Ende albezam ende... koy lmndnw esu des balew seat mifetnen...
Sijemer aymechenm apparent endalen negeriln...... berasu class yefetnen
Awo Lo3 new mnseraw gn eko lela pdf note elkalehu blo neber ehen sayhon lela new matnat yalebachu blwal
Читать полностью…"ጥበብን ለስብዕና 2"
የሀሳብ ገበያ-Though Market
በዓለም የመጀመርያው የሀሳብ ገበያ በኢትዮጵያ!እንዴት ሀሳባችንን እንሽጥ!
ምን ልስራ? ምን ላድርግ? ሀሳብ አለኝ ግን... ምን ቢዝነስ ልጀምር? መቼ ልጀምር? የቱ ይሻለኛል ማንን ላማክር?
የብዙ ወጣቶችና ሰዎች ጥያቄ ነው።
ኑ መልስ ከታላላቅ ባለሙያዎችና ስኬታማ ሰዎች እነሆ!
✍ በጥበባዊ መሰናዶ የተዋሃደ፤ ቆም ብለን ያለንን እምቅ አቅም የምንመለከትበትና ምን አይነት ስራ/ቢዝነስ መጀመር እንዳለብን ልምዶችን የምንቀስምበት
ኘሮግሙ ምን ምን ያካትታል?
✍ የቢዝነስ ሀሳቦች፣ ውይይት፣ግጥም፣ኮሜዲ፣ አነቃቂ ንግግሮች፣ የታለንት ውድድር፣ ልምድ ማካፈል፣ ጥያቄና መልስና የሚያሸልሙ አዝናኝ ጨዋታዎች
✍ እንዴት ልታደም?
ፕሮግራሙ የካቲት 18 ቅዳሜ ጠዋት ከ
2:00-6:30 በአንጋፋው ብሄራዊ ትያትር ይካሄዳል።
መግቢያ ትኬት 100 ብር ብቻ
✍ ትኬት ባቅራቢያዎ ያገኛሉ ወይም በሞባይል ባንኪንግ፣ ቴሌ ብር እንዲሁም በዴሊቨሪ ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ
በ 0900304900
0940168750 ይደውሉልን
ይምጡ የምር ይደጉ!
የካራባዎ ካፕ ዋንጫ ጨዋታ
⏰ተጠናቀቀ
ማን ዩናይትድ 2-0 ኒውካስትል ዩናይትድ
#ካሴሚሮ
#ራሽፎርድ
@Man_united_ethio_fans @Man_united_ethio_fans
⭕️❗️ማስታወቂያ❗️⭕️
⭕️የLevel 4 የመጀመርያው ሲሚስተር የሚጠናቀቅበት ጊዜ።
⭕️ለፈተናው ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ።
kalab assefa A4 CLASS CR