tv_varish | Unsorted

Telegram-канал tv_varish - TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

23304

የቫርዚሽ ቲቪ የየቀኑ የእግር ኳስ ጨዋታ ኘሮግራም Yahsat 52.5°E - 11785 H 27500 - TV Varzish Biss Key for TV Varzish 🔐 12 34 00 46 AB CD 00 00 Or 🔐 12 34 00 46 AB CD 00 78 Football HD Program @varzish_tv2 @varzish_tv2

Subscribe to a channel

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

የ ሻምፕዮንስ ሊግ ዕሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆኗል !

አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ

አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ

ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ

ባርሴሎና ከ ፒኤስጂ

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

🖐🖐 1....አርሰናል ከ ባየርን ሙኒክ

🖐🖐 2.... አትሌቲኮ ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

3ቱን ማሽን የምትሸጡ ካላቹ ሱቅ ምናምን ያለቹ ሰዎች inbox አድርጉልን ልንገዛ ስለፈለግን ነው
reseller txt atedergu

@Abelndaa

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

የkeno ቤት እዕ
scanner
Printer
Tv
Wifi router ያላቹ  እንገዛለን

@Abelndaa  @Abelndaa

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዙር ሙሉ ድልድል

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

🕔 1:30 ETH Local 🇪🇹
🏟️ "Anfield"

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሜር ሊግ ዛሬ ቀጥሎ ይደረጋል

የተወዳጁ አርቲስት አበባ ባልቻ (አስናቀ) የዚህ ሳምንት የፕሪሚየር ሊጉ ግምቶች 😍

● ቸልሲ 2-1 ሼፊልድ
● ማን ሲቲ 2-0 ፓላስ
● አርሰናል 3-1 ብራይተን
● ሊቨርፑል 3-0 ማን ዩናይትድ

ከሸገር ስፖርት ከእውቁ ጋዜጠኛ አበበ ግደይ የተወሰደ

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

ዘንድሮ ሻምፕዮንስ ሊጉን ለማሸነፍ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ክለቦች !

/channel/TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

🚨 ከቻምፒዮንስ ሊግ ከምድባቸው ሶስቸኛ ሆነው አጠናቅቀው ኢሮፓ ሊግ የሚጫወቱ ክለቦች

🇹🇷 ጋላታሳራይ
🇫🇷 ሌንስ
🇵🇹 ብራጋ
🇵🇹 ቤኔፊካ
🇳🇱 ፌይኖርድ
🇮🇹 ኤስ ሚላን
🇨🇭 ያንግ ቦይስ
🇺🇦 ሻካታር ዶኔስካ

SHARE"
/channel/TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

🗓 Fri, Dec 8
🖥 TV Varzish
Italy Serie A
Juventus 🆚️ Napoli
⏱ 04:45 ETH Local 🇪🇹
⏱ 10:45 PM
⏱ GMT+3 22:45



@TV_VARISH @TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

ኑሮ የገባው የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌድሬሽን 🙏

⚡️በድሬዳዋ ከተማ በየዓመቱ የሚደረገው የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። በዚህ ውድድር ላይ በየጨዋታው ፌድሬሽኑ ጥሩ ብቃትን ለሚያሳዩ ተጫዋቾች 5 ሊትር ዘይት እና 25 ኪሎ ሩዝ እንዲሁም ማልያ ይሸለማል 👌

⚡️ይሄ ነው ወቅቱንም ኑሮን ያገናዘበ ሽልማት 👌 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን በሚያዘጋጀው የከፍተኛ ሊግ ውድድር ግን ጥሩ አቋም የሚያሳየው ተጫዋች ፎቶ ብቻ ይነሳል 🤔

በ ቴዎድሮስ ታከለ

/channel/TV_VARISH
/channel/TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

የ miko mikee
ምርጥ 5 ፕራንኮች

https://youtu.be/dP9X8IlYj88

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

ኤቨርተን ወደ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ገብቷል !

የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የፕሪሚየር ሊግ የትርፍ እና የዘላቂነት ህግን በመጣስ ምክንያት የ10 ነጥብ ቅጣት ተላልፎበታል ። ቅጣቱ ወዲያውኑ ስለሚተገበር ኤቨርተን አሁን ወደ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ይገኛል ።

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

ትላንት ዲማርኮ ያስቆጠረው ጎል🔥
/channel/TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

/channel/TV_VARISH
/channel/TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

ሪያል ማድሪድ ከ ማንቸስተር ሲቲ

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

ዋጋ 4000 ብር
ብዛት ሚወስድ ቅናሽ አለው
contact
@Abelndaa  @Abelndaa

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

ዋጋ 5000 ብር
ብዛት ሚወስድ ቅናሽ አለው
contact
@Abelndaa @Abelndaa

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

Happy 82nd Birthday 🎂, Sir Alex Ferguson!

🏟 2,155 Games
✅ 1,253 Wins
🤝 490 Draws
❌ 412 Defeats
🏆 50 Trophies

38 trophies – Manchester United
11 trophies – Aberdeen
1 trophy – St.Mirren

The 'GREATEST MANAGER' ever.👏

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

🗓 Sunday Dec 17
🖥 TV Varzish
Italy Serie A 🇮🇹
AC Milan 🆚️ Monza
⏱ 8:30 ETH Local 🇪🇹
⏱ 2:30 PM
⏱ GMT+3 14:30

🖥 TV Varzish
England Premier League 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Arsenal 🆚️ Brighton
⏱ 11:00 ETH Local 🇪🇹
⏱ 5:00 PM
⏱ GMT+3 17:00

🖥 TV Varzish
Germany Bundesliga 🇩🇪
Bayer Leverkusen 🆚️ Eintracht Frankfurt
⏱ 7:30 ETH Local 🇪🇹
⏱ 1:30 PM
⏱ GMT+3 19:30

🖥 TV Varzish
Spain La Liga 🇪🇸
Real Madrid 🆚️ Villarreal
⏱ 5:00 ETH Local 🇪🇹
⏱ 11:00 PM
⏱ GMT+3 23:00

@TV_VARISH @TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

ለምን ፍርድ ቤት አልቀረቡም?
መንግስት የሰጠው ማብራሪኛ
https://youtu.be/pHudQS-tC1E

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

መንግስት ቤቲንግ ቤቶችን እየዘጋ ነው 👇👇
https://youtu.be/KHx6tOXKAFo?si=sF8_b9VwJu4cDjJV

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

አቶ ታዬ ደንዳ ቤተሰቦች
ከቤታቸው ተባረሩ 
https://youtu.be/t9cbQi7bMCk
https://youtu.be/t9cbQi7bMCk

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ወደ 16ኛ ዙር የአወሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ያለፉ ክለቦች

ቋት 1

🇩🇪 ባየርን ሙኒክ
🇩🇪 ዶርትሙንድ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አርሰናል
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንችስተር ሲቲ
🇪🇸 ሪያል ማድሪድ
🇪🇸 ባርሴሎና
🇪🇸 ሪያል ሶሴዳድ
🇪🇸 አትሌትኮ ማድሪድ

ቋት 2

🇫🇷 ፒኤስጂ
🇮🇹 ኢንተር
🇮🇹 ላዚዮ
🇮🇹 ናፖሊ
🇵🇹 ፖርቶ
🇩🇪 አርቢ ሌፕዚንግ
🇩🇰 ኮፐንሀቨን
🇳🇱 ፒኤስቪ
/channel/TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

🗓 Thu, Dec 7
🖥 TV Varzish
England Premier League
Tottenham vs West Ham
⏱ 05:15 ETH Local 🇪🇹
⏱ 11:15 PM
⏱ GMT+3 23:15



@TV_VARISH @TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

የድርጅቶቻቹን logo በ string art ማሰራት ከፈለጋቹ   ወይም የኛ የሰራናቸው የተለያዩ የሚያምሩ ስራዎች ለመግዛት ከፈለጋቹ
0967280853/0942388279
በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት እናደርሳለን
በስራችን ይደሰታሉ
@Abelnda   @Abelnda

/channel/asquarewallart

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

OFFICIAL

ጁድ ቤሊንግሀም የ2023 የGOLDEN BOY ሽልማት አሸናፊ ሆኗል!

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

በቦንደስሊጋው ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት አሰልጣኝ😍

⚡️ዩኒየን_በርሊን በጀርመን ቦንደስሊጋ ታሪክ ሴት አሰልጣኝ የቀጠረ የመጀመሪያ ክለብ ሆነዋል። ዩኒየን በርሊን marie_Louise_Eta የተባለች ሴት አሰልጣኝ መቅጠራቸው አሳውቀዋል።

Via - DW

/channel/TV_VARISH

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

samsung note 8 battery yalwe kale
Ba freem kahona desyelyal
@Abelndaa

Читать полностью…

TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ

Saturday Oct 21
🖥 TV Varzish
Spain La Liga 🇪🇸
Sevilla 🆚️ Real Madrid
⏱ 01:30 ETH Local 🇪🇹
⏱ 07:30 PM
⏱ GMT+3 19:30

🖥 TV Varzish
Spain La Liga 🇪🇸
Celta Vigo 🆚️ Atlético Madrid
⏱ 4:00 ETH Local 🇪🇹
⏱ 10:00 PM
⏱ GMT+3 22:00


@TV_VARISH @TV_VARISH

Читать полностью…
Subscribe to a channel