aastuecsf | Unsorted

Telegram-канал aastuecsf - AASTU-ECSF

-

The Official Telegram Channel Of Evangelical Christian Students Fellowship at AASTU. Acc no: METI TEGEGNE AND/OR YONAS SISAY 1000411632818 Stay tuned via: @galleryaastuecsfBot @souceoflifeBot

Subscribe to a channel

AASTU-ECSF

1. 2 ጢሞ 3:16-17 ምን ይላል? በራሳችሁ አማርኛ ጻፉት (copy paste አታድርጉ)

2. ከዚህ ጥቅስ ውስጥ አምስት የእግዚአብሔር ቃል ጥቅሞችን ዘረዝሩ፡

3. በቃሉ መሠረት "የእግዚአብሔር ሰው" ማን ነው?

4. አንዱ የእግዚአብሔር ቃል ጥቅም አማኞችን ለበጎ ስራ (ለመልካም ስራ) ሁሉ ማዘጋጀት ነው።
አንተ (አንቺ) ልትሠሩት ከምትችሉት መልካም (በጎ) ስራ ቢያንስ አምስቱን ጥቀሱ?

5. Bonus
ከዘረዘራችሁት ውስጥ ዛሬ የቱን ሠራችሁ?😐

Читать полностью…

AASTU-ECSF

🏃‍♀🏃‍♂የውድድር ጊዜ 🏃‍♀🏃‍♂

አሁን በቀጥታ ወደ ሚያሸልመው ጥያቄና መልስ ውድድር እናልፋለን!!!

🔴የውድድር ህግ⚖

1⃣አንዴ የተላከን መልስ ባለበት edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም።
2⃣ውድድሩ የ15 ደቂቃ ቆይታ ብቻ ይኖረዋል።

🤼አሸናፊው በዝግጅታችን መጨረሻ ላይ ይገለጻል!
🙈#ልንጀምር 1 ደቂቃ ብቻ ቀረው

👉መልሱን የምትልኩት በ @Bereketb2j ብቻ ነው!

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

ካርዱን ያገኘ ሰው screen shoot አርጎ comment ላይ ላኩልን።

Читать полностью…

AASTU-ECSF

Comment eji asayu esti😁

Читать полностью…

AASTU-ECSF

አምልኮ እንዴት ነበር🤔

ጌርሲ ጌታ ይባርክህ😍

Читать полностью…

AASTU-ECSF

ለማርፈዳችን ይቅርታ እየጠየቅን ዝግጀታችንን በዝማሬ እንጀምራለን።
😍😍🙏😍😍

Читать полностью…

AASTU-ECSF

ዛሬ ማታ 2:00 ፕሮግራማችን ይጀምራል።

ሁላችንም share ተደራርገን በጊዜ እንገናኝ።

Читать полностью…

AASTU-ECSF

ፕሮግራማችን በዚህ #አበቃ

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን🙏
በዚህ ፕሮግራም የተሳተፋችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ
#leaders
#ዘማሪዎች(fevu,yoni)
#ሰባኪ(Masti)

#እንወዳችኃለን😍

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

Next on @aastuecsf:-

🏃‍♂Announcing the winner of the Game🏆

Читать полностью…

AASTU-ECSF

ፕሮግራማችን እንዲህ እንዲህ እያለ ወደ ማለቁ ደርሷል።

Next on @aastuecsf:-

🎤🎧ዝማሬ 🎧🎤

Читать полностью…

AASTU-ECSF

#መልስ
1- የመንግስቱ ቅሬታዎች (አልረክስም፣አልሰግድም፣አልጥልም)
2- ዳንኤልን ብልጣሶር፣ሚሳኤልን ሚሳቅ፣አዛርያን አብድናጎ፣አናንያን ሲድራቅ
3- በራሱ ስለታበየ (4:30)
4- ማንም ወደ አምልኩ እንዳይፀልይ የሚለውን ትዕዛዝ ስለተላለፈ(6:7)
5- ሉቃስ 19:1-10
6- ስኳሩ እንዲሟሟ 😊

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

#ጥያቄ
1 - የ 2014 ዓ.ም የፌሎ መሪ-ቃላችን(our theme) ምን ነበር? 3ቱ ቁልፍ ቃላቶቹስ?
2- በምርኮ እያሉ ለዳንኤል፣ሚሳኤል አዛርያ እና አናንያ የወጣላቸው አዲስ ስም በቅደም ተከተል ጥቀሱ
3- ንጉሱ ናቡከደነፆር ወደ እንስሳነት የተለወጠው ለምን ነበር?
4- ለምን ነበር ዳንኤል በንጉሱ ወደ አንበሶች ጉድጓድ የተጣለው?
5- ዛሬ በእህታችን ማስቲ የተሰበከው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ምን ነበር?(ምዕራፍ እና ቁጥር ጨምሮ)
6- ሁለት ጓደኛሞች ካፌ ገብተው አንደኛው ሻይ ሌላኛው ቡና ያዛሉ። ሻይ ያዘዘዉ ወደ ግራ ቡና ያዘዘዉ ወደ ቀኝ አማሰሉ ለምን?

👉መልሱን የምትልኩት በ @Mino4Jesus ብቻ ነው!

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

Next on @aastuecsf:-

🎯🎯ጥያቄና መልስ🎯🎯

Читать полностью…

AASTU-ECSF

Next on @aastuecsf:-

🎤🎧የእግዚአብሔር ቃል 🎧🎤
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Читать полностью…

AASTU-ECSF

Next on @aastuecsf:-

😍የካርድ ስጦታ ጊዜ🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
#be_ready

Читать полностью…

AASTU-ECSF

የዛሬው ውድድር በተመራቂዎች ስለተዘጋጀ ትኩረቱ ሥራ ይሆናል

Читать полностью…

AASTU-ECSF

🎤📖ቃለ-እግዚአብሔር ጊዜ 📖🎤

#እስከመጨረሻው_ስሙት
ከወንድማችን፦ ጠጊቾ ጋር
2013 Graduate

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

2
80



0084






66





1









6



3












9








8




😍😍😍😍

Читать полностью…

AASTU-ECSF

በቀጣይ ነጻ የካርድ ስጦታ ይኖረናል፤🎁💝
ሰዎችን ጠራ ጠራ አድርጉ

Читать полностью…

AASTU-ECSF

🎹🎧የዝማሬ ጊዜ 🎧🎹
#Worship_Song
#አብረን_እንዘምር

ከወንድማችን፦ ጌርሳም አስፋው ጋር
2014 MSc. Graduate

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

ሰላም የተወደዳችሁ
ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን።

Читать полностью…

AASTU-ECSF

#እሮብ_ፌሎ

ሰላም የምንወዳችሁ ቤተሰቦቻችን😍 የጌታ ሰላም እና ፀጋ በያላችሁበት ይብዛላችሁ🙏

ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር የፊታችን እሮብ(ጥቅምት 9) online ፕሮግራማችን ይቀጥላል።

✅የዚህን ሳምንት ፕሮግራም ለየት የሚያደርገው ሙሉ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው ከግቢያችን #ተመርቀው በወጡ የምንወዳቸው ወንድሞቻችን ነው።
ስለዚህ ሁላችንም ይህን መልዕክት share ተደራርገን እሮብ ማታ 2:00 telegram online እንገናኝ።
#ተባረኩ
▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

🏆🏆የዛሬው ውድድር አሸናፊ🏆🏆
.
.
.
የምንወደው ወንድማችን
ዘማሪ Jossy ነው
5th year(Electrical)

#congratulation


▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

🎹🎧የዝማሬ ጊዜ 🎧🎹
#Worship_Song
#አብረን_እንዘምር

ከወንድማችን፦ ዮኒ(Curry) ጋር
4th year( Electromechanical)

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

የውድድሩ አሸናፊ እስኪታወቅ ድረስ እስኪ ከታች ባለው ኮመንት ሰላም እንባባል። 😊
እረፍት እንዴት እያለፈ ነው?

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

❌❌Game Over!❌❌
It is time for the Answers!

Читать полностью…

AASTU-ECSF

🏃‍♀🏃‍♂የውድድር ጊዜ 🏃‍♀🏃‍♂

አሁን በቀጥታ ወደ ሚያሸልመው ጥያቄና መልስ ውድድር እናልፋለን!!!

🔴የውድድር ህግ⚖

1⃣አንዴ የተላከን መልስ ባለበት edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም።
2⃣ውድድሩ የ15 ደቂቃ ቆይታ ብቻ ይኖረዋል።

🤼አሸናፊው በዝግጅታችን መጨረሻ ላይ ይገለጻል!
🙈#ልንጀምር 1 ደቂቃ ብቻ ቀረው

👉መልሱን የምትልኩት በ @Mino4Jesus ብቻ ነው!

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

🎤📖ቃለ-እግዚአብሔር ጊዜ 📖🎤

🎯ብርቱ ፍለጋ ብርቱ ጉብኝትን ታመጣለች!

#እስከመጨረሻው_ስሙት
ከእህታችን፦ ማስተዋል ጋር
4th year(Civil)

▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

Ready?.
.
.
.
.
.
Go
.
.
.
.
858 374 0879 6548

Take the screenshot and post on the comment
▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…

AASTU-ECSF

🎸🎸🎧የዝማሬ ጊዜ 🎧🎸🎸
#Worship_Song
#አብረን_እንዘምር

ከእህታችን፦ ፌቨን ጋር
3rd year(Architecture)
▷ @aastuecsf
▷ @aastuecsf

Читать полностью…
Subscribe to a channel