የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
ቀልብ እና የቀልብ በሽታዎች 04 ||
በኡስታዝ አብዱረህማን ኢልማ
NesihaTv
https://youtu.be/vdiYHmqexzw
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
ቀልብ እና የቀልብ በሽታዎች 03 ||
በኡስታዝ አብዱረህማን ኢልማ
NesihaTv
https://youtu.be/w-zLA072qKI
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
ቀልብ እና የቀልብ በሽታዎች 02 ||
በኡስታዝ አብዱረህማን ኢልማ
NesihaTv
https://youtu.be/uy1PN2Yd6XU
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
4ኛው ሚራሱል አንቢያዕ አመታዊ የዒልም ኮርስን የመዝጊያ ፕሮግራም ጁምዓ ምሽት 02፡30 እና እሁድ ከ ቀኑ 08፡30 ጀምሮ በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን።
@nesihatv
🎓 በዓይነቱ ልዩ የኮርስ ማጠናቀቂያ ፕሮግራም በኢማም አህመድ መስጂድ ተጋብዘዋል። በዕለቱም፤
⭐️ ከተለያዩ ሀገራት በመጡ ታላላቅ ኡለማዎች ምክር ይሰጣል
⭐️ ብልጫ ላሳዩ ተማሪዎች የሽልማት ስነስርዓት
⭐️ በኮርሱ ተሳታፊዎች የሚቀርቡ እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ
🗓 እሁድ ነሀሴ 19/2016
⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🕌 ፕሮግራሙ የሚካሄደው አለም ባንክ በሚገኘው ኢማሙ አህመድ መስጆድ ነው
_
ibnu Mas'oud islamic Center
@merkezuna
የ «ሚራሱል አንቢያእ» ኮርሶች በቴሌግራም ላይቭ ይከታተሉ
/channel/nesihatvfamily?videochat
@nesihatv
ልዩ የ «ሚራሱል አንቢያእ» ኮርስ ቁ.4 በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
t.me/merkezuna
የሙሐረም አስረኛው ቀን (ዓሹራ)
በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
|| NesihaTv
https://youtu.be/PjwUGDz5O58
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
ታላቅ የምስራች ለ ዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!!
አሁኑኑ ወደ course.nesiha.tv በመግባት ይመዝገቡ
ታላቅ የምስራች ለ ዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!!
ኢብኑ መሱኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመቀናጀት ልዩ የክረምት ኮርስ በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ እውቀት ፈላጊዎች የተለያዩ ኮርሶችን በተለያዩ የኦንላየን ማስተማሪያ መንገዶች ለማስተማር ዝግጂቱን ጨርሷል እርሰዎም ከየትኛውም አለም ዳርቻ ግዜና ቦታ ሳይገድበዎት በፈለጉት አማራጭ ገብተው በመመዝገብ እውቀትን ይቀስሙ ዘንድ ይጋብዘዎታል።
የሚሰጡት ትምህርቶች
• የሸሪዓ ትምህርት( ዓቂዳ ፤ ፊቅህ ፤ ቁርአን እና ተርቢያ)
• መሰረታዊ የዌብሳይት ግንባታ ወይም Web Development
አሁኑኑ ወደ course.nesiha.tv በመግባት ይመዝገቡ
@nesihatv
ሰደቃ ||
በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
NesihaTv
https://youtu.be/wibpIRNirb8
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
ከሐጅ መልስ ||
ኡስታዝ አማን ኢብራሂም
NesihaTv
https://youtu.be/NOZHfuZsgS0
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
ብስራት ለወላጅና ለልጆች
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሃ ቲቪ ጋር በመሆን ልዩ የክረምት ኮርስ በተመላላሽ እና በርቀት ለሁሉም ፆታ በተመቻቸ መልኩ ያዘጋጀን መሆናችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
🖍ዕድሜያቸው ከ10 - 12 ለሆኑ ልጆች፣
ከ13- 14 ለሞላቸው ታዳጊዎች፣ እንዲሁም 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች፣
✔️እምነታቸውን ከምንጩ የሚያውቁበት !
✔️የኢባዳን አፈፃፀም የሚማሩበት!
✔️ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀስሙበት!
✔️መልካም አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት ታላቅ መድረክ
በተጨማሪም ከሸሪዓዊ እውቀት ባሻገር ለወጣቶች የWeb Development ኮርስ በማዘጋጀት የቴክኖሎጂ እውቀታቸውን ከፍ የሚያደርጉበት እድል አመቻችቷል።
ምዝገባውንም በአካል መጥተው አሊያም በኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ።
ለወንዶች ከሰኔ 17- 28 ባሉት ቀናት 18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤
ለሴቶች ደግሞ ከሰኔ 17- 23 18 ባለው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ,በቤቴልና በፉሪ ቅርጫፎች መመዝገብ ይችላሉ።
በተጨማሪም የትም ሳይሄዱ www.course.nesiha.tv ላይ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ
📌ለበለጠ መረጃ
ለወንዶች በስልክ ቁጥር 0912617007/0912023190/0912617005
ለሴቶች ለ18 ኢብኑመስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 0904366666
ለቤቴል ቅርጫፍ 0911105653/0911375952/
ለፉሪ ቅርጫፍ 0911479151/0912058590 ይደውሉ፤ ይመዝገቡ፤ በእውቀት ብርሀን ከፍ ይበሉ።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@nesihatv
🆕 NesihaTv Live 2.0 App
የነሲሓ ቲቪን ስርጭት በቀጥታ ይከታተሉ
Size 25 Mb
ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
@nesihatv
የኢድ አል አድሀ በአል አከባበር ||
በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
NesihaTv
https://youtu.be/iUM2VSbdgKc
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
በ2017(1446/47)ቁርአን እና የዲን ትምህርት ፈላጊዎች ልዩ እድል
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩል ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ለአዋቂ ወንዶች የተመላላሽ የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም እና ኪታብ ትምህርት ፕሮግራም በማዘጋጀት ምዝገባ ጀምሯል። ከታች የተቀመጡትን መስፈርት የምታሟሉ ተማሪዎች ከመስከረም 3 -መስከረም 9 ድረስ በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና መርከዝ 18 አደባባይ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ያስታውቃል።
1. ለቁርአን ሒፍዝ ፕሮግራም
ቁርአን ነዘር በተጅዊድ የጨረሰ እና ቢያንስ 3ጁዝ የሀፈዘ የዲን ትምህርት እየተማረ የሚገኝ(መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የጨረሰ)
እድሜው ከ18 እስከ 25 የሆነ
2. በጀማሪ ጧሊበል ኢልም ደረጃ
ቁረኣንና መሰረታዊ የአቂዳና ፊቅህ ኪታቦችን የቀራ
3. በመካከለኛ ጧሊበል ኢልም ደረጃ
በፊቅህ ፣ በአቂዳ፣ በነህው በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ እና ዐረብኛ ማንበብ የሚችል
ለሁሉም እርከኖች የጋራ መስፈርቶች
በጥሩ ስነ-ምግባር የታነጸ ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችል።
የመርከዙን ደንቦች አክብሮ ለመማር ዝግጁ የሆነ።
ከተማረ በኋላ ዑማውን ለማገልገል ዝግጁ የሆነ።
መግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል።
ተያዥ ማቅረብ የሚችል።
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት
👉 ለቁርአን በሳምንት 6 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
👉 ለኪታብ በሳምንት 4 ቀናት ከሰኞ እስከ ሐሙስ
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00
👉 ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ:- ስልክ 0912617007
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
Ibnu Mas'oud islamic center
/channel/merkezuna
መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን የጁሙዓ ኹጥባ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv
https://youtu.be/X0Wkxz7sL0U
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
ቀልብ እና የቀልብ በሽታዎች 01 ||
በኡስታዝ አብዱረህማን ኢልማ
NesihaTv
https://youtu.be/jAQD7-3blRg
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
🎓 ሊያመልጥዎ የማይገባ ልዩ የኮርስ ማጠናቀቂያ ፕሮግራም በኢማም አህመድ መስጂድ (አለም ባንክ)
🗓 እሁድ ነሀሴ 19/2016
⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
_
🕌 ibnu Mas'oud islamic Center
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
4ኛው ሚራሱል አንቢያዕ አመታዊ የዒልም ኮርስን በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ።
@nesihatv
ስራችንን የሚያበላሹ ነገሮች ||
የጁሙዓ ኹጥባ
በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
NesihaTv
https://youtu.be/eM9Y8gX2pLo
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
📣 بشرى سارة لطلبة العلم
✍ التعليق على رسالة الشيخ محمد ابن عبد الوهاب إلى أهل القصيم
لقاء علمي مع الشيخ الدكتور خالد بن عبد اللطيف محمد نور حفظه الله
✍ السبت والأحد ٢١-٢٢ محرم ١٤٤٥ هے بدأ من الساعة التاسعة والنصف صباحا
المكان؛ مسجد النصيحة بمركز ابن مسعود الإسلامي في حي ١٨، أديس أببا
/////___////
🌟 ልዩ የዒልም መድረክ በነሲሓ መስጂድ
ከዶ/ር ሸይኽ ኻሊድ ዓብዱለጢፍ ሀፊዘሁላህ
👌ቅዳሜና እሁድ ሐምሌ 20‐21/2016 ቅዳሜና አሁድ ከ 3፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
t.me/merkezuna
የህፃናት እና የታዳጊዎች የኦንላየን ትምህርት ፕሮግራም ነገ ማክሰኞ ከረፋዱ 04፡00 ስለሚጀምር በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ።
√ የህፃናት ከ04፡00 - 05፡00
√ የታዳጊዎች 05፡00-06፡00
@nesihatv
ነሲሓ አኒሜሽን የግል ሚስጥር || NesihaTv
https://youtu.be/0dB1bx9AlaM
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
ልዩ የዒልም መጅሊስ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (የ አል ኡሱል አሲታህ ማብራሪያ)
🏷 ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ ዶ/ር ዓሲም ቢን ዐብዲላህ አልቀርዮቲ
√ ፕሮግራሙ ይተረጎማል
√ ሴቶቸችንም ያሳትፋል
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
Http://t.me/merkezuna
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩ'ል-ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ለዒልም ፈላጊዎች ልዩ የሆነ የክረምት ኮርስ አዘጋጅቷል።
ፕሮግራሙ ውስን ወንዶችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን መሰረታዊ ኪታቦችን ለተማሩ በሚመጥን ደረጃ የሚሰጥ የኪታቦች ትምህርት ነው።
የሚሰጡት የኪታብ አይነቶች:-
✨متن الورقات في اصول الفقه
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ
✨خلاصة تعظيم العلم
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
ሲሆኑ
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት፡‐ በሳምንት 4 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ሐሙስ
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00
👉 የመመዝገቢያ ቀናት፡‐ ከሰኔ 19 እስከ ሰኔ 28 ፤ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር…
🗂 በተመዝጋቢዎች በኩል መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡‐
— በዐቂዳ፣ በፊቅህ፣ በነሕውና በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ
— ዐረቢኛ ማንበብ የሚችል
— ኢስላማዊ ስነምግባርን የተላበሰ
👉 ለምዝገባና ለበለጠ ማብራሪያ፡‐
0912617005
0912023190
ያለው ቦታ ውስን ሰለሆነ መስፈርቱን የሚያሟሉ ፈጥነው እንዲመዘገቡ ይበረታታል።
———
http://t.me/merkezuna
ብስራት ለወላጅና ለልጆች
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
🖍 www.course.nesiha.tv ላይ በመግባት በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ
@nesihatv
🔠🔠🔠 NesihaTv Live 2.0 App
√ ተሻሽሎ በ 25 Mb ብቻ በቀረበው የሞባይል አፕ የነሲሓ ቲቪን ስርጭት ይከታተሉ
⬇️ ከቴሌግራም ለመጫን
/channel/nesihatv/1014
🌐 አማራጭ የዌብሳይት ስርጭት
https://live.nesiha.tv/
ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
@nesihatv
እንኳን ለ1445 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን።
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
አምልኮን ለአላህ ብቻ መስጠት 02 ||
ኡስታዝ አብዱረህማን ኢልማ
NesihaTv
https://youtu.be/898s0snAQyg