ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
📖የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር ይምረጡ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል። ኑና የእግዚአብሔርን ቃል አብራችሁን ተካፈሉ።
Читать полностью…ገብርኤል ፡ ሆይ፤ ለሚጠሩት ፡ ፈጥኖ ፡ የሚሰማ ፡ ርኅሩህ ፡ እሳታዊ ፡ ነበልባላዊ ፡ አንጀትህን ፡ ሰላም ፡ እላለሁ። ገብርኤል ፡ ሆይ፤ አንተ ፡ በሁሉ ፡ ዘንድ ፡ አሸናፊ ፡ ነህ ። አንተ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ መሥዋዕትን ፡ የሚያሣርጉ ፡ የካህናተ ፡ ሰማይ ፡ ሱራፌል ፡ ጓደኛ ፡ ነህ ፡ ምናልባት ፡ ቅዱስ ሚካኤል ፡ ቢተካከልህ ፡ እንጂ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ አለ።
መልካም በዓል ይሁንልን
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
ፓስተሩ ወደ ቀደመችው እውነተኛ ቤተክርስቲያን ተመለሰ
***
በልዩ ልዩ ሀገር አቀፍ እና አህጉር አቀፍ የፕሮቴስታንት ጉባኤያት ላይ ከቤተእምነቱ ታላላቅ አገልጋዮች ጋር በማስተማር በመስብከ እና በማገልገል የሚታወቀው
አገልጋይ ፓስተር መስፍን መጃ አምኖ በመመለስ መስከረም 16 በስርዓተ ጥምቀት ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንደሚመለሱ በይፋ አስታወቋል።
መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብቡ...አብዝቶ ያነበበ ሰው ኦርቶዶክስ ይሆናል የሚለው ብሔል በእውነት በግርማ እየተገለጠ ይገኛል።
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ከበረቱ ጠፍታችሁ ያላችሁ ምስኪኖችም "ፊርዳውንም እረዱ፤ያማረ ልብስም ደርቡለት..."ከሚባልላቸው ሰዎች ተርታ እንድትሰለፉ ቅዱስ መንፈሱ ይርዳችሁ።
Kune Demelash kassaye -Arba Minch
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት፣ ለቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ኢየሉጣ፣ ለቅዱስ በጥላን ጠቢብ ሰማዕት እና ማኅበሩ እንዲኹም ለቅዱሳን ሰማዕታተ እስና ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
"ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም!"
ዳግመኛም ዛሬ ሐምሌ 19 ቀንቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት፣ አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ፣ አቡነ ሥነ ኢየሱስ እንዲኹም አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
"የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በየአለንበት እንጽና - ንቁም በ በሕላዌነ!
በአንድ መንበር እንጽና
በአንድ ሲኖዶስ እንጽና
በአንድ ፓትርያርክ እንጽና
በአንዲት ሃይማኖት እንጽና
እንኳን አደረሳችሁ !!!
@ortodoxtewahedo
ቅዱሳኑን ያዳነ ቅዱስ መልአክ እኛንም ያድነን ዘንድ እንደ አባቶቻችን "አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው:: አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ሠለስቱ እደው::" እያልን እንለምነው::
(መልክዐ ገብርኤል)
"በአምላኬም በእግዚአብሔር ፊት ስለ ተቀደሰው ስለ አምላኬ ተራራ ስለምን: ገናም በጸሎት ስናገር አስቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ሰው ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ:: በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ:: አስተማረኝም ." †
(ዳን. ፱፥፳)
† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †
ለመቀላቀል👉@ortodoxtewahedo
#አቤቱ የሆነብንን አስብ
#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
ይቤላ ህጻን ለእሙ ኢትፍርሂ እም
ነበልባለ እሳት ዘአድኀኖሙ ለአናንያ
ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ይኅድን።
+ ናቡከደነፆርም መልሶ:- 'መልአኩን የላከ: ከአምላካቸውም በቀር ማንንም አምላክ እንዳያመልኩ: ለእርሱም እንዳይሰግዱ ሰውነታቸውን አሳልፈው የሰጡትን: የንጉሡንም ቃል የተላለፉትን: በእርሱ የታመኑትን ባርያዎቹን ያዳነ: የሲድራቅና የሚሳቅ የአብደናጎም አምላክ ይባረክ::'
+ (ዳን. 3:28)
✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞
#መልካም ቀን
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
ሀይማኖታችን የደም ስራችን ናትና ልንጠብቃት ይገባል ::
( ብፁህ ወቅዱስ አቡነማትያስ )
" ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔር መንፈስ አታሳዝኑ መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኽትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ እርሰበእርሳቹ ቸሮችና እሩሩሆች ሁኑ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላቹ ይቅር ተባባሉ።
( ኤፌ 4፥30-32)
@ortodoxtewahedo
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️
በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!... ሙሉውን ለማንበብ
📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️
👇🏽👇🏽👇🏽
/channel/serate_beta_krstian
/channel/serate_beta_krstian
/channel/serate_beta_krstian
🍁 ለባሕታውያኑ
ዛፍ እንዲያፈራላቸው ፣
ቶራ እንዲታለብላቸው ፣
ብቸኝነት እንዲለመዳቸው ከኹሉ የራቁትን ቀርቦ የሚረዳ
🍁 ለሰማዕታቱ
☞ ጠል አውርዶ፣
☞ እሳት አብርዶ፣
☞ አንበሳ አሰግዶ ስቃይ በማቃለል ረድኤት የኾናቸው ልዑል እግዚአብሔር ፈተናውን ያቅልልን የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን። አሜን በእውነት!
በሰላምና በፍቅር ዋሉ!
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ኪዳነ ምሕረት እናቴ
እመቤቴ ሆይ፦ ሁለንተናሽ ያማረ የተወደደ በመንፈስ ጌጥ የተጌጠ ነው፤ የምስጋና መብራት ይከብሻል፤ ከመለኮታዊ ብርሃን ጋራ የብርሃን እናት ሆይ: የመሢህ እናት: የአምላክ እናት :የዓለም መድኃኒት እናት: የናዝሪቱ ኢየሱስ እናት ሆይ: ከልጅሽ ዘንድ ለምኝልኝ፡፡
ለሥጋየ መበረታታትን ለነፍሴ እረፍትን ለልቤ ሀሴትን ከዛሬም እስከዘላለም ድረስ ሕይወትን ከልጅሽ ከወዳጅሽ አሰጭኝ፡፡
እመቤቴ ሆይ፦ ከሞት ለዘላለሙ ታድኝኝ ዘንድ አድኝኝ አልልሽም እንዲህማ እል ዘንድ ለዘለአለም የሚኖርስ ሞትንም የማያያት ማነው? እኔስ የምለው እንዲህ ነው ፦ ንስሐ እስክገባ ድረስ እንዲቆይልኝ የንስሐ ፍሬንም እስካቀርብለት ቸርነቱንም ደስ እስካሰኝ እንዲጠብቀኝ ነው፡፡
እመቤቴ ሆይ አንቺ ጠብቂኝ ለዘወትርም ከእኔ እንዳትርቂ ነፍስና ሥጋየን ወዳንቺ አደራ እሰጣለሁ በእድሜየም ሁሉ ለዘወትር አትተይኝ በዚህ ዓለምም በሚመጣውም ዓለም እኔን ባርያሽን ከሚመጣብኝ መከራ ሁሉ ጠብቂኝ፡፡”
#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ
የኪዳነ ምሕረት አማላጅነት አይለየን!!!
@ortodoxtewahedo
#ኪዳነ ምህረት 16
ኦ ምዕራግ እምድር እስከ ሰማይ ወብኪ ተሐደሰ ቀዳሜ ኲሉ ፍጥረት !!!
ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርሺ መሰላል ሆይ የፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ ባንቺ ታደሰ !!!
#ቅዳሴ ማርያም አባ ሕርያቆስ
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
ትምህርት የሁሉም መሠረት
➳ሳይማሩ (ሳያውቁ)ጽድቅ የለም
➳ሳይማሩ (ሳያውቁ) ትህትና የለም
➳ሳይማሩ (ሳያውቁ)ቅንነት የለም
➳ሳይማሩ (ሳያውቁ)ፍቅር የለም
➳ሳይማሩ (ሳያውቁ)ጾም የለም
➳ሳይማሩ (ሳያውቁ)ጸሎት የለም
➳ሳይማሩ (ሳያውቁ)እምነት የለም
➳ሳይማሩ (ሳያውቁ)ጥበብ የለም
➳ሳይማሩ (ሳያውቁ)ሰማዕት የለም
➳ከቀዳማዊ ምኒልክ እስከ ዓ#ፄ ኃይለ ሥላሴ የነበሩ ነገሥታት የመንፈሳዊ የአብነት ትምህርት ቤት ውጤቶች ናቸው
➳ሰማዕታት ከዚህ ተገኝተዋል
➳ጻድቃን ከዚህ ተገኝተዋል
ስለዚህ እናቶች አባቶች ልጆቻችሁን ሕፃናትን ውሏቸውን በአካባቢያችሁ በሚገኙ የአብነት ትምህርት ቤቶች አድርጉ።
➳ሐዋርያት በዲድስቅልያ፦እናንተ ግን ልጆቻችሁን ሕፃናትን መንፈሳዊ ምግብን መግቧቸው በምክር እና በጥበብም አሳድጓቸው፣ብለዋል፣ዲድ ፴፫÷፺፯
➳ሲራክ እንዲህ ይላል፦ልጁን ያስተማረ ሰው ጠላቱን ያስቀናዋል፣በወዳጆቹም ዘንድ በልጁ መማር ደስ ይለዋል፣ሲራ ፴÷፫
በመ/ር ሰሎሞን ጌታነህ
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
✝የመንግሥተ ሰማያት ምሥጢር✝
Size:- 66.1MB
Length:-1:11:21
በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
✝ልዩ ሦስት የምትሆን✝
Size:- 16.5MB
Length:-1:11:52
በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ገብርኤል ሆይ፤ ከሰው ወገን ጠዋትና ማታ ከቶ እንደ እኔ ኀዘንና ትካዜ የሚበዛበት የለም፣
ከመላእክትም ወገን እንደ አንተ ያዘኑትን የሚያረጋጋ የለም፣
ገብርኤል ሆይ፤ ስለዚህ እኔም አውቄና አንተን አምኜ ያቀረብኩትን ይህን ጸሎት እንደ ትልቅ ዋጋ ቆጥረህ የሚያረጋጋ ቃልህን አሰማኝ።
መልክአ ገብርኤል
#ኪዳነ ምህረት 16
ኦ ምዕራግ እምድር እስከ ሰማይ ወብኪ ተሐደሰ ቀዳሜ ኲሉ ፍጥረት !!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።" መዝ 34
መላእክት ረቂቅ ፍጥረታት ናቸው ይህም የሰው ልጆችን ለመርዳትና መዳንን ይወርሱ ዘንድ በጣም ጠቃሚ ነው።
ከዓይን ጥቅሻ ለሚፈጥነው እርዳታቸው ምክንያቱ ምን እንደሆነ አረጋዊ መንፈሳዊ ሲናገር" በሚሻቸውም ዘንድ ከፍጥነታቸው የተነሣ ይገኛሉ" ይላል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሁሉም ሥፍራ የሚገኝ "ምሉዕ በኩለሄ" (Omnipresent) ነው
ብላ የምታምነው እግዚአብሔርን ብቻ ነው። (መዝ 139)
ከአንድ በላይ አብያተ ክርስቲያናት የታነፀለት የመታሰቢያ በዓሉ ቀን በየአገራቱ ስሙ የሚጠራና "አድነኝ" ተብሎ የሚለመን መልአክ እንዴት በዚህ ሁሉ ሥፍራ የሚደረገውን
ፀሎት መስማት ይችላል? ብለው የሚጠይቁ ወገኖች አሉ።
እነዚህ ጠያቂዎች መረዳት ያለባቸው በቃላት መገለፅ የማይቻለውን ከአሳብም በላይ ረቂቅ የሆነውን ይህን የመላዕክት ፍጥነት ነው። በጣም አስደናቂው የሰው እጅ ሥራ የሆኑት በሞገድ (wave) አማካኝነት በእኩል ሰዓት በአንድ ሰው የሚተላለፈውን የዜና ሥርጭት አምኖ የሚቀበል ሰው እንዴት <የሚሳነው ነገር የሌለ> እግዚአብሔር መላዕክት በሚፈልጉበት ሥፍራ በእኩል ሰዓት እንዲገኙ የሚያደርግ አስደናቂ ፍጥነት ሰጥቶ ፈጠራቸው የሚለውን መቀበል ዳገት እንደሚሆንበት ማሰብ ነው። በሀሳባችን በፍጥነት ከፈለግንበት እንደምንደርስ ሁሉ መላዕክትም ከሀሳባችን በበለጠ ረቂቃን ናቸው። "ፍጥረታቸው መንፈስ (ረቂቅ) ነውና።
የእግዚአብሔር መላእክ በሚፈሩት ሰዎች ሥፍራ ይሰፍራል ያድናቸውማል። (መዝ 104:4)
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ኃያሉ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤልም በሐምሌ ፲፱ ቀን ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅድስት ኢየሉጣ ከእሳት ያዳነበት ነው።
👉ቅድስት ኢየሉጣ በሮም ግዛት በሚገኝ አንጌቤን በሚባል አገር በፈሪሃ እግዚአብሔር፣ በክርስትና ሃይማኖትና በበጎ ምግባር ጸንታ ትኖር የነበረች ደግ ሴት ናት፡፡ ቂርቆስ የሚባል ሕፃን ልጅም ነበራት፡፡ ይህቺ ቅድስት የዘመኑን አረማዊ መኰንን እለእስክንድሮስን በመፍራቷ ከልጇ ጋር ከሮም ወደ ጠርሴስ በተሰደደች ጊዜ መኰንኑ እነርሱ ከሚገኙበት ሀገር ገብቶ ክርስቲያኖችን እያሳደደ መግደል ጀመረ፡፡ የንጉሡ ወታደሮችም እግዚአብሔርን እንዲክዱ፤ ለጣዖት እንዲሰግዱ ቅድስት ኢየሉጣንና ቅዱስ ቂርቆስን አስፈራሯቸው፡፡ ቅዱሳኑ ግን ሃይማኖታቸውን ለመለወጥ ፈቃደኛ አልሆኑም ነበር፡፡ በዚህም መኰንኑ ተቈጥቶ በዓይንና በአፍንጫቸው ውስጥ ጨውና ሰናፍጭ በመጨመር፣ በጋሉ የብረት ችንካሮች በመቸንከርና መላ ሰውነታቸውን በመብሳት በብዙ ዓይነት መሣሪያ አሠቃያቸው፡፡ እግዚአብሔርም መልአኩን ልኮ የጋሉ ብረቶችን እንደ ውኀ ያቀዘቅዝላቸው፤ ሥቃያቸውንም ያቀልላቸው ነበር፡፡
👉በሌላ ጊዜም በገመድ አሳሥሮ ንጉሡ ሲያስጨንቃቸው ከቆየ በኋላ ራሳቸውን ከቆዳቸው ጋር አስላጭቶ እሳት አነደደባቸው፡፡ ዳግመኛም ከትከሻቸው እስከ እግራቸው ድረስ በሚደርሱ ችንካሮች ቸነከራቸው፡፡ በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ ከሥቃያቸው አድኗቸዋል፡፡ አሁንም ቀኑን ሙሉ በልዩ ልዩ የሥቃይ መሣሪያዎች ቢያስጨንቃቸውም የእግዚአብሔር ኃይልና የቅዱስ ገብርኤል ተራዳኢነት አልተለያቸውም ነበርና ምንም ዓይነት ጉዳት አልደረሰባቸውም፡፡ እንደ ገናም በመጋዝ ሰንጥቀው በብረት ምጣድ በቆሏቸው ጊዜ ጌታችን ከሞት አስነሣቸውና በመኰንኑ ፊት ድንቅ ተአምራትን አደረጉ፡፡ ከተአምራቱ መካከልም ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ የመኰንኑን ጫማ በጸሎት ወደ በሬነት እንዲቀየር ማድረጉ ተጠቃሽ ሲሆን፣ መኰንኑ በተአምራቱ ተቈጥቶ የቅዱስ ቂርቆስን ምላስ አስቈርጦታል፤ ጌታችንም ምላሱን አድኖለታል።
👉ዳግመኛም በፈላ የጋን ውኀ ውስጥ ቅዱሳን ቂርቆስና ኢየሉጣን ሊጨምሯቸው ሲሉ ቅድስት ኢየሉጣ በፈራች ጊዜ ቅዱስ ቂርቆስ ‹‹እናቴ ሆይ አትፍሪ፤ አናንያ፣ ዓዛርያና ሚሳኤልን ከእሳት ነበልባል ያዳናቸው እግዚአብሔርእኛንም ከዚህ የፈላ ውኀ ያድነናል›› እያለ ያረጋጋትና በተጋድሎዋ እንድትጸና ወደ እግዚአብሔር ይጸልይላት ነበር፡፡ ከዚህ በኋላ ተያይዘው ወደ ጋኑ ውስጥ ገቡ፡፡ ውኀም እንደ ውርጭ ቀዘቀዘ፡፡ ደግሞም ወታደሮቹ መንኰራኵር ባለበት የብረት ምጣድ ውስጥ አስገብተው ሥጋቸው እስኪቈራረጥ ድረስ በጎተቷቸው ጊዜ ቅዱስ ገብርኤል አድኗቸዋል፡፡ በመጨረሻም ከእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ተቀብለው በመንፈቀ ሌሊት አንገታቸውን ተቈርጠው በሰማዕትነት ዐርፈዋል፡፡ እስከ ሞት ድረስ በታመኑበት ተጋድሏቸውም ከእግዚአብሔር ዘንድ የሕይወትን አክሊል ተቀብለዋል።
ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር ዘወርኃ ሐምሌ፣ ድርሳነ ገብርኤል፣ ገድለ ቂርቆስ ወኢየሉጣ
የቅዱስ ገብርኤል፣ ቅድስት ኢየሉጣና ቅዱስ ቂርቆስ ጸሎታቸው፣ ምልጃቸው አይለየን!
# መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል
❖ ከ7ቱ ሊቀነ መላእክት አንዱ ነው።
❖ ገብርኤል ማለት የስሙ ትርጉም የእግዚአብሔር ልጅ የሚመስል የእግዚአብሔር ሰው ማለት ሲሆን
ት.ዳን 3+25ሕዝ 9፥2 በተጨማሪም መጋቤ ሐዲስ( የሐዲስ ኪዳን አስተማሪ) እግዚእ ወገብረ (እግዚአብሔር አደረገ ) ማለት ነው።
❖ ብስራታዊ (አብሳሪው) መልአክ ነው። እመቤታችንንና ዘመዷ ኤልሳቤትና አብስሮአልና።
❖ ቅዱስ ገብርኤል አርባብ የተበለው ነገደ መላእክት አለቃ ነው።
❖ በመጀመሪያው የመላእክት ጦርነት ጊዜ አምላካችንን እስክናውቅ ባለንበት ፀንተን እንቁም በማለት መላእክት ያፀናቸው ቅዱስ ገብርኤል ነው።
❖ ተራዳዩ መልአክ ነው።
ዳን ፫፥፲፱-፳፯፣ዳን ፰፥፲፭ ዳን፱፥፳፩-፳፯
❖ ቅዱስ ገብርኤል ከ፯ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ነው።
❖ በጎ በጎውን የምንሰማበት መልካም መልካሙን የምናደርግበት መልካም ቀን ይሁንልን።
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#መልካም እለተ ይሁንልን
ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼.
#እኔ_በእግዚአብሔር_ፊት_የምቆመው_ገብርኤል_ነኝ (ሉቃ 1፥19)
#ይህ_ገብርኤል_ነው
በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የገለጸና የሰበከ
#ይህ_ገብርኤል_ነው ።
የነቢያትን ትንቢት የፈጸመ፤ የክርስቶስን ልደት ለድንግል ያበሰረ
#ይህ_ገብርኤል_ነው ።
ዳንኤልን ከአናብስት ያዳነው
#ይህ_ገብርኤል_ነው ።
ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳናቸው
#ይህ_ገብርኤል_ነው ።
ወደ ዘካሪያስ የተላከ የዮሐንስ ልደት ያበሰረ
#ይህ_ገብርኤል_ነው ።
ወደ ዮሴፍና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ
#ይህ_ገብርኤል_ነው ።
ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣን ከእቶን እሳት ያዳናቸው
#ይህ_ገብርኤል_ነው ።
ሰብአ ሰገልን በኮከብ ምልክት የመራቸው
#ይህ_ገብርኤል_ነው ።
ድንግል ማርያምና ሕፃኑን ክርስቶስን በምድረ በዳ በስደታቸው የመራ
#ይህ_ገብርኤል_ነው ።
የብርሃን ወርቅ የተቀዳጀ
#ገብርኤል_ነወ ።
የአሸናፊና የኃይል መልአክ
#ገብርኤል_ነው ።
ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ
#ገብርኤል_ነው ።
#የመልአኩ_የቅዱስ_ገብርኤል_ጥበቃና_ረድኤት_አይለየን
አሜን አሜን አሜን
#መልካም ቀን
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
📖📖📖📖📖📖📖📖📖
✞ ገብርኤል ✞
ገብርኤል (፪)
ገብርኤል መልአከ ራማ (፪)
ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ
ድምጽህን እናስማ
ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ
ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ
ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ
የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ(፪)
አዝ= = = = =
ከውኃ እና ከሳት ከሞት አመለጡ
በእሳቱ መካከል ለጥፋት ቢሰጡ
አንተ ባለህበት በየትኛውም ስፍራ
ምንም ቦታ የለውም ሞትና መከራ(፪)
አዝ= = = = =
የመንገድ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜ
ገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ
ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና
ዛሬም ለአገራችን ምስራች ይዘህ ና(፪)
አዝ= = = = =
አንጌቤናይቱ ቅድስት እየሉጣ
ስለአንተ ትመስክር እስከ ልጇ ትምጣ
እሳተ ነህ ገብርኤል ነባልባልባ አስወጋጅ
የአምላክ መወለድ ለአለም ምታውጅ(፪)
መዝሙር
አቤል መክብብ
@ortodoxtewahedo
‹‹እስጢፋኖስ›› የግሪክ ቋንቋ ሲሆን ትርጓሜውም "አክሊል" ማለት ነው።
ኦሪትን ነቢያትንና ትውፊት ጠንቅቆ የተማረና ያወቀው ቅዱስ እስጢፋኖስ ወር በገባ በ17 ይታሰባል።
በጌታችን በመድኃኒታችን መዋዕለ ስብከት ጊዜ ጌታን እየተከተለ ትምህርቱን በሚገባ ተምሯል።
የጌታም ደቀ መዝሙር ሆነ፣ ከሰባ ሁለቱ አርድእትም አንዱ ነው።
ሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስ በወረደ ጊዜ ልሳን በዛለት፣ ምስጢርም ተገለጠለት
የስድስቱ ዲያቆናት አለቃና የስምንት ሺህ ክርስቲያን መሪ ሆኖ አገልግሏል።
የእግዚአብሔር ሀይል የበዛለት ድንቅ ተዓምራትን እየፈጸመ በመመላለሱ አይሁድ በምቀኝነት ተነሱበት
ቅዱስ እስጢፋኖስ ያለ ጥፋቱ ተከሰሰ ፍርድም ፊት ቀረበ፣ ሞትን ግን ከቶ አልፈራም
አይሁድን ስራቸውን እየነገረ ወቀሰ፤ በመንፈስም ተሞልቶ የሰማይ መስኮቶች ተከፍተው ጌታችንን በክብሩ ተቀምጦ አየው
ቅዱስ እስጢፋኖስ ያየውን በተናገረ ሰዓት አይሁድ ተረበሹ፣ በድንጋይም ወግረው ገደሉት
የቅዱስ እስጢፋኖስ ምልጃና በረከት ይደርብን
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።" መዝ 34
መላእክት ረቂቅ ፍጥረታት ናቸው ይህም የሰው ልጆችን ለመርዳትና መዳንን ይወርሱ ዘንድ በጣም ጠቃሚ ነው።
ከዓይን ጥቅሻ ለሚፈጥነው እርዳታቸው ምክንያቱ ምን እንደሆነ አረጋዊ መንፈሳዊ ሲናገር" በሚሻቸውም ዘንድ ከፍጥነታቸው የተነሣ ይገኛሉ" ይላል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሁሉም ሥፍራ የሚገኝ "ምሉዕ በኩለሄ" (Omnipresent) ነው
ብላ የምታምነው እግዚአብሔርን ብቻ ነው። (መዝ 139)
ከአንድ በላይ አብያተ ክርስቲያናት የታነፀለት የመታሰቢያ በዓሉ ቀን በየአገራቱ ስሙ የሚጠራና "አድነኝ" ተብሎ የሚለመን መልአክ እንዴት በዚህ ሁሉ ሥፍራ የሚደረገውን
ፀሎት መስማት ይችላል? ብለው የሚጠይቁ ወገኖች አሉ።
እነዚህ ጠያቂዎች መረዳት ያለባቸው በቃላት መገለፅ የማይቻለውን ከአሳብም በላይ ረቂቅ የሆነውን ይህን የመላዕክት ፍጥነት ነው። በጣም አስደናቂው የሰው እጅ ሥራ የሆኑት በሞገድ (wave) አማካኝነት በእኩል ሰዓት በአንድ ሰው የሚተላለፈውን የዜና ሥርጭት አምኖ የሚቀበል ሰው እንዴት <የሚሳነው ነገር የሌለ> እግዚአብሔር መላዕክት በሚፈልጉበት ሥፍራ በእኩል ሰዓት እንዲገኙ የሚያደርግ አስደናቂ ፍጥነት ሰጥቶ ፈጠራቸው የሚለውን መቀበል ዳገት እንደሚሆንበት ማሰብ ነው። በሀሳባችን በፍጥነት ከፈለግንበት እንደምንደርስ ሁሉ መላዕክትም ከሀሳባችን በበለጠ ረቂቃን ናቸው። "ፍጥረታቸው መንፈስ (ረቂቅ) ነውና።
የእግዚአብሔር መላእክ በሚፈሩት ሰዎች ሥፍራ ይሰፍራል ያድናቸውማል። (መዝ 104:4)
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
"ናና ኢየሱስ" ብሎ መዘመር ችግር የለውም። ኢየሱስ ብቻውን እንደማይመጣ አለማወቅ ነው ትልቁ Imbecilty።
ማቴ 25:31።
አዎ ሙሽራችን ክርስቶስ ይመጣል። ያንጊዜ ግን
ዘይት(በጎ ምግባር) የሌላቸው ሰነፎች ዘይት ስጡን ብለው የሚለምኑ የሙሽራውን አጃቢዎች(ቅዱሳኑን) እንጂ ሙሽራውን አይደለም።
የዘፈን ዜማ እንዳይሰረቅ ሕግ በነበረበት አገር፥ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ መሰረቁንም፥ የጊዜ እንጅ የሰው ዳኝነት የሚያስተካክለው አይመስልም።
መ/ር ሥሙር አላምረው
#ማስታወሻ
በዚሁ አጋጣሚ <<ኃጢአቷን የቀበረችው ማርያም>> የምትለዋን የመምህሩን የምርምር ውጤት እንዲያነቧት እጋብዛለሁ።
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
🕯ሐምሌ 15 እንኳን ለታላቁ ሊቅና አፈ በረከት #ቅዱስ_ኤፍሬም ሶርያዊ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሰን!🤲
(ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ (ከ298 - ሐምሌ 15, 365)
💞 የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል:: አንደበቱም ፍርድን ይናገራል:: የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው:: በእርምጃውም አይሰናከልም:: +"+ (መዝ. 37:30)
✝እግዝእትየ፦
መዝገበ #በረከት፤
መዝገበ #ቅድሳት፤
መዝገበ #ንጽሕ፤
መዝገበ #ርህራሄ፤
መዝገበ #የዋሃት፤
✞ባርክኒ በእዴኪ፤ በከመ ባረኪዮ #ለኤፍሬም ፍቁርኪ፤ በበረከተ ወልድኪ ወአቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ፡፡
✞ ጽንዕት በድንግልና: ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ለቅዱስ ኤፍሬም የሰጠሽውን ጸጋውን: ክብሩን: አእምሮውን: ለቦናውን በልቡናችን ሳይብን: አሳድሪብን አሜን/፫🤲🤲
💞መልካም የበረከት ቀን🤲
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
✝የዝናም ሰኮናው ተሰማ✝
ንስሐ ግቡ
Size:-63.5MB
Length:-1:08:34
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
✝አቤቱ ድውይ ነኝና ፈውሰኝ✝
"ሁላችሁም የ90 ቀን ቻሌንጁን ተቀላቀሉ"
Size:-95MB
Length:-1:42:35
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር