ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ?
ተነስትዋል፡እንጂ፡ በዚህ፡ የለም።
የሰው ፡ልጅ ፡በኋጢአተኞች፡ እጅ ፡አልፎ ፡ሊሰጥ ፡ሊሰቀል፡ በሦስተኛውም፡ ቀን፡ ሊነሣ፡ ግድ፡ ነው፡ እያለ፡ ገና፡ በገሊላ፡ ሳለ ፡ለእናንተ፡ እንደተናገረ አስቡ ።
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤
እንኳን ለ ፋሲካ በአል በሰላም አደረሳቹ
Betelehem
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
— ኢሳይያስ 53፥5
መልካም በዓል ።
ይገርማል…🤔
የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል!
ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠA b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z። የነዚን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 .... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ።በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ።
1. #ትጉ_ስራ
(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%
2. #እውቀት
(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%
3. #ፍቅር
(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%
4. #እድል
(L+u+c+k)=47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም ለውጥ መቶ ፐርሰንት(100%)ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ። ታዲያ (100%)ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ብር ይሁን እንዴ?
5. #ገንዘብ (M+o+n+e+y)
(13+15+14+5+25)=72%
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን?
6. #አመራር
(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97%
አሁንም አይደለም!
ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ፣አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ።
7. #አስተሳሰብ
(A+t+t+i+t+u+d+e)
(1+20+20+9+20+21+4+5) =100%
እናም ወዳጄ ውጤትና የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ።
አስተሳሰባችን እስካልተለወጠ ድረስ የሚለወጥ ነገር የለም አስተሳሰባችንን እንለውጥ።
#fb
ማጋራት መተሳሰብ ነው
📚@metsehaf📚
Ye cost new final mayet yemteflgo ke 5 seat gemero negey mayte tecelalachoh ye likal ga
Читать полностью…Ye mekdm process pay roll yetblasbacw sewoc sego ke 7 sat jmro eske 9 sat ders class yestal keza ke beal bwhala yftnal endza nw yalw
Читать полностью…●●●●●yem.r dese sitet yalebachu ljochi kalachu 30/07 /2015 metachu asitekakilu 3 :00 tebilachuwal
Читать полностью…Segno masitekakel sayhon yasitemrachu ena keza endadisi asayment seto fetena yfetinachuwal kebeal bewala
Читать полностью…⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️nege endatikeru 3:00-5:00 m.r melese wutet yasayal
Kalefachu mnm aynet kerta ena masitekakeya aydergim tebilachuwal