ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
. ማንም ሳያውቀኝ
ቴዎድሮስ ታደሰ - Live
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ከፍ በል -ሳሚ ተ/ሚካኤል
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
በርካታ ተወዳጅ ዝማሬዎችን ያቀናበረው እውቁ ሙዚቀኛ ምህረተአብ ታዬ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን።
▷ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
. አቤት ስራህ ድንቅ ነው
ካሌብ ተስፋዬ - ዘመን ተሻጋሪ
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
እንደ ንስር -እምነት ሳሙኤል
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
መቼ ደርሳለሁ ካንተ፤
መቼ አያለሁ አንተን ፤
ነፍሴ አልቃለች በናፍቆት፤
ልትሆን በእግርህ ስር ባንተ ቤት፤
እውነት ብርሃን ወደአንተ ይመሩኛል፤
ወደቅድስና ማደሪያ ይወስዱኛል፤
ጉልበቴ በስምህ ሁሌ ባንተ ጽኑ ነው፤
ማዳንህ ደስታዬ ተስፋዬ ሆነህ፤
የምንዘምረው ምዘምረው።
የምዘምረው - ፀጋአብ አለሙ
Full Album ▷ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
. ታማኝነትህ
አገኘው ይደግ - Live Worship
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. ፈራ ፍርሃቴ
ሳሙኤል አዴሎ - Live
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. ስንፍናዬም ይራቅ
እየሩሳሌም ወርቁ - Studio Live
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. አጥራኝ
እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ - New Album
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
በድንቅ ዝማሬዎቿ የባረከችኝ የቤተክርስቲያን ስጦታ የሆነችው ተወዳጇ ዘማሪት አስቴር አበበ ልደቷ ነው።
መልካም ልደት!
Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
. ዝምታህ መልስ ሆነኝ
ሃና - Live Worship
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. ናፍቄአለሁ
አቤኔዘር ለገሰ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. እንዲህ ነው
እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ - 🆕 Album
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. እንዲሁ በዋዛ
መስፍን ጉቱ -ልዩ ዕ.(1998)
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. ህልውናህ
ሳሙኤል አዴሎ - Live
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. አይዞህ - መስከረም ጌቱ
Music by Mihretab Taye
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. አንተ ያልከው ይሁን
አስፋው መለሰ -ዘመን ተሻጋሪ
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ሁሉን በውበቷ ስትገንበት ኖራ፤
ጥበብ ደከመች አምላክ ስታብራራ፤
ሁሉን በግነቷ ስትገልጽበት ኖራ፤
ጥበብ ተሸነፈች አንተን ስታብራራ፤
አትመሰልማ በምንም ምሳሌ፤
ጣትህ በሰራችው ባለው እስከዛሬ፤
ደርሶም አይገልጽህም የቃላት ውበቱ፤
ልቤ ይዘምር እንጂ ከመንፈስ ቅኝቱ፤
ስምህን ጠርቼ ቅኔን ልዘረፍበት፤
ቃል አልተወለደም ክብር ሊከብርበት።
ጥበብ ተሸነፈች - ቤቲ ተዘራ
▷ www.Albastros.com
▷ @Yedestaye_Elilta
. የኢየሱስ ደም
ሰላም ደስታ - Live Worship
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. መልካም ነህ
በረከት ዘውዱ - Davo Bass
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. ምህረት የገነነለት
ሊዲያ አንተነህ - Kingdom
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. ምህረት ይበዛለት
አቤኔዘር ለገሰ - Live
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. ተናግሬ ነበር
አውታሩ ከበደ |ቁ-4[1997]
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ያረፈበት ዓይኔ የወደደው ልቤ፤
በኢየሱስ ቁንጅና ላይ ነው ያለው ሀሳቤ፤
ያረፈበት ዓይኔ የወደደው ቀልቤ፤
በኢየሱስ ቁንጅና ላይ ነው ያለው ሃሳቤ።
ፍጥረት በሙሉ ይየው፤
ይየው ጌታን ይየው፤
አንዴ ቀምሶ ካጣጣመው፤
ሌላ አያሰኘው፤
ሌላውን ላልወድ ሌላዉን ላልሻ፤
በሌላ ላልታለል ሌላዉን ላልሻ፤
ተማርኬያለሁ እስከመጨረሻ ፤
አመልከዋለሁ እስከመጨረሻ።
ያረፈበት ዓይኔ - ሳሚ ተ/ሚካኤል
Full Album ▷ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
. ውለታው እጅግ ብዙ ነው
ታምራት ሃይሌ - ዘመን ተሻጋሪ
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. ከቦኝ የለም ወይ
ኮኪ አለማየሁ - Live Worship
▷ Albastros.com ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. ሰራተኛው አንተ
ሂሩት በቀለ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
💬💬💬💬💬💬
✅ እንዲህ ነው የተሰኘው የተወዳጁ ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ ቁጥር ስድስት አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ ዩቲዩብን ጨምሮ በሁሉም መተግበሪያዎች ተለቋል።
✅ ውድ የደስታዬ እልልታ ቤተሰቦች በራሱ YouTube ቻናል ገብታችሁ አድምጡ እና Subscriber በማድረግም አገልግሎቱን እንድትደግፉ እናበረታታችኋለን።
➡️ pastorendalewoldegiorgismi8191?si=ET2hCLdSefnIz30a">YouTube Link ▶️
Albastros.com ✅
@Yedestaye_Elilta ✅
. . . #የእርዳታ_ጥሪ. . .
ወጣት ፌኔት ቱሉ በቆየ በደም ግፊት በሽታ ምክንያት ሁለቱም ኩላሊቷ በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድተዋል፡፡ ለዚህም ህክምና ኩላሊትን ተክቶ ደምን ማጥራት በሚችል የሂሞ ዳያለሲስ ማሽን ከመስከረም ወር 2017 ዓ.ም እስከ አሁን ድረስ በቶም ልዩ የኩላሊት ክሊኒክ በሳምት 3/ሶስት/ ጊዜ እጥበት ይደረግለታል። ለአንድ የደም እጥበት 3000.00/ሶስት ሺ ብር/ በሳምንት 9,000.00/ዘጠኝ ሺ ብር/ እየከፈለች ህክምና እያደረገች ትገኛለች፡፡ ከኩላሊት በሽታ ጋር የሚመጣ የደም ማነስ ሀክምና አይረን (IRON) እና ኢፒኦ (EPO) በሳምንት ሁለት ጊዜ ለእንድ አይረን 450.00/አራት መቶ ሃምሳ ብር/ በሳምንት 900.00/Mጠኝ መቶ ብር/ ለአንድ ኢፓቲን 1300.00/አንድ ሺ ሶስት መቶ ብር/ ኤፓሪን 550.00/አምስት መቶ ሃምሳ ብር/ እየከፈለች በህክምና ላይ ትገኛለች፡፡ ይህ ወጪ የላብራቶሪ 'በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች እና የትራንስፖርት ሳይጨምር ነው፡፡ ዳያለሲሱ የማይቋረጥና ተከታታይነት ያለው ስለሆነ ሂወትን ለማቆየት ሲባል ንቅለ ተከላ የሚያስፈልግ ሲሆን ለንቅለ ተከላው 3,500 000.00 /ሶስት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ ብር/ የሚያስፈልግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከላይ የተዘረዘሩ ችግሮችን በመረዳት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉላት ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
. . . መርዳት ለምትፈልጉ . . .
1000611589712 ፌኔት ቱሉ ወርቁ
1000247849185 አቤል ቱሉ ወርቁ (የወንድሟ)
ወይም ሐዋሽ ባንክ 0l320444559000 አቤል ቱሉ ወርቁ
በምትችሉት አቅም ከጎኗ ቁሙላት🙏🙏