መልስ
1. ሉቃስ ወንጌል
2. ምሕረት የማይገባ ሆሴዕ 1:6
3. ሐዋሪያት ስራ 1 ፥ 8
4. ማንም በእርሱ እኖራለው የሚል፣ ኢየሱስ እንደ ተመላለሰ ሊመላለስ ይገባዋል።
5. መጥምቁ ዮሐንስ
6. እናታችን ዘኒ ቤት
🏃♀🏃♂የውድድር ጊዜ 🏃♀🏃♂
አሁን በቀጥታ ወደ ሚያሸልመው ጥያቄና መልስ ውድድር እናልፋለን!!!
🔴የውድድር ህግ⚖
1⃣አንዴ የተላከን መልስ ባለበት edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም።
2⃣ውድድሩ የ10 ደቂቃ ቆይታ ብቻ ይኖረዋል።
🤼አሸናፊው በዝግጅታችን መጨረሻ ላይ ይገለጻል!
🙈#ልንጀምር 1 ደቂቃ ብቻ ቀረው
👉መልሱን የምትልኩት በ @aphiemi ብቻ ነው!
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
🎤📖Word of God 📖🎤
#እስከመጨረሻው_ስሙት
Nahom Alemneh Jemberu
2011 Graduate
(computer science)
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
🎹🎧Worship time 🎧🎹
#አብረን_እንዘምር
Anteneh Abayneh
2008 Graduate
(Manufacturing Engineering)
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
#ዛሬ 👆👆
ማታ 2:00 ጀምሮ በtelegram online ከቀድሞ ተመራቂዎች ጋር የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል።
ሁላችንም በሰዓቱ እንገናኝ።
@aastuecsf
#General_Assembly
ሰላም ውድ መሪዎች👋
እንደሚታወቀው ጌታ ቢፈቅድ የፊታችን ሰኞ ሳምንት ከጥቅምት 21 ጀምሮ አጠቃላይ የመሪዎች ጉባኤ(General Assembly) retreat ይኖራል።
ስለዚህ ሁላችንም team leaders እና Small group Coordinators እስከዛው ራሳችንን እንድናዘጋጅ እናሳስባችኃለን።
👉ጌታ እንዲረዳን በደንብ እንፀልያለን፣ 👉እንዴት እንደምንቀጥል እንመካከራለን፣
👉ቆንጆ የህብረት ጊዜን እናሳልፋለን፣
👉ከአዳዲስ የተተኩ መሪዎች ጋርም የትውውቅ ጊዜ ይኖራል።
ሐሙስ ወደ ግቢ አብረን ለምዝገባ ስለምንገባ ከክፍለሀገር የምትመጡ ልጆች ወደ retreat ስትመጡ በዛውም እቃችሁን ይዛችሁ መምጣት ትችላላችሁ።
ቦታው: ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
!!!ማንም ሰው እንዳይቀር በጌታ ፍቅር እናሳስባችኃለን!
🏆🏆የዛሬው ውድድር አሸናፊ🏆🏆
.
.
.
ወንድማችን
Melekamu Siyum
3rd year
(chemical Engineering )
#congratulation
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
1. የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ስራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍት ሁሉ ለትምህርት፣ ለተግሳጽ፣ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ሁሉ ይጠቅማል።
2. አማኞች
ፍጹም፣
ለበጎ ስራ ሁሉ ዝግጁ እንዲሆኑ፣
ለማስተማር (ለመማር)፣
ለተግሳጽ፣
ልብንም ለማቅናት፣
በጽድቅም ላለው ምክር፣
ይጠቅማል።
3. በክርስቶስ አምኖ የዘላለምን ህይወት የተካፈለ ሁሉ።
🎹🎧የዝማሬ ጊዜ 🎧🎹
#Worship_Song
#አብረን_እንዘምር
ከወንድማችን፦ ጥበቡ ዘነበ ጋር
2012 Graduate
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
1. በሀኪም የተፃፈው ወንጌል የትኛው ነው?
2.ሎሩሐማ ማለት ምን ማለት ነው?
3.ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት የተናገረው ቃል በመፀሐፍ ቅዱሳችን ላይ የሚገኘው የት ነው? መፀሐፉን ፣ ምዕራፉን እና ቁጥሩን ግለፁ?
4.በ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 2፥6 ላይ ያለው ጥቅስ ምን የሚል ነው?
5.ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከ ___ የሚበልጥ አልተነሳም የተባለው ለማን ነው?
6.ከዚህ በፊት ስናመልከበት የነበረበት ቤት የማን ቤት ነበር?
@aphiemi
#Graduates_Night
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የጌታ ሰላም እና ፀጋ በያላችሁበት ይብዛላችሁ
በዚህ ሳምንትም ጥቅምት 16 የሚኖረን የእሮብ telegram online አምልኮ ፕሮግራማችን ይቀጥላል።
📌የዚህን ሳምንት ደግሞ ለየት የሚያደርገው በፌሎዋችን ውስጥ ጌታ እድል ሰጥቷቸው ሲያገለግሉ የነበሩ #ቆየት_ያሉ የግቢያችን ተመራቂዎች የሚያገለግሉን ይሆናል።
ስለዚህ ሁላችንም ላልሰሙት share አድርገን እሮብ ማታ 2:00 ሰዓት telegram online በዚሁ ቻናል እንገናኝ።
#ተባረኩ
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
አሸናፊው የ 15 birr ካርድ ተሸልሟል።
ስለነበረን ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን።
ያገለገሉንን የተሳተፋችሁትንም እግዚአብሔር ይባርክ።
አንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ዳግም እስክንገናኝ በእግዚአብሔር ጸጋ በበጎ ስራ ሁሉ እግዚአብሔርን እያከበርን እንቆይ፡ መልካም አዳር፡❤️😍
"Nothing brings such pure peace and quite joy at the close as a well-lived past.
'በትክክል (እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ) እንደተኖረ ያለፈ ጊዜ ፍጹም ሰላም እና ደስታ የሚሰጥ ምንም ነገር የለም።'
(Contextualy የተተረጎመ)
We are everyday laying up the food on which we must feed in the closing years. We are hanging up pictures about the walls of our hearts that we shall have to look at when we sit in the shadows. How important that we live pure and holy lives! Even forgiven sins will mar the peace of old age, for the ugly scars will remain.
Only Christ can make any life, young or old, truly beautiful or truly happy. Only he can cure the heart's restless fever and give quietness and calmness. Only he can purify that sinful fountain within us, our corrupt nature, and make us holy. To have a peaceful and blessed ending to life, we must live it with Christ. Such a life grows brighter even to its close. Its last days are the sunniest and the sweetest."
Beautiful Old age (የተዋበ እርጅና) በሚል ከተጻፈ ጽሁፍ የተገኘ።
ለአራተኛው ጥያቄ ከናንተው መልስ እነሆ
መምከር ፣ ማስተማር፣ የተቸገሩትን ማገዝ፣ ለሌሎች መጸለይ፣
**----*-------*---
እውነት መኖር፣ ለወንጌል ዋጋ መክፈል፣ ለትውልድ አርአያ መሆን፣ በእርሱ ውስጥ ያለ ኝን ህይወት መረዳት ና የምመጥነኝ ህይወት መምራት፣ ኢየሱስን ለህይወት አለማ ማድረግ
----*-------*---*--------***
መምከር ፣ ማስተማር፣ የተቸገሩትን ማገዝ፣ ለሌሎች መጸለይ፣
5ኛው እንደራሳችሁ ነው፡