ከሕይወት ስሜቶቼ እየተናጡ የሚፈሱ የእውነት ፥ የሕይወት ፥ የውበት ፥ የኢትዮዽያዊነት ትውፊት ፥ ፍቅር ፥ ሀሴት ፥ . . . …ከሕልም ድስቴ እየተንተከተኩ በብሩሾቼ ጫፍ የሚገነፍሉ ስሜቶቼን ፤ ከሕልሜ ሕልም ፤ የስዕሎቼን የዘር ፍሬ በብሩሾቼ የፀነስኳቸውን ፥ በየቀኑ የሚወለዱ ስንኞቼን ፥ ከሕያዋን እውነቶች ፥ ሲድህ ከሚኖር እኔነቴ።