ሀሳብ 💬አስተያየት ካላቹ በዚህ አድርሱኝ ብሩካን ናቹ 👇👇👇 @Revivalistjo (የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥