የቫርዚሽ ቲቪ የየቀኑ የእግር ኳስ ጨዋታ ኘሮግራም Yahsat 52.5°E - 11785 H 27500 - TV Varzish Biss Key for TV Varzish 🔐 12 34 00 46 AB CD 00 00 Or 🔐 12 34 00 46 AB CD 00 78 Football HD Program @varzish_tv2 @varzish_tv2
ለተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት
@Thailandvisacustomercarebot ያናግሩን
አልጄሪያ ከ ግብፅ ባደረጉት ጨዋታ የዌስትሀሙ ተጫዋች ሰዒድ ቤንራህማ ተቀይሮ ሲወጣ የአሰልጣኙን እጅ አልጨብጥም በማለቱ ብቻ ምን እንዳደረገው ተመልከቱ ።
አሰልጣኙ ምላሽ ! 😂
/channel/TV_VARISH
/channel/TV_VARISH
ቤልጄማዊው ኮከብ ጫማውን ሰቅሏል !
የቼልሲው ሌጀንድ ኤደን ሃዛርድ በ32 አመቱ ራሱን ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ማግለሉ አሳውቋል።
"ከ16 አመታት እና ከ700 በላይ ጨዋታዎች ካደረግኩ በኋላ የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋችነቴን ለመጨረስ ወስኛለሁ።" ሲል ተናግሯል ።
💔
/channel/TV_VARISH
/channel/TV_VARISH
ሞጣ እና ጂጂ ኪያ ላይቭ ተጫረሱ https://youtu.be/nW6t82M-Nm8
Читать полностью…የሳምንቱ የእንግሊሽ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች አንድ ላይ ሀይላይትጨ ብንፖስት ስንት ሰው ገብቶ ያይልናል?
Читать полностью…የዩቲዩበሮች ምርጥ ሪያክሽን ስብስብ https://youtu.be/5kc4BD353GY
Читать полностью…⚡️🔥MATCH DAY 📆 Sun,3 sep
🖥 TV-Varzish
🇬🇧Premier Leauge 23/24
"Arsenal"🔴 🆚 "Man United"⚫️
🏟️ "Emirates"
🕔 12:30 ETH Local 🇪🇹
@TV_Varish
https://youtu.be/EnhgPsOz4_I?si=_5a65tAyCNComiuL
Читать полностью…https://youtu.be/EnhgPsOz4_I?si=_5a65tAyCNComiuL
Читать полностью…🗓 Saturday Sep 2
🖥 TV Varzish
England Premier League 🏴
Sheffield United 🆚️ Everton
⏱ 08:30 ETH Local 🇪🇹
⏱ 02:30 PM
⏱ GMT+3 14:30
🖥 TV Varzish
Spain La Liga 🇪🇸
Real Madrid 🆚️ Getafe
⏱ 11:15 ETH Local 🇪🇹
⏱ 05:15 PM
⏱ GMT+17:15
🖥 TV Varzish
England Premier League 🏴
Brighton 🆚️ Newcastle
⏱ 01:30 ETH Local 🇪🇹
⏱ 07:30 PM
⏱ GMT+3 19:30
🖥 TV Varzish
Italy Serie A 🇮🇹
Napoli 🆚️ Lazio
⏱ 03:45 ETH Local 🇪🇹
⏱ 09:45 PM
⏱ GMT+3 21:45
@TV_VARISH @TV_VARISH
ምድብ F
1. ፒኤስጂ
2. ዶርትሙንድ
3. ኤሲ ሚላን
4. ኒውካስትል
ይሄ ራሱ ምርጥ ምድብ ሆኗል 🔥
ሜሲ 🥶
/channel/TV_VARISH
/channel/TV_VARISH
#OFFICIAL በኮትዲቫር አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይሄን ይመስላል ::
/channel/TV_VARISH
/channel/TV_VARISH
የሼፊልዱ ተጫዋች የተጎዳበት ቅፅበት 😭😭💔
Get Well soon. 🙏
Wednesday oct 4
🖥 TV Varzish
UEFA Champions League
Group H
Porto 🇵🇹 vs Barcelona 🇪🇸
⏱ 4:00 ETH Local 🇪🇹
⏱ 10:00 PM
⏱ GMT+3 22:00
@TV_VARISH @TV_VARISH
👗(ሀኒት ሽፎን)👗👗👗ከህንድ የምናስመጣቸውን የተለያየ አይነት ሽፎኖች በመረጡት ዲዛይን እንደፍላጎትዎ ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን
📞ስልክ ቁ. 0913 840279
0967504002
telegram: @Hanit16 /channel/hanitchiffon /channel/hanitchiffon
የሮናልዶ ሆቴል ለተጎጂዎች መጠለያነት ውሏል !
ሞሮኮ የሚገኘው የክርስቲያኖ ሮናልዶ ሆቴል በሀገሪቱ በተከሰተው አስከፊ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ተጎጂዎች መጠለያነት እንዲያገለግል ፍቃድ መስጠቱ ተገልጿል።
ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በገጠማት አስከፊ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ እስካሁን 700 የሚጠጉ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ሲነገር በቀጣይ ቁጥሩ ሊጨምር እንደሚችል ተጠቁሟል።
የእዚህ ሳምንት ምርጥ
tik tok ቪዲዮዎች👇
https://youtu.be/kaXX1G1797A
የእዚህ ሳምንት ምርጥ
tik tok ቪዲዮዎች👇
https://youtu.be/kaXX1G1797A
አንዴ እባካቹ ትብብር ነው
አዲስ ዩትዮብ ጀምሬ ነው 😔😔😔
ቻናሉ ላይ ገብታቹ ነው ላይክ ምታደርጉት
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ
አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
/channel/+uIe_tE-CuexkZjhk
አንዴ እባካቹ ትብብር ነው
ሁላቹም አንዴ ገብታቹ ላይክ አድርጉልኝ
አዲስ ዩትዮብ ጀምሬ ነው 😔😔😔
𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇 𝐃𝐀𝐘 🔥
🔴 " TV-Varzish"
📆 Sat,Sep 2
🇬🇧 Premier Leauge 23/24
⚽️ "Brighton " 🆚 "Newcastle "
🕔1:30 ETH Local 🇪🇹
@TV_Varish
ምድብ A
1. ባየር ሙኒክ
2. ማን ዩናይትድ
3. ኮፐንሀገን
4. ጋላታሳራይ
ሌላ አስገራሚ ምድብ 🔥