Belu bel atabizuta ende tmrt eko mulu lemulu yemyabekawu be 15 new aygibu bilen kasikeranachewu kenu ychemral beza lay demo eshi aylegnm abezachut new yemlewu
Читать полностью…ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ስማችሁ ልክ መሆኑን እያረጋገጣችሁ ከዲን ቢሮ ከሀምሌ 15/11/2015 በኋላየደረጃ ሁለት ሰርተፍት እንድትወስዱ እና የደረጃ ሶስት ምዘና በ25/11/15 እንደሚሰጥ በማሰብ ቅድሚያ ዝግጅት እንድታደርጉ አሳስባለሁ ።
Читать полностью…