ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን😀፤
እንደሚታወቀው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በ"Love and care" የበጎ አድራጎት ድርጅት በዓመት አንድ ጊዜ ሚዘጋጀዉን "ድንቅ ስጦታ" የመዝሙር ድግስ ለመካፈል የምትፈልጉ ግቢ ያላችሁ ተማሪዎች በፌሎ በአንድነት እንድንሄድ ስለታሰበ ሁላችንም ምሳችንን በመብላት 7:00 በቱሉ ዲምቱ በር ለደርሶ መልስ የሚሆንን 50 ብር በመያዝ አብረን ሄደን እንመለሳለን።
ለማንኛውም ጥያቄዎች
@Yonibebeto / @fanof1
ወይንም በነዚህ ቁጥር ደውለው ያነጋግሩ
(0928992862)
----------🎯🎯Reminder 🎯🎯--------
ሰላም ውድ ቤተሠቦች😀
ትላንት ፌሎ ላይ በተነገረው መሠረት በትምህርቱ ላይ (የሀሣብ ንፅህና - Purity in thought) የሚኖራቹን ማንኛውም አይነት ጥያቄዎች በዚህ ቦት ላይ Text ማድረግ ትችላላችሁ 👇
/channel/ecsf_counseling_suggestion_bot
#ተባረኩ
#እንለያለን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF
#THE_KINGDOM
#Dailyverse
የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል።
—መዝሙረ ዳዊት 16:7
AASTU—ECSF
#Dailyverse
እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።
—መዝሙረ ዳዊት 16:5
AASTU—ECSF
እስካሁን ያልወጣችሁ ከላይ☝️ ያለውን Video መጠቀም ፣ ወይም ከታች ባለው ቁጥር መደወል ትችላላችሁ
0993276021 - Kaleab
———— #Welcome_Program ————
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ #የአንደኛ ዓመት ቤተሰቦቻችን😍 የጌታ ሰላም እና ጸጋ ይብዛላችሁ🙏
ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ዛሬ ሰኞ ታህሳስ 1 ልዩ የ 'Welcome' ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
📌 የጸሎት
📌 የዝማሬ
📌 የትምህርት ጊዜ ከወንድማችን ዮናስ ሸረፈዲን ጋር
📌 የትውውቅ እንዲሁም
📌 የጌም ጊዜ ይኖረናል።
ስለዚህ ሁላችንም ላልሰሙት ይህን መልዕክት Share በማድረግ ተሰባስበን መጽሐፍ ቅዱሳችንን እና ማስታወሻ ደብተራችንን ይዘን በጊዜ 10:00 ፌሎ እንገናኝ።
❌መቅረትም ማርፈድም ያስቆጫል
📌 ቦታውን ለማታውቁ 10:00 ሰአት ላይ ካፌ ፊትለፊት የምንጠብቃችሁ ሲሆን በጊዜ እንድትገኙልን ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ።
#ተባረኩ
#እንለያለን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF
#DailyVerse
“ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።”
— ገላትያ 5፥14
AASTU-ECSF
#DailyVerse
“የእግዚአብሔር ስም ጽኑ ግንብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ በመሮጥ ተገን ያገኝበታል።”
— ምሳሌ 18፥10
AASTU-ECSF
#MediaTeam Presents
#DailyVerse
“ፍጹም ትሑታንና ገሮች ሁኑ፤ እርስ በርሳችሁም በፍቅር እየተቻቻላችሁ ትዕግሥተኞች ሁኑ።”
— ኤፌሶን 4፥2
AASTU-ECSF
ህብረት የምናደርግበትን ቦታውን ለማታውቁ ተወዳጅ አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችን 11:30 ላይ ካፌ ፊትለፊት ተሰባስበን የምንጠብቃቹ መሆኑን በጌታ ፍቅር እናሳውቃለን ::
Читать полностью…#DailyVerse
“ልቤ በዛለ ጊዜ፣ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጣራለሁ፤ ከእኔ ይልቅ ከፍ ወዳለው ዐለት ምራኝ።”
— መዝሙር 61፥2
AASTU-ECSF
እንኳን ደህና መጣችሁ!!
“ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው” 1ቆሮ 1:9
በጣም የምንወዳችሁና መምጣችሁን በጉጉት ስንጠብቅ የነበርነው ውድ የወንጌሉ አማኝ ወንድሞች እና እህቶች እንኳን ወደ AASTU ግቢ በሰላም መጣቹልን:: እኛ የAASTU ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት እንሰኛለን ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከ12:00-2:30 የሚቆይ የፀሎት, የአምልኮ, የቃለ እግዚአብሔር እንዲሁም የህብረት ጊዜ አለን:: በዚህ ህብረት ውስጥ አብራቹን እግዚአብሔርን ለማምለክ ደስታቹ ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ:: በግቢ ቆይታቹ አብሯቹ የሚሆኑ ወንድም እና እህቶች አሏቹህ እና ወደዚህ ህብረት ኑ!
ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ብትፈልጉ ከታች የተቀመጡትን የመሪዎች ስልክ መጠቀም ትችላላቹ
👉አማኑኤል - 0916409911
👉 ኢማኑኤል - 0966789969
👉ሰሊሆም - 0923132549
👉በረከትአብ - 0966464364
👉ሺመልስ - 0925348483
👉እዝራ - 0974697431
👉ቃለአብ - 0993276021
ከላይ ያለውን video መጠቀም ትችላላችሁ።
#Dailyverse
በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
— ወደ ሮሜ ሰዎች 1:16
AASTU ECSF
መዳናችን | Our Salvation | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Nigussie Bulcha
https://youtube.com/watch?v=bLVymEnAh2A&si=4OAgTB1AfnKPwiz-
#General_Fellowship
#ተከታታይ_ትምህርት
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቤተሰቦች፣ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ::
ዛሬ በሚኖረን መደበኛ የረቡዕ የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን :
📌 የምንጸልይበት
📌 በጋራ ጌታን በዝማሬ የምናከብርበት እና
📌 ተከታታይ ትምህርት የምንጀምርበት ጊዜ ይሆናል
ስለዚህ እንደተለመደው ሁላችንም መፅሐፍ ቅዱሳችንን እና ማስታወሻ ደብተራችንን ይዘን #በጊዜ ⏰ 12:00 ተሰባስበን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።።
📌ቦታውን የማታውቁ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ከታች ባለው ቁጥር ልትደውሉልን ወይም ከላይ ያለውን video መጠቀም ትችላላችሁ።
+251993276021- Kaleab
#ተባረኩ
#እንለያለን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF
#THE_KINGDOM
AASTU_ECSF
#Reminder
በጉጉት እንጠብቃችኃለን😊
▫️ላልሰሙት እናሰማ
▫️በጊዜ እንገናኝ
▫️መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር እንዳይረሳ
▫️ቦታውን ለማታውቁ ካፌ ፊትለፊት 10:00 እንጠብቃችኃለን
#Small_Group_Prayer_Week
በሕብረት የእግዚአብሔርን ፊት የምንፈልግበት ሳምንት ደረሰ
ከማክሰኞ ታኅሳስ 2 ጀምሮ እስከ ሐሙስ ታኅሳስ 4 ድረስ የሚቆይ የማለዳ ጸሎት በፌሎ የሕብረት ቦታችን የሚደረግ ስለሆነ እርስ በርስ በየንዑስ ቡድናችን( #small_group) ተጠራርተን መጥተን እንድንጸልይ እና እግዚአብሔርን እንድናመልክ ተጋብዛችኋል።
⏰ ማለዳ 12:00
#ተባረኩ
#እንለያለን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF
#DailyVerse
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።”
— 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥21 (አዲሱ መ.ት)
AASTU-ECSF
#General_Fellowship
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቤተሰቦች፣ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ::
ዛሬ በሚንኖረን መደበኛ የረቡዕ የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን :
📌 የምንጸልይበት
📌 በጋራ ጌታን በዝማሬ የምናከብርበት እና
📌 አዲስ ተማሪዎችን ምንቀበልብት
#እንዳያመልጣችሁ። ጌታ በአብሮነቱ መልካም ጊዜ እንደሚሰጠን እናምናለን።
ስለዚህ ሁላችንም ይህ እድል እንዳያመልጠን #በጊዜ ⏰ 12:00 ተሰባስበን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።።
#ተባረኩ
#እንለያለን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን
#FAITHFUL_SERVANTS_OF
#THE_KINGDOM
AASTU_ECSF
#DailyVerse
“እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።”
— ማቴዎስ 5፥14
AASTU-ECSF
#Dailyverse
"...እግዚአብሔርን እንደ ጽድቁ መጠን አመሰግናለሁ፥ ለልዑል እግዚአብሔርም ስም እዘምራለሁ።"
—መዝሙረ ዳዊት 7:17
AASTU ECSF
#Dailyverse
የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።
— 2 ጢሞቲዎስ 2፥15
AASTU — ECSF