Eda min malt new ye mekidemi yetetkawi finalie lidersi 1 saminti sikerewi ayideli rda yaleni
Читать полностью…Ripoch kalngerulen demo le maksegho nw yemeselen blen gegem yaw bezu hasab seleminorebet yeresawal yalken maksegho nw enlewalen beka
Читать полностью…this is your group assignment for prepare financial report, and each group should be submit on the next monday morning
Читать полностью…Seatu altekeyerm yemtimetu nu yematimeyu demo kiru enen aymeleketegnm menager yalebign tenagirehalewu enate etsan aydelachum yemshalachun tawukalachu
Читать полностью…⭕️❗️አስቸኳይ ማሳሰቢያ❗️⭕️
⭕️ ወራዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ እስከ ዕሮብ22/06/2015ዓ.ም ድረስ እንድትከፍሉ!!!።
⭕️የሬጅስትራል መልዕክት ነው።
Berasu kfilegize asayment eko alen 1 samnt eko teseton nber arbilet silachu lemn enbi alachu awun eshi aylegnm
Читать полностью…Ye hulachnm hasab kehone beka yaregelenal ripoch ngerulen ye gelun ass le nege yehun
Читать полностью…የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ወደ ቴክኒክና ሞያ ተቋማት የሚገቡ ሰልጣኞች የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ፡፡
በዚህም መሰረት በደረጃ 5 የመግቢያ መቁረጫ ነጥቡ በተፈጥሮ ሳይንስ ወንዶች 246 እና ከዚያ በላይ ፣ ለሴቶች 218 እና ከዚያ በላይ ሆኗል፡፡
ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንዶች 203 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 202 እና ከዚያ በላይ ሆኖ ተቆርጧል፡፡
ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 149 እኛ ከዚያ በላይ ሆኗል፡፡
ለማህበራዊ ሳይንስ በደረጃ 5 ለወንዶች 203 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 179 እና ከዚያ በላይ ሆኗል፡፡
ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንዶች 173 እና ከዚያ በላይ ፣ ለሴቶች 171 እና ከዚያ በላይ ሲሆን ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች የመግቢያ ነጥቡ 149 እና ከዚያ በላይ ሆኗል፡፡
ለደረጃ 3 እና 4 እንዲሁም የደረጃ 1 እና 2 የመግቢያ ነጥብ ተቆርጦ ይፋ ተደርጓል፡፡
የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ስልጠና እስካሁን ከደረጃ 1 እስከ 5 ተከፋፍሎ ይሰጥ የነበረ ሲሆን በአዲሱ ፖሊሲ መሰረት እስከ ደረጃ 8 ድረስ ከፍ ተደርጎ መሰናዳቱ ተሰምቷል፡፡
ይህም ደረጃ 6 ከመጀመሪያ ዲግሪ ፣ ደረጃ 7 ከሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም ደረጃ 8 ከሶስተኛ ደረጃ አቻ ነው ተብሏል፡፡
@Addis_News
@Addis_News
Esyi gobez yene enat esu yigodal eji anchi mn thogalesh edatmechi eshi cnk yibelewo
Читать полностью…