#General_Fellowship
ሰላም ተወዳጆች
ዛሬ በሚኖረን መደበኛ የረቡዕ የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች በሚል መሪ ሃሳብ ከእግዚአብሔር ቃል የምንማርበት የትምህርት ጊዜ ይኖረናል ::
በዚህ ቀን: 📌 #GC_Committee ምርጫ ስለሚኖረን GC የሆናችሁ ተማሪዎች ሁሉ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን ::
ስለዚህ ሁላችንም ይህ እድል እንዳያመልጠን እንደተለመደው ማስታወሻ ደብተራችንን እና መፅሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን #በጊዜ ⏰ 12:00 ተሰባስበን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።።
#ተባረኩ
#እንለያን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF
🕯🕯🕯 አሳዛኝ ዜና 🕯🕯🕯
ወንድማችን መለቶ ወደ ሚወደው እና ወደ አገለገለው አምላኩ ዕቅፍ ተሰብስቧል። ወንድማችን መለቶ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም ድካም በማረፍ ወደ ተቤዠው ጌታ ክብር ገብቷል። ህብረቱም በወንድማችን ዕረፍት የተሰማውን ሃዘን እየገለጸ ለ ቤተሰቦቹ፣ ለጓዳኞቹ እንዲሁም ለሚያውቁት ሁሉ መጽናናትን ይመኛል።
#Leaders
🥰 Welcoming our New Fellow leaders
We thank our leaders
✨ Minase Bacha
✨ Mastewal Anteneh
✨ Nahom Mulgeta
❤️ May God bless you for everything you have done. May he bless your journeys and your homes. You will be missed as our leaders.
AASTU-ECSF
#ማለዳ_ፀሎት
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን
የነገ እሮብ ማለዳ ፀሎታችን ይቀጥላል።
ሁላችንም ተሰባስበን 12:00 ጀምሮ ፌሎ በመገኘት በጌታ ፊት እንፀልያለን።
#ተባረኩ
#prayer_mobilization_team
ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ ፍሬሾች, ዛሬ ስለ software ፈተና ጠቅላላ መረጃዎች እና tipochin ከsenior software ተማሪዎች የመጣ ነው.
ያው ካላወቃችሁ ፈተናዉ ሁለት ክፍል ነው ሚኖረው emerging እና software.
Emerging
ይሄኛውን ብቸኛ ሚያስፈልገው የ emerging ሞዱላቹን ማጥናት ነው. ከ ሀ እስከ ፐ ሞዱሉን ምጥጥ አርጉት 😊 (actually, it's good to focus on the last two chapters), ያው ምርጫ ስለሆነም ያኛው ሞጁላችሁ ላይ ያለውን በደምብ ካጠናችሁ አይከብዳችሁም. ከሞጁሉ ዉጪ በጣም ጥቂት ጥያቄ ይመጣል ምናልባት 2,3 ጥያቄ ይኖራል የሆነ የcomputer እና የ software እውቀትን ሚፈትሽ(they're not difficult).
Math
ይሄ ፓርት ነው ሰውን ሚለያየው, ቢያንስ የኛ ጊዜ mathsu ነበር ሚከብደው. ግን ማወቅ ያለባችሁ በጣም ሊሰራ የሚቺል math ነው ሰው የጎደለው ሆን ብሎ የሚያስፈልገውን ወይም ሚመጣውን አይነት math ባለማጥናት ነው የሚከብደው. ካጠናቹት በጣም ቀላል ነው እና ከስር ያሉትን ርዕሶች ጭርስ አርጋችሁ አጥኑ እናም ትሰሩታላችሁ.
1. በጣም ዋና ርዕስ permutation and combination ነው, ይሄን በደምብ ከገባችሁ የፈተናውን ብዙ ጥያቄ ጨረሳችሁ ማለት ነው. ይሄ ርዕስ ያለው የ11th mathematics ቻፕተር 5 ላይ ነው. እዛ ላይ ያለውን ሁሉ ጥያቄ ስሩ በደምብ እስኪገባችሁ ድረስ. በተለይ ካገኛችሁ extreme ላይ በደምብ ያስረዳልም ጥያቄም ብዙ ስላለው እሱን ተጠቀሙ.
2. Set theory
ይሄም በጣም አስፈላጊ የሆነ ርዕስ ነው. በድጋሚ ምንም ቀልድ አያስፈልግም ይሄም በጣም ቀላል ርዕስ ስለሆነ እስከሚገባችሁ ድረስ ጥያቄ ስሩ ይሄም የ 11 እና 12 mathematics ላይ አለላችሁ.
3. Percentages
4. Sequence and series
5. በጣም ትንሽ logic አይነት
ከታች ያያዝናቸው መጽሐፍ እና ፈተና አለ. ለmath college panda mil መጽሐፍ ነው, ለሱ chapter 2,24 and 25. ማለትም Percent, Probability እና statistics 1 ነው ለፈተናው ሚጠቅማችሁ . ጥያቄ ጥያቄ ጥያቄ አንዱም ርዕስ ሳይገባችሁ እንዳትገቡ ወደ ፈተና. እንደዛ ካረጋችሁ በጣም ቀላል ይሆንላችዋል. እናም በጠቸማሪ ፈተናው ላይ ያሉትን እያንዳንዱን ጥያቄ ስሩ እናም ትንሽ እንክዋን ያልገባችሁ ነገር ካለ እሱን ርዕስ ፈልጋችሁ በደምብ አጥኑት, ኢንተርኔት ላይ ፈልጉ እሱን ርዕስ ጥያቄም በደምብ ስሩበት እስኪገባቹ ድረስ. በዚ ርዕስ ምንም ቢመጣ እሰራዋለው ማለት መቻል እስክትችሉ ድረስ. Applied math አይነት አይደለም ይሄን ያህል ሊሰራ ሚቻል ስለሆነ ነው.
ከዛ ዉጪ ዉጤት አልሰራሁም በጣም ሾቅያለው ፈተናውን ብሰራውም አልገባም ሚል ሃሳብ ያላችሁ በጭራሽ እንደዛ እንዳታስቡ, gpa በዋናነት የሚጠቅመው ለፈተናው ቁጭ ለማለት ነው እንጂ ከዛ በዋላ ሁሉም የመግባት ትልቅ ዕድል አለው, 50,50 ስለሆነ ምትወስዱትን ፈተና ስሩት እንጂ በእርግጠኝነት ታልፋላችሁ 💪 ።
እዚ ቦት ላይ ሞዱሎች ቪዲዮዎች እናም ሌሎችም በጣም ጠቃሚ ነገሮች አሉት እስካሁን ካላገኛቹት ይሄው: @AASTUSoftwareBot
ጥያቄ ካላችሁ inbox ማረግ ትችላላችሁ ለ(@kaleab_mureja እና @jaminux)
መልካም ፈተና. መልካም ጥናት. #እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን.
#Happening_Now #ህያው_ተስፋ_ኮንሰርት
#ህያው_ተስፋ_የመዝሙር_ኮንሰርት
#WORSHIP_CONCERT
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#Happening_Now #ህያው_ተስፋ_ኮንሰርት
#ህያው_ተስፋ_የመዝሙር_ኮንሰርት
#WORSHIP_CONCERT
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#ህያው_ተስፋ_ኮንሰርት
ፕሮግራማችን Sharp 8፡30 ላይ የሚጀምር ሲሆን ግቢ ውስጥ ያለን ልጆች ከግቢ የምንወጣው እና ባስ የሚጠብቀን ከ 6፡45 እስከ 7፡15 ብቻ ሲሆን ከዚያ በኋላ አርፍዳችሁ የምትመጡ ታክሲ ተጠቀሙ።
ከቤት የምትመጡ ተማሪዎች እና እንግዶቻችን ቦታውን የማታውቁ ከታች ያለውን Google Map መጠቀም ወይም ከስር ባሉ ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ።
የደርሶ መልስ ታክሲ 40 ብር መያዝ አንርሳ::
👉https://goo.gl/maps/8QPmk8W1afYenKKWA?coh=178571&entry=tt
👉0941900698 ምናሴ ፍቃዱ
👉0932267470 ምናሴ ባጫ
#ተባረኩ
#ህያው_ተስፋ_የመዝሙር_ኮንሰርት
#WORSHIP_CONCERT
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
ደረሰ እኮ😯😯
1 ቀን ብቻ ቀረው🏃🏽♂️🏃🏽♀️ሕያው ተስፋ concert ከፓስተር ገዛሀኝ ሙሴ ፣ ፓስተር ዮናስ እንዲሁም ከAASTU WORSHIP TEAMS ጋር።
📌ቅዳሜ በቦሌ ቃለህይወት 8:30 ላይ አይቀርም!
#ህያው_ተስፋ_የመዝሙር_ኮንሰርት
#WORSHIP_CONCERT
#General_Fellowship
Hello Dears,😊 how is everything?
This is to remind you that our today's weekly general fellowship program will be starting at 12:00LT.
Let's all remember to bring our Bibles and notebooks and be there on time.
Peace and grace be onto you!🤗
“For to me to live is Christ, and to die is gain.”
— Philippians 1፥21 (KJV)
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#1st_Year_Batch_Program
#IDENTITY_IN_CHRIST
ሰላም ተወዳጆች👋
የዛሬው Batch ፕሮግራማችን የሚቀጥል ሲሆን ዛሬ ደግሞ በተለየ ሁኔታ Identity In Christ በሚል ሀሳብ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል፣
ስለዚህ ይህ እድል እንዳያመልጠን በየፋሚሊዎቻችን ተጠራርተን ማስታወሻ ደብተራችንን እና Hard Copy መጽሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን 12:00 ፌሎ እንገናኝ።
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#ማለዳ_ፀሎት
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን
የነገ እሮብ ማለዳ ፀሎታችን ይቀጥላል።
ሁላችንም ተሰባስበን 12:00 ጀምሮ ፌሎ በመገኘት በጌታ ፊት እንፀልያለን።
#ተባረኩ
#prayer_mobilization_team
የቀብር ስነ-ስርዓቱ ዛሬ ስለሚፈጸም መሄድ የምትችሉ 5:00 ላይ በቱሉዲምቱ በር በመገኘት አንድ ላይ እንሄዳለን። ለትራንስፖርት ደርሶ መልስ ወጪ የሚሆን 100 ብር እንድትይዙ ይሁን።
Читать полностью…🚨🚨🚨🚨🚨ማስጠንቀቅያ🚨🚨🚨🚨🚨🚨
የፌስቡክ ገፃችን በመጠለፉ ምክኒያት ክርስቲያናዊ ይዘት የሌላቸው ነገሮች እየተለቀቁ መሆኑን ተገንዝባቹ በገጹ ላይ የሚለቀቁት ነገሮች የፌሎሺፑን አቋም የማይገልጹ እንደሆነ እንድትረዱ በትህትና እናሳውቃለን።
እንዲሁም ከኛ ቁጥጥር ውጪ ስለሆነ unfollow እና ሪፓርት በማድረግ ፔጁ እንዲዘጋ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን።
ተባረኩ
#General_Fellowship
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቤተሰቦች፣ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ::
ዛሬም መደበኛ የረቡዕ የአምልኮ ጊዜያችን እንደቀጠለ ሲሆን
በዚህ ቀን:
📌 የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን
📌 የአመቱ መሪ-ቃል(theme)ይገለጻል
📌 አዳዲስ የተተኩ መሪዎች የሚተዋወቁበት እና የቀድሞዎቹን ባርከን የምንሸኝበት
ስለዚህ ሁላችንም ይህ እድል እንዳያመልጠን እንደተለመደው ማስታወሻ ደብተራችንን እና መፅሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን #በጊዜ ⏰ 12:00 ፌሎ እንገናኝ።
#ተባረኩ
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF
#General_ፌሎውሺፕ
#ዛሬ #ዛሬ #ዛሬ #ዛሬ #ዛሬ
#WELCOME
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን😍
የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ🙏
የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖ ደግሞ ከረጅም ጊዜ በኃላ እንደገና ልንገናኝ ነው። የእረፍት ቆይታችሁ መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን።
ዛሬ ልዩ የ'welcome' ፕሮግራም ይኖረናል
በሚኖረንም የህብረት ጊዜ :
📌አመታችንን በምስጋና እንጀምራለን
📌የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን
ስለዚህ ሁላችንም ላልሰሙት አሰምተን ተሰባስበን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።
⏰ፕሮግራም የሚጀምረው 12:00 ነው
#ተባረኩ
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU ECSF
#General_Fellowship
ሰላም ተወዳጆች
በዚህ ሳምንት የነበረን የረቡዕ የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
#ተባረኩ
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU ECSF
#Happening_Now #ህያው_ተስፋ_ኮንሰርት
#ህያው_ተስፋ_የመዝሙር_ኮንሰርት
#WORSHIP_CONCERT
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
#Happening_Now #ህያው_ተስፋ_ኮንሰርት
#ህያው_ተስፋ_የመዝሙር_ኮንሰርት
#WORSHIP_CONCERT
#FAITHFUL_WITNESS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU-ECSF
ደረሰ ደረሰ ደረሰ
2 ቀን ብቻ ቀረው🏃🏽♂️🏃🏽♀️ሕያው ተስፋ concert ከፓስተር ገዛሀኝ ሙሴ ፣ ፓስተር ዮናስ እንዲሁም ከAASTU WORSHIP TEAMS ጋር።
📌ቅዳሜ በቦሌ ቃለህይወት 8:30 ላይ አይቀርም!
#ህያው_ተስፋ_የመዝሙር_ኮንሰርት
#WORSHIP_CONCERT
ደረሰ ደረሰ ደረሰ
3 ቀን ብቻ ቀረው🏃🏽♂️🏃🏽♀️ሕያው ተስፋ concert ከፓስተር ገዛሀኝ ሙሴ እና ፓስተር ዮናስ ጋር!
📌ቅዳሜ በቦሌ ቃለህይወት 8:30 ላይ አይቀርም!
#ህያው_ተስፋ_የመዝሙር_ኮንሰርት
#WORSHIP_CONCERT
#ሕያው_ተስፋ
ሠላም ወገኖች,
በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የሚለቀቅ Lyrics ቪዲዮ አለ:: አሱን ሼር በማድረግ አንድተባበሩን በጌታ ፍቅር አንተጠይቃለን::
Like and Subscribe
https://youtu.be/tLxYQQfqAeU
AASTU-ECSF
ደረሰ ደረሰ ደረሰ
4 ቀን ብቻ ቀረው🏃🏽♂️🏃🏽♀️ሕያው ተስፋ concert ከፓስተር ገዛሀኝ ሙሴ እና ፓስተር ዮናስ ጋር!
📌ቅዳሜ በቦሌ ቃለህይወት 8:30 ላይ አይቀርም!
#ህያው_ተስፋ_የመዝሙር_ኮንሰርት
#WORSHIP_CONCERT