1403
Sarcasm zone😂 Cross @happiless7
WTF
ሠው እንዴት በconfidence "ታገቢኛለሽ ወይ" የሚል ዘፈን በስፒከር ከፍቶ ይሠማል 🤬🤬🤬
Tho many ppl admire jerry and laugh and hate Tom for his honesty for his madam.😔
Читать полностью…
Maturity is when u realize BIRHANU NEGA is innocent 😂
Читать полностью…
Maturity is when u realize "Tom" (in tom and jerry) was innocent.
Читать полностью…
Them - why u don't date?
Me-
When I get a girl to date with, I get no money...
When I get the money, there will be no girl to date with ...
When I get both, I lose interest 🙄
Arsenal yehone life 🥵
ንግድ ባንክ ብር ሰርቀህ ለእናትህ ተደውሎ "ልጆት ገንዘብ ያላግባብ ወስዶ ነበር" ብለው ሲጀምሩ ማዘሯ
"እሰይ፣ ደግ አደረገ" 😁
😍ጠብቄሽ ነበረ😁
የቆሸሸ ትሪ፡ ድስት እና መክተፊያ
ሰብስቤ አስቀምጬ፡ በአንድ መዘፍዘፊያ
ጠብቄሽ ነበረ
መምጣትሽን አምኜ
በናፍቆት ውስጥ ሆኜ
የቆሸሸ ልብሴን፡ ደጅ ላይ ቆልዬ
ሳሙና ገዝቼ፡ ተስፋን አንጠልጥዬ
እጄን ጉሮሮዬን፡ በአልኮል ወልውዬ
ጠብቄሽ ነበረ
ጥም እያቃጠለኝ፡ ደርሶ እንደበረሀ
ወይ አልገዛሽ ነገር
መሆኔን እያወቅሽ፡ የናጠጠ ደሀ
ጠብቄሽ ነበረ
.
ደረቅ ቧንቧ እያየሁ፡ አዘንኩብሽ ውሃ 😂
እምዬ ኢትዮጵያ
እንዲህ ተጥለቅልቀሽ በቢራ ፋብሪካ
የምትንገዳገጂው ጨብሰሽ ነው ለካ
ሌባ ራሱ ኑሮ ከብዶታል Infinix ለመስረቅ ጩቤ ይዘው መጡ እኮ፣
Samsung ቢኖረኝማ በታንክ ነበር የሚከቡኝ😁
That hoe came and asked me my phone and I told her that it is black Samsung💀
Читать полностью…
ባል እና ሚስት አንድ ፈረስ ላይ ተቀምጠው በመሄድ ላይ እያሉ የማያቁት ሀገር ይደርሳሉ የአከባቢው ሰውም እየገላመጠ እያያቸው "ምን አይነት ጨካኝ ናቸው ፈረሱን ለሁለት ገደሉት እኮ" ሲል ይሠሙ እና ባልየው "እውነት ነው" ብሎ እሱ በእግሩ ሚስትየዋ ፈረሱ ላይ ሆና ጉዟቸውን ይቀጥላሉ። አሁንም ሌላ የማያቁት ሀገር ደረሱ እና የአከባቢው ሰው ግራ እየተጋባ "ምን አይነት ባህል ነው አባ ወራ በእግሩ እየሄደ ሴቷ ፈረስ ላይ የምትቀመጠው" ሲሉ ሠምተው ሚስትየዋ በእግሯ ወርዳ በተራው አባ ወራው ፈረሱ ላይ ጉዞ ቀጠሉ። ትንሽ ሄድ እንዳሉም ሌሎች ሰዎች "አረ ለሚስቱ ክብር የሌለው ምን አይነት ባል ነው እሷን በእግሯ ያንከራትታታል" የሚል ወሬ ሠምተው ተበሳጩ እና ሁለቱም ከፈረሱ ወርደው ፈረሱን ከኋላ እያስከተሉ በእግር ጉዞ ቀጠሉ። ትንሽ አለፍ እንዳሉም የሚያያቸው ሠው ሁሉ እየሳቀባቸው "ምን አይነት ሞኝ ናቸው ፈረስ እያላቸው በእግር ነው የሚሄዱት" አላቸው።
ምን ለማለት ነው ሁሉም እንደራሱ ነው የሚኖረው ሰው ጋር እስካልደረስክ ድረስ፣ የሠው ነገር እስካልነካህ ድረስ ሰው አለኝ ብለህ አትሳቀቅ።
ሁሉም ለራሱ ልክ ነው!!!
🌙🌟عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌴كل عام وأنتم بخير
Eid Mubarak for all Muslims
As a child i watched tom and Jerry as 'man, why is jerry doing this? Tom is literary just siting 😭
Читать полностью…
jerry was a menace, literally torturing tom for no reason 😭
Читать полностью…
Maturity is when u realize "Ross Geller" was innocent.
Читать полностью…
አይ መብራት መጥፋት... እራት ስሰራ የተፈጨ ጨው መስሎኝ ኦሞ ጨምሬ ነበር።
Читать полностью…
Mtsm ሰው መፈመሻው አይታወቅም ...
የቡዜ ማን ዘፈን ራሱ ይሄን ያህል አልታየም እኮ😁