#General_Fellowship
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቤተሰቦች፣ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ::
ዛሬ በሚንኖረን መደበኛ የረቡዕ የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን :
📌 የምንጸልይበት
📌 በጋራ ጌታን በዝማሬ የምናከብርበት እና
📌 ዛሬም ከጌታ የምንማርበት ሰፋ ያለ የትምህርት ጊዜ ይኖራል።
#አደራ የዛሬው ትምህርት #እንዳያመልጣችሁ። ጌታ በአብሮነቱ መልካም ጊዜ እንደሚሰጠን እናምናለን።
ስለዚህ ሁላችንም ይህ እድል እንዳያመልጠን እንደተለመደው ማስታወሻ ደብተራችንን እና መፅሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን #በጊዜ ⏰ 12:00 ተሰባስበን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።።
#ተባረኩ
#እንለያን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF
#THE_KINGDOM
AASTU_ECSF
#DailyVerse
“ኢየሱስም ዘወር ብሎ አያትና፦ ልጄ ሆይ፥ አይዞሽ፤ እምነትሽ አድኖሻል አላት። ሴቲቱም ከዚያች ሰዓት ጀምራ ዳነች።”
— ማቴዎስ 9፥22
AASTU-ECSF
#General_Fellowship
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
እሮብ ማስታወቂያ ላይ እንደተነገረው ነገ እሁድ (16/03/2016) ፌሎ በምናደርግበት ስፍራ ማለትም ቂሊንጦ መካነ እየሱስ ቤተ ክርስትያን ለቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰብያ እንዲሆን የበላይ አካላት ወደ ቤተ ክርስትያኒቱ የሚመጡ ሲሆን በዚህም ቀን የ ፈሎ ተማሪዎች መገኘታቸው ቤተ ክርስቲያኒቱን በብዙ የሚያግዝ ስለሆነ ግቢ ያላችሁ እና ቤታችሁ እዚያው አቅራቢያ የሆነ ተማሪዎች እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ::
Weekend's #Challenge Unlocked #እንሄዳለን 💪
#ተባረኩ
#እንለያን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF
LAD AND COORDINATORS RETREAT
#እንለያን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE_KINGDOM
#DailyVerse
“መልካም ሰው በልቡ ከሞላው መልካም ነገር መልካሙን ያወጣል፤ ክፉ ሰውም በልቡ ከሞላው ክፉ ነገር ክፉውን ያወጣል፤ ሰው በልቡ ሞልቶ የተረፈውን በአፉ ይናገራልና።”
— ሉቃስ 6፥45
AASTU-ECSF
#DailyVerse #wallpaper
“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ አይዞህ፣ በርታ፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።”
— መዝሙር 27፥14
AASTU-ECSF
#DailyVerse
"መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን፥ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ።"
— ሰቆቃው ኤርምያስ 3፤40
AASTU — ECSF
#DailyVerse #wallpaper
“ምክንያቱም የምንኖረው በእምነት እንጂ በማየት አይደለም።”
— 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥7
AASTU-ECSF
#LAD
#SMALL_GROUP_CONTACT_PERSON_AND_COORDINATOR
ሰላም 🤗🤗🤗 ቅዱሳን
በማስታወቂያ ሲነገር🗣🗣 እንደነበር ዛሬ contact person እና LAD team ሪትሪት ስለሚኖር በቂሊንጦ በር 12፡00 ሰአት ላይ እንገናኝ ።
⚠️⚠️⚠️⚠️ማርፈድ አይፈቀድም!!!⚠️⚠️⚠️
#AASTUECSF
#FAITHFULL SERVANT OF THE KINGDOM
#DailyVerse
“ኢየሱስም ከፋሲካ በዓል በፊት፥ ከዚህ ዓለም ወደ አብ የሚሄድበት ሰዓት እንደ ደረሰ አውቆ፥ በዚህ ዓለም ያሉትን ወገኖቹን የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።”
— ዮሐንስ 13፥1
AASTU-ECSF
#MEDIA_TEAM
ሠላም ውድ የሚዲያ ቲም አባላት👋
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከፊታችን ህዳር 14 አርብ እስከ እሁድ ህዳር 16 ድረስ የሚቆይ Retreat ተዘጋጅቷል።
💭 በዚህ retreat:
🪄 የፀሎትየዝማሬ እና የቃል ጊዜ
🪄 አመታዊውን የአምልኮ ኮንሰርት አስመልከቶ ውይይት ይደረጋል
🪄 የልምድ ልውውጥ ጊዜ
🪄 የጌም እና የአንድነት ጊዜ
መቅረት አይቻልም!!
📌 በዚህ RETREAT ላይ የምትሳተፉ የMEDIA TEAM አባላት በሙሉ እዚህ ፎርም ላይ ተመዝገቡ።
🔥 CLICK HERE. 🔥
📌ቦታ: መገናኛ Great Commission bldg.
🚌አርብ ማታ 12:00 ተገናኝተን አብረን በባስ እንሄዳለን።
#DailyVerse
“እርሱም በእኔ ያለውን፣ የማያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ቈርጦ ይጥለዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ግን የበለጠ እንዲያፈራ ይገርዘዋል።”
— ዮሐንስ 15፥2
AASTU-ECSF
#DailyVerse
“እርስዋም፦ ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፦ እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ አላት።”
ዮሐንስ 8፥11
AASTU-ECSF
#DailyVerse #wallpaper
“ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።”
— ዮሐንስ 1፥3
AASTU-ECSF
#DailyVerse
“ከጭቃም ይሠራው የነበረ ዕቃ በሸክላ ሠሪው እጅ ተበላሸ፥ ሸክላ ሠሪውም እንደ ወደደ መልሶ ሌላ ዕቃ አድርጎ ሠራው።”
— ኤርምያስ 18፥4
AASTU - ECSF
#General_Fellowship
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቤተሰቦች፣ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ::
ዛሬ በሚንኖረን መደበኛ የረቡዕ የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን :
📌 የምንጸልይበት
📌 በጋራ ጌታን በዝማሬ የምናከብርበት እና
📌 ከእግዚአብሔር ቃል የምንማርበት የትምህርት ጊዜ ይኖረናል ::
ስለዚህ ሁላችንም ይህ እድል እንዳያመልጠን እንደተለመደው ማስታወሻ ደብተራችንን እና መፅሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን #በጊዜ ⏰ 12:00 ተሰባስበን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።።
#ተባረኩ
#እንለያን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF
#የምስራች
ለአንድኛ ዓመት አዲስ ገቢ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለተመደባችሁ
በተመደባችሁበት ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ የሚታገኙበት አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ
www.myfellow.et
ስለተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ጊቢ
ስለ ከተማው
ስለ ተማሪዎች ህብረቱ/ ፌሎውሽፑ
የፌሎሽፑ አስተባብሪዎች የስልክ እና የቴሌግራም አድራሻ
ስለ ፌሎሽፑ/ህብረቱ
ልዩልዩ የአገልግሎት ቡድኖች
ሳምንታዊ ፕሮግራሞች
የአስተባባሪዎች የስልክ እና የቴሌግራም አድራሻ
የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች
እንደዚሁም
ካሉበት ሆነው ቅድሚያ በመመዝገብ
ፈሎሽፑ ስላዘጋጀው ልዩ የአቀባበል መረሃግብር እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ከመሪዎች ማግኘት ይችላሉ
www.myfellow.et
የኔ ህብረት
#DailyVerse
"ተነሺ፥ ብላቴናውንም አንሺ፥ እጅሽንም በእርሱ አጽኚው፤ ትልቅ ሕዝብ አደርገዋለሁና።"
— ዘፍጥረት 21፡18
AASTU — ECSF
#DailyVerse
“በላባዎቹ ይጋርድሃል፤ በክንፎቹ ሥር መሸሸጊያ ታገኛለህ፤ ታማኝነቱ ጋሻና መከታ ይሆንሃል።”
— መዝሙር 91፥4
AASTU-ECSF
#DailyVerse
“እኔ፣ “እግሬ አዳለጠኝ” ባልሁ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህ ደግፎ ያዘኝ።”
— መዝሙር 94፥18
AASTU-ECSF
ሰላም ውድ የፌሎዋችን ቤተሰቦች
📌 #Message from #Counselling Team
ዛሬ Fellow ላይ Questionnier እንደሞላን ይታወቃል , ላልመጣችሁ ይሄ ከcounseling team የተላከ questionnaire ነው ::
ይሄም የተዘጋጀው fellow ላይ ለምናዘጋጃቸው ፕሮግራሞች እና ሌሎች የ counselling team ስራዎች ምን ላይ ማተኮር እንዳለብን ለማወቅ ነው:: እባካችሁ በጌታ ፍቅር በታማኝነት ፎርሙን እንድትሞሉት እናሳስባለን ::
https://forms.gle/dYxAjScfE29E8Qdy7
ለማንኛውም ሃሳብ አስተያየት:
@ecsf_counseling_suggestion_bot
ተባረኩ.
ለማንኛውም ምክንያት ማግኘት ከፈለጋችሁ:
ለሴቶች
----------------------
Yeabsira : +251934432107
Lidya : +251968201667
Dibora : +251993433029
ለወንዶች
-----------------------
Yordanos : +251953912587
Heman : +251901000052
Milkiyas : +251961318121
#General_Fellowship
ሰላም ተወዳጆች
ዛሬ በሚኖረን መደበኛ የረቡዕ የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን የምንጸልይበት እንዲሁም በጋራ ጌታን በዝማሬ የምናከብርበት እና ከእግዚአብሔር ቃል የምንማርበት የትምህርት ጊዜ ይኖረናል ::
ስለዚህ ሁላችንም ይህ እድል እንዳያመልጠን እንደተለመደው ማስታወሻ ደብተራችንን እና መፅሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን #በጊዜ ⏰ 12:00 ተሰባስበን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።።
#ተባረኩ
#እንለያን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF
#DailyVerse #እንለያለን
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
— 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9
AASTU-ECSF
#Small_Group_Prayer_Week
በሕብረት የእግዚአብሔርን ፊት የምንፈልግበት ሳምንት ደረሰ
ከነገ ሰኞ ህዳር 3 ጀምሮ እስከ ረቡዕ ህዳር 5 የሚቆይ የማለዳ ጸሎት በፌሎ የሕብረት ቦታችን የሚደረግ ስለሆነ እርስ በርስ በየንዑስ ቡድናችን( #small_group) ተጠራርተን መጥተን እንድንጸልይ እና እግዚአብሔርን እንድናመልክ ተጋብዛችኋል።
⏰ ማለዳ 12:00
#ተባረኩ
#እንለያን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻቸን::
የምክር አገልግሎት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ማንነታቸውን ሳይገልጹ የምክር አገልግሎት እንዲያገኙ #Counseling Team በቴሌግራም ስም አልቦ የምክር ቦት(Anonymous Telegram Bot) አዘጋጅቷል።
ይህንን ቦት በመጠቀም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዝግጁ ከሆኑ እና በእግዚአብሔር እርዳታ ሊያማክሯቸሁ ከሚችሉ አማካሪዎች ምክር አገልግሎት ማግኘት ትችላላቸሁ።
ለአጠቃቀም እንዲያግዛችሁ ከላይ ያያዝነውን
ተንቀሳቃሽ ምስል (video) እንድትመለከቱ እናበረታታለን።
በተጨማሪም ለዚህም አገልግሎት የሚውለውን ቦት ለማግኘት ከስር ያስቀመጥነው ሊንክ (link) ይጫኑ።
The AASTU ECSF counselling bot is a platform that helps people in our community with advice and support, focusing on being part of a group. It's a place where individuals can talk about their worries or seek help while keeping their identity private.
Keeping things private is a big deal here. People can openly share what's on their mind, ask for advice, or talk without revealing who they are. The counselors are there to guide and help without knowing who you are, making it a safe and open conversation.
Using the platform is super simple. Click on the following link to get started
/channel/AASTU_Anony_Counseling_bot