🎓 GC batch ፕሮግራም 🌟🎓
ሰላም👋 እንዴት ናችሁ? ዛሬ መደበኛው የGC ፕሮግራማችን ይቀጥላል። ሰለዚህ በጊዜ እንውጣ ፣ ማንም እንዳይቀር!!! !!
🎁 GC batch Program
⏱ ሰኞ 12:00 ሰአት ጀምሮ
📍 በቂሊንጦ መካነ እየሱስ
#Prayer_Week
#DAY_5
እንምጣ እንጸልይ
ነገም ይቀጥላል
ተጠራርተን በጊዜ 12፡00 ፌሎ እንገናኝ
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#Prayer_Week
#DAY_4
እንምጣ እንጸልይ
ነገም ይቀጥላል
ተጠራርተን በጊዜ 12፡00 ፌሎ እንገናኝ
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#General_Fellowship
Hello Everyone👋,
This is to remind you that our today's weekly general fellowship program will be starting at 12:00LT.
Let's all remember to bring our Bibles and notebooks and be there on time.
Peace and grace be onto you!🤗
“በዚያም ዘመን በእስራኤል ዘንድ ንጉሥ አልነበረም፤ ሰው ሁሉ በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር።”
— መሳፍንት 21፥25
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#Prayer_Week
#DAY_2
እንጹም እንጸልይ
ነገም ይቀጥላል
ተጠራርተን በጊዜ 12፡00 ፌሎ እንገናኝ
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#Prayer_Week
#DAY_1
እንጹም እንጸልይ
ነገም ይቀጥላል
ተጠራርተን በጊዜ 12፡00 ፌሎ እንገናኝ
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#Prayer_Week
#tomorrow
የጾም ጸሎት ሳምንታችን ነገ ይጀምራል፣ ሁላችንም ተጠራርተን 11፡50 ሲል ከግቢ በመውጣት ፌሎ እንገናኝ።
#prayer_mobilization_team
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#የጾም_ጸሎት_ሳምንት
(ከሰኞ እስከ ቅዳሜ)
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን👋
ጌታ ቢፈቅድ ለ 1 ሳምንት የሚቆይ በጌታ ፊት በጾም ጸሎት የምንቀርብበት ጊዜ ይኖረናል፣ ስለዚህ ሁላችንም በያለንበት ስለግል ህይወታችን፣ስለ ህብረታችን፣ ስለግቢያችን፣ ስለአገራችን፣ከምንም በላይ ደግሞ ከጌታ ጋር ያለንን ግንኙነት እያሰብን በጌታ ፊት እንቅረብ ጌታ መልካም ጊዜ እንደሚሰጠን እናምናለን።
📌ሳምንቱን ከሰኞ ግንቦት 7 እስከ ቅዳሜ ግንቦት 12 ድረስ ጠዋት ጠዋት ከ12፡00 ጀምሮ እስከ 1፡30 የሚቆይ በህብረት የምንጸልይበት የማለዳ ጸሎት ይኖረናል።
#prayer_mobilization_team
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሠቦቻችን!!እንዴት ናችሁ??
ከላይ ባለው ፎቶ ላይ የምታዪአት ፂዮን ትባላለች AASTU FELLOSHIP በI4U በኩል የሚረዳው ቤተሠብ ልጅ ናት።ባለፈው እሮብ እንደተነገረው ልደቷ በሚመጣው ሳምንት ነው። ከወትሮ በተለየ መልኩ ለልደቷ የጓጓች ስለሆነ ልደታችሁ ህዳር ወር ውስጥ የሆነ ሠዎች ልደታችሁን በማስመለከት ለዚች ቆንጆ ልጃችን ስጦታ ብታበረክቱላት ስንል በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን።ሌሎችም ተሳታፊ መሆን የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ይህን ማድረግ የምትወዱ ከታች ባሉት ስልኮች ደውላቹ እድታገኙን ይሁን።
ጌታ ይባርካችሁ!!!
0923447907-ቢኒያም
0929134674-እምነት
#ናታኒም_welcome
ሰላም ውድ ናታኒምስ 🙌
ዛሬ ማለትም ማክሰኞ ጌታ ቢረዳን የዓመቱን የመጀመሪያ የቲም ኘሮግራማችንን እናደርጋለን።
በዛውም የተወደዱ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን welcome የምንልበት ጊዜ ይኖረናል። 🎉🎉
ስለዚህም በተለመደው ቦታችን ነገ 10:00 ሠዓት እንገናኝ። መቅረት በፍፁም አይፈቀድም።
⌚️ መገናኛ ሠዓት: 10:00
🏠 የፕሮግራም ቦታ: Fellow
🧏♂️ እራት አንድ ላይ ስለምንበላ የተወሰነ ገንዘብ ይዛችሁ ኑ!!
ተባረኩ 😊
"እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። መብራቱን ሁልጊዜ እንድታበራበት ለመብራት ጥሩ ተወቅጦ የተጠለለ የወይራ ዘይት ያመጡልህ ዘንድ የእስራኤልን ልጆች እዘዛቸው።"
ዘሌ 24 ፡ 1 - 2
#Tomorrow
#welcome program
wednesday
🗓ጥቅምት 30
⏰11:30 local time
✅Share ✅Share✅ Share✅
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
3⃣ days left
#welcome program
wednesday
🗓ጥቅምት 30
⏰11:30 local time
✅Share ✅Share✅ Share✅
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
#WELCOME
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን😍
የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ🙏
የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖ ደግሞ ከረጅም ጊዜ በኃላ እንደገና ልንገናኝ ነው። የእረፍት ቆይታችሁ መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን።
የፊታችን እሮብ(ጥቅምት 30) ልዩ የ'welcome' ፕሮግራም ተዘጋጅቷል
በዚህ ቀን:
📌አመታችንን በምስጋና እንጀምራለን
📌የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን
📌የአመቱ መሪ-ቃል(theme)ይገለጻል
📌አዳዲስ የተተኩ መሪዎች የሚተዋወቁበት እና የቀድሞዎቹን ባርከን የምንሸኝበት
ስለዚህ ሁላችንም ላልሰሙት አሰምተን ተሰባስበን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።
⏰ፕሮግራም የሚጀምረው 11:30 ነው
#ተባረኩ
የዛሬው የጥያቄና መልስ አሸናፊያችን
እንቁ ቴዎድሮስ
2010 batch
ሽልማቱ ደግሞ ለሌላ ሰው ይሁንልኝ ብላለች
ጌታ ይባርክሽ🙏
ስለዚህ ተዘጋጁ ለመሙላት
#TODAY_TODAY_TODAY
💍Relationship and Marriage Seminar💍
📆 May 20, 2023 (ግንቦት 12)
🗒Saturday(ቅዳሜ)
🕐 2:30 LT
Let's all remember to bring our Bibles and notebooks and be there on time.
Invite all of your friends.
👉Come with your friends or with your smallgroups.
👉And don't forget to bring 50 birr for LUNCH
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#1_Day_left
💍Relationship and Marriage Seminar💍
📆 May 20, 2023 (ግንቦት 12)
🗒Saturday(ቅዳሜ)
🕐 2:30 LT
Let's all remember to bring our Bibles and notebooks and be there on time.
👉And don't forget to bring 50 birr for LUNCH
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#2_Days_left
💍Relationship and Marriage Seminar💍
📆 May 20, 2023 (ግንቦት 12)
🗒Saturday(ቅዳሜ)
🕐 2:30 LT
Let's all remember to bring our Bibles and notebooks and be there on time.
👉And don't forget to bring 50 birr for LUNCH
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
This Saturday everyone!!😃.
👩🎓👨🎓 GCዎቻችን our seminar is this Saturday .
📌we are gonna be talking about relationships ,marriage, purity and so much more .
በዚህ ሴሚናር ላይ ሁሉም የፌሏችን ልጆች መካፈል ይችላሉ ።
🎁the program includes
worship
panel discussion
lunch and many more!
Invite as many people as you can cauze this one's gonna be awesome 🔥
👉And don't forget to bring 50 birr for LUNCH
#GC_batch_2023
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#1st_Year_Batch_Program
Hello Dear #First year families,👋
This is to remind you that our today's weekly Batch program will be starting at 12:00LT.
Let's all remember to bring our Bibles and notebooks and be there on time.
Peace and grace be onto you!🤗
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
--------------- ዛሬ ----------------
👩🎓👨🎓 Gc batch program ✨
Gcዎቻችን እንዴት ናቹ ?
📌የዚ ሳምንት የህብረት ጊዜአችን ዛሬ ከ 12: 00 ጀምሮ ይቀጥላል ።
we'll be learning about vision with pastor wostant eyob.
Come and be part of an amazing teaching
🕗 ከ 12 ሰዓት ጀምሮ
በጌታ ፍቅር አይረፈድም 😊
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
Wallpaper ፎቶዋችን እና የተለያዩ ቪዲዮችን ለማግኘት የinstagram ገጻችንን ይከታተሉ።
https://instagram.com/aastuecsf?igshid=ZGUzMzM3NWJiOQ==
ልክ እንደተቀጣጠርነው በጌታ ጥበቃና ምህረት ቀኑ ደርሶ ልንገናኝ ነው!🥰🥰🔥🔥
ዛሬ ማታ ለአዳር ፕሮግራም Software (3rd & 4th yrs) እና Electrical Department (3rd, 4th & 5 th yrs) አጠቃላይ Small Groups እንወጣለን!
▣ #መያዝ_ያለብን 🖇
- በትንሹ 30 ብር በእጃችን እንያዝ
- ብርድልብስ መረሳት የለበትም
- ልብስ ማስወጫ ወረቀት
▣ #ሰአት ⏰
- 12:30 ላይ ባስ መቶ በቱሉዲምቱ በር በኩል ስለሚቆም እዛ እንጠብቃችኋለን ፤ በጊዜ እንገናኝ!
▣ #A2SV የምትሄዱ ልጆች 💻
- 1:30 ላይ እዛ እንድትገኙ ይሁን! ይህ ለ A2SV'an ብቻ ነው!
በስሞል ግሩፖቻችን እየተደዋወልን አንድ ላይ እንውጣ!
ተባረኩ! 💥💥
#Coordinators
#AASTUECSF
#Faithfull_Witness_of_the_Kingdom
#General_Fellowship
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን
የዛሬው የእሮብ መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራማችን ይቀጥላል።
👉የትምህርት ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም መፅሐፍ ቅዱሳችንን እና ማስታወሻ ደብተራችንን መያዝ እንዳንረሳ!
በተጨማሪም ዛሬ ጌታ ቢረዳን:
📌አጠቃላይ በፌሎ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ምዝገባ እናደርጋለን
📌ባለፈው ሳምንት እንደተነገረው የስጦታ ቀን ይሆናል(እግዚአብሔር ከሰጠን ላይ ለጌታ ቤት የምንሰጥበት ወርሃዊ መዋጮ የምንጀምርበት ጊዜ ይኖራል)
📌በየወሩ የምንሰጠውን pledge form እንሞላለን።
አደራ ማንም ሰው እንዳይቀር🙏
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
#SEE #WITNESS #ENDURE
@aastuecsf
#WELCOME_TODAY
ሠላም የጌታ ቤተሰቦች,
ክረምቱ አልቆ በሰላም ወደግቢ ስለመጣችሁ ጌታን እናመሰግናለን:: ዛሬ በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ 11:30 ላይ የፌሎሺፑ አዳራሽ እንገናኝ::
መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር መያዝ የሁልጊዜ ልማዳችን ይሁን::
የሚኖሩን ፕሮግራሞች
⚡️ አምልኮ
⚡️ ቃል
⚡️ ሊደሮች ይተካሉ
ተባረኩ!!
AASTU-ECSF
2⃣ days left
#welcome program
wednesday
🗓ጥቅምት 30
⏰11:30 local time
✅Share ✅Share✅ Share✅
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
#welcome program
wednesday
🗓ጥቅምት 30
⏰11:30 local time
✅Share ✅Share✅ Share✅
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁
ፕሮግራማችን #አበቃ
ስለተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ🙏
ያገለገላችሁን(አንትሽ፣ናሆም፣ቤቲ) ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
ተመርቃችሁ በተለያየ ቦታ ያላችሁ ሁሉ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በጣም እንወዳችኃለን😍
ፀልዩልን
ደውሉልን
መጥታችሁ ጎብኙን
አበረታቱን።
🎹🎧Worship time 🎧🎹
#አብረን_እንዘምር
Betelehem Mulugeta
2009 Graduate
Construction Technology Management(Cotem)
▷ @aastuecsf ◁
▷ @aastuecsf◁