ለ #Forever ሰርቨር ተጠቃሚዎች ብቻ ወይም forever የሚያስጠቅም ሪሲቨር ላላቹ ::
📡Amos 4°w ላይ በድጋሚ Blind scan በማድረግ እነዚን ቻናሎች ማግኘት ትችላላችሁ ።
#Luft_Sport_1
#Luft_Sport_2
ጊዚያዊ ቢመስሉም እስካሉ ድረስ መጠቀም ነው
የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!
Inbox Us 📩Admin @Welcome_1233
Join🏮 @HABESHA_DISH
Call Us ☎️ +251913825715
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
UM_CRICFy APP ( የባንግላዲሽ APP )
ይህ አፕ በየጊዜው Update ስለሚሆን
እኛ እየተከታተልን እናቀርብላችኋለን 🫡
ለአሁኑ ጨዋታ ፈታ በሉበት
ይህንን Link ለጓደኛዎ Share ማድረግ አትርሱ
@Habesha_Dish
#ጥያቄ
#አሁን_ላይ_አሪፍ_ሚባል_Receiver_ምንድን_ነው።
#መልስ
#ለኛ_ምርጥ_የምንለው_Receiver_LEG_N24PLUS_FOREVER_ነው_ጠለቅ_ያለ_ማብራሪያ_ከታች_አስቀምጠናል_ያንብቡት_እና_ሀሳብ_አስተያየታቹን_comment_ላይ_አስቀምጡልን።
የሚገርም ረሲቨር በሚገርም ዋጋ LEG N24+PLUS FOREVER
1. የትኛውም ረሲቨር የሌለው ለብዙ ጥቅም Bluetooth Function አብሮት አለው ለምሳሌ ኳስ እያየን ድምፁ ሰውን እንዳንረብሽ ከፈለግን ከ Bluetooth AirPhone ጋር ድምፁን መስማት እንችላለን ወይም ጂፓስ ካለን ያለምንም ገመድ ማገናኘት እንችላለን
1. 15 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አለው (Amos እና OSN በኢንተርኔት ይከፍታል በተጨማሪም Amos ላይ Manchester United ቻናል ይከፍታል)
2. YOUTUBE TIK TOk በሚገርም ምስል ጥራት ያስጠቅማል
3.የ6 ወር Apollo5 IPTV ያስጠቅማል አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች ለምሳሌ Beን Sport ከ 1 እስከ 16, SkySport, Canal +... ጨምሮ በ Full HD ጥራት እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታችን ጥራቱን እየጨመርን እና እየቀነስን መክፈት እንችላለን
4. G- Screen App ለአንድሮይድ እና ለ IOS ተጠቃሚዎች አለው ይሔ ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን የሚዲያ ፋይሎች ወደ ቲቪ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን፣ ረሲቨራችን ውስጥ የሚገኙትን ቻናሎች በስልካችን ማጫወት እንችላለን ወዘተ ጥቅሞች አሉት
5. EPG Pro አለው
6. Dolby Digital እና Dolby Digital Plus Sound Support ያደርጋል
7. HEVC 265 ቻናሎችን Support ያደርጋል
8. ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ ማስተካከል ይቻላል
ወዘተ....
9. ረሲቨሩ የሚሸጠው ከነዋይፋይ አንቴና ነው
የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!
Inbox Us 📩Admin @Welcome_1233
Join🏮 @HABESHA_DISH
Call Us ☎️ +251913825715
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
🚨SPTV 1 HD & SPTV 2 HD
ዛሬ እሮብ የሚያሳዩት ተጠባቂ ሻምፒዮንስሊግ ጨዋታዎች
የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!
Inbox Us 📩Admin @Welcome_1233
Join🏮 @HABESHA_DISH
Call Us ☎️ +251913825715
24h SPORT HD INFO
አዲሱ መወያያ ግሩፓችን ይህ ነው👇👇
/channel/+HzNrV_smSudhMDZk
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
VIP Server ምትጠቀሙ ደንበኞቻችን ስለ VIP ምን አይነት ሀሳብ አስተያየት አላቹ እስቲ Group ላይ ሀሳባቹን አሳውቁን ።
Join us
/channel/+HzNrV_smSudhMDZk
የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!
Inbox Us 📩Admin @Welcome_1233
Join🏮 @HABESHA_DISH
Call Us ☎️ +251913825715
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
ስለ amos በሰፊው ሌላ ጊዜ እናወራለን
በዚህ ሰዓት ደግሞ ከVIP ውጭ ሀሪፍ የሚባለው Blinter sat 51.5E Cainasat ነው 💪
አመቱን ሙሉ ሳስተዋወቀው የነበረው ይህ ሳተላይት አሁንም ድረስ በሀሪፉ እየሰሩ ይገኛሉ በኔ ምርጫ ደግሞ LEG N24+ FOREVER የገዛችው Ssport የምትጠቀሙ ደንበኞቼ እንደተደሰታችውበት እርግጠኛ ነኝ ።
እነዚህን ቻናሎች የሚሠሩ LEG ሞዴሎች
✅LEG N24+ FOREVER
✅LEG N24+ JAGUAR
✅LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K
ሌላው በዚህ ሳተላይት ያለው ደግሞ 24HSPORT HD ሲሆን ይህ ቻናልም በቆይታው እርግጠኛ የምሆንበት ቻናል ነው ይህ ቻናል ይጠፋል ብላችው እንዳታሰቡ ነገሮችን Update ሊያደረጉ ይችላሉ እንጅ እንደሌሎች መቋረጥ (መጥፋት ) ብሎ ነገር የለም ።
እኔ የማስተዋወቅውን ሁሉንም ቻናሎች ማስራት ከፈለጉ 0911257515 ወይም 0913825715 አናግሩኝ
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
በትንሽ Connection ጨዋታዎችን ለመመልከት ይሆናል ።
መልካም መዝናኛ 👍
ለሁሉም LEG ሪሲቨሮች የሚሆኑ ሰርቨሮች እና IPTV አለን ቀኑ ካለቀባቹ እና አዲስ ማስሞላት ስትፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ።
ማንኛውም በLEG ሪሲቨር እና Android BOX ዙሪያ ጥያቄ ካላቹ comment ላይ አስቀምጡልን
Inbox Us 📩Admin @Welcome_1233
Join🏮 @HABESHA_DISH
Call Us ☎️ +251913825715
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺 በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ
02:45 | ዶርትሙንድ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን
05:00 | ፒኤስጂ ከ ብረስት
05:00 | ፒኤስቪ ከ ጁቬንቱስ
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
04:30 | አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል
የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!
Inbox Us 📩Admin @Welcome_1233
Join🏮 @HABESHA_DISH
Call Us ☎️ +251913825715
This message couldn't be displayed on your device due to copyright infringement.
Читать полностью…
ሁሉንም የEnglish Premier League,Champions league ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀር እያሳየ የሚገኘው የ24H SPORT 1 እና 2 Channel አሁን ባለው ጊዜ ምርጥ የሚባሉትን እና ሁሉንም League ምንም ጨዋታ ሳይመርጡ ሁሉንም ቻናል የሚያሳዩት ቻናሎች
💥24H SPORT 1HD
💥24H SPORT 2HD
አዲሶቹ ቻናሎች
የሚገቡት በ Yahsat 52E ላይ ነው ፣ ነገር ግን በሁሉም ሪሲቨር አይሰሩም።
- የሚከፍቱት የSunplus chipset ባላቸው ሪሲቨሮች ላይ ነው።
LEG N24 PRO IRON ሪሲቨሮች ለዚህ ዋነኛ ተመራጮች ናቸው።
- Internet ስለማያስፈለግ ። በዚህም Internet በሌለበት ቦታ ላይም መጠቀም ትችላላችሁ።
- እነዚህ ቻናሎች አስተማማኝ ሆነው እንደሚሰሩ እና ለረጅም ጊዜ እንደሚያለገለግሉ ተረጋግጥዋል።
-Tv Varzish በማይደርስባቸው ቦታዎች ( ጋምቤላ ፣ ቴፒ ፣ ፍኖተሰላም እና የመሳሰሉ) ቦታዎች ላይ ያለምንም ችግር ይሰራሉ።
- 1 ጊዜ ከተሞሉ ምንም ዓይነት Software አይፈልጉም። መቆራረጥም የሚባል ነገር የለም።
እነዚህ ወርቃማ ቻናሎች የሚያልፉት ጨዋታ የለም
📺H24 SPORT 1HD
📺H24 SPORT 2HD
ጣብያው የሚገባበት ሳተላይት Belintersat 1 51.5° E ላይ ነው ቫርዚሽ ካለበት Al Yah 1 52.5° E ተቀራራቢ ድግሪ ላይ ስለሚገኙ አንዳንድ ቦታ ዝምብሎ ሰርች ሲደረግ ሊገባ ይችላል ::
የቻናሉ TP - 11077 H 2500 ነው።
STRONG TO - 10973/V/27500
የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!
Inbox Us 📩Admin @Welcome_1233
Join🏮 @HABESHA_DISH
Call Us ☎️ +251913825715
በዚህ ስአት በAMOS 4°W የሚገኙ ቻናሎች ሙሉ ለሙሉ ከ Satellite LEFT ሆነዋል ሳትላይቱ EDIT እየተደረገ ሰለሆነ ለጊዜው የተረጋገጠ መረጃ የለም።
አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን
@welcome_1233