ጌታ ሆይ ወጣትነቴን ባርክልኝ የምፈልገውን ሳይሆን የሚጠቅመኝን ስጠኝ ስለ ራሴ ከኔ በላይ አንተ ታስብልኛለህና የአባቶቻችንን አርያ በመከተል ወንጌል የምንማርበት ቻናል ነው ! መንፈሳዊ ትምህርቶች ስብከት ጥያቄ ይቀርብበታል