Abdulhak & Hasenet <የኢቅራእ ቢስሚ ረቢከ /አንብብ በጌታህ ስም/ ትውልዶች እንጂ ፣ የኢቅራእ /የአንብብ / ትውልዶች አይደለንም።> የምንኖረውም: የምንሰራውም : የምናነበውም ለአላህ ነው። አላህ ያወቅነውን የምናሳውቅ ፣ ባወቅነው ደግሞ የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!! For any comment ⇄ @ABDU_EMRE
♥ "አፈቅርሻለሁ" የሚለዉ ቃል
ምንም እንኳ አጭርና ቀላል ቢሆንም ልብን ሰርስሮ የመግባት ጉልበቱ ግን ሐያል ነዉ!!...ሐቢቢ ...!ፍቅርህን በገለፅክላት ቁጥር በርሷ ዉስጥ ያለህ ቦታ ይበልጥ እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ስለዚህ በዚህ ዉብ ቃል ሚስትህን አስፈንድቃት!!
🩷(አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ)🩷
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
JOIN US ❯❯𝗛𝗨𝗕 𝗶𝘀𝗹𝗮𝗺𝗶𝗰 𝗧𝘂𝗯𝗲
#የተባረከችዋ_ሌሊት
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ Abdu Ft Hasu ቤተሰቦች ስላለንባት የሻዕባን 15 ሌሊት ትሩፋቶች ጥቂት እንተዋወስ በሚል ተከታዩን ጽሁፍ ወደናንተ ለማድረስ ወደድኩ!
🍃ሻዕባን 15 የጌታችን በረካዎች ከሚፈሱባቸው የተመረጡ ቀናቶች መሀከል የምትመደብ ቀኗ ደምቆ የሌሊቷ ዱዐ ሰምሮ የምታልፍ ኢላሂይ ስጦታ ናት።
🌱ሰይዲና አቡ ኡማማህ በዝገቡት ሐዲስ ረሱላችን(ሶላት እና ሰላም በርሳቸው ላይ ይሁን) ተከታዩን ብለዋል፡
✨•• ዱዐ(ጸሎት) ምላሽ የማያጣባቸው 5 ሌሊቶች አሉ። እነርሱም የረጀብ የመጀመሪያዋ ሌሊት፡ ^የሻዕባን 15ተኛ ሌሊት ፡በሐሙስ እና ጁመዐ መሀከል ያለችዋ ሌሊት፡ የኢድ አል ፊጥር ሌሊት እና የኢድ አል አድሃ (የዙል ሂጃ 10ኛ ሌሊት ናቸው)።✨
📓ይህንን ሐዲስ ኢማም ኢብን አሳኪር ታሪኽ አል ዲሚሽቅ በተሰኘው ገናና ኪታባቸው ላይ በሰነዳቸው አስፍረውታል።
🍃 በሻዕባን 15 ዙሪያ የመጡ በርካታ ሰሂህ፡ሃሰን እና ደኢፍ(ደካማ) ደረጃ የሚሰጣቸው ሐዲሶች መጥተዋል፡እነዚህን ሐዲሶች እንዴት ማስተናገድ እንዳለብን ኋላ ላይ የምናየው ይሆናል፡በአሏህ ፍቃድ።
🌴የሻዕባን 15 ሌሊትን እንዴት እንቀበላት?
🍃ኡዱአችንን አሟልተን ካደረግን በኋላ ተሂየተል ዉዱእ እንስገድ፡ቀጥለንም በምንሰግደው የሱና ሶላት ላይ ከፋቲሃ ምዕራፍ በኋላ አየተል ኩርሲይን አንዴ ፡ሱራህ አል ኢኽላስን 3ቴ እናንብብ።
🍃 በተጨማሪም ከመግሪብ ሶላት በኋላ 4ጥንድ ጥንድ ሶላቶችን(8ረከዐ) እንስገድ፡በነዚህ ስግደቶች ላይ በእያንዳንዱ ረከዐ አየተል ኩርሲይን አንዴ ሱራህ አል ኢኽላስን 15ግዜ እንቅራ።
🌴ከማለዳው የጸሃይ መውጪያ ንጋት በፊት ምን እንቅራ?
^IslamWay^ በተባለው የኢስላማዊ ጥናቶች መወያያ ምህዳር ላይ እንዳየሁት ፡የሻዕባን 15ሌሊት ተጠናቆ ብርሃን ከመፈንጠቋ በፊት ተከታዩን ዚክር ያነበበ ሰው ~አሏህ የ40 አመት ወንጀሉን ይሰርይለታል፡ 40 ውብ ሁረል አይኖችም እርሱን በመጠባበቅ ይሞሸራሉ~ ተዝካሩ ቀጣዩን ይመስላል
🍃3 ግዜ በረሱላችን ላይ ሶለዋትን ካወረድን በኋላ ቀጣዩን አጭር ዚክር እንበል
لا حول ولا قوت إلا بالله العلي العظيم
ሃይልም ሆነ ብልሃት የለም ከፍ ባለውና ታላቅነቱ ወደር በሌለው ጌታችን አሏህ ቢሆን እንጂ
ይህንን ዚክር 40 ግዜ ደጋግመን ከቀራን በኋላ ተጨማሪ 3 ሶለዋቶችን ማውረድ እንዳንዘነጋ፡በአሏህ ፍቃድ ሃጃችን መቋጫውን ያገኛል።
🌴ረሱላችን ስለዚህች ሌሊት ከተናገሯቸው ትሩፋቶች መካከል
••አሏህ በሻዕባን 15 ላይ የተለየ ክብር እና እዝነትን ሾሟል፡ በዚህች ሌሊት ላይ አሏህ ከበኒ ከልብ ጎሳ በጎች ጸጉር የበረከቱ ኡማዎቼን ይቅር ይላል••
ልብ በሉ * በኑከልብ የተባሉት ጎሳዎች በርካታ በጎች የነበሯቸው የዐረብ ከበርቴዎች ናቸው፡ታዲያ በዚህች ሌሊት ከነዚህ ሜዳ ኮረብታውን ከሞሉ በጎችም አልፎ በጸግራቸው ልክ ምህረት የሚወርድልን ከሆነ መዘናጋትን ለምን እንመርጣለን?
🌴 የሞቱ ሰዎች ነፍስ(አርዋሁል አምዋት) እና የዚህች ሌሊት ቁርኝነት፡
••በዚህች የተባረከች ሌሊት ላይ የሞተ ሰው ነፍስ በህይወት ወዳሉ ሰዎች መኖሪያ ሄዳ እንድትዘይር ፍቃድ ይሰጣታል ፡ይህች የአማኝ ነፍስ ወደ ህያዋኖቹ መንደር ከዘለቀች በኋላ እንዲህ ትላለች።
°እናንት በህይወት ያላችሁ ሰዎች! እናንተ የኛን ሓብት ወረሳችሁ፡በልጆቻችንም ተጠቃቀማችሁ ! አደራችሁን ለኛ የምትሰጡትን አጅር(የምንቀራላቸው ቁርዐን^የምንጾምላቸው ጾም እና ሶደቃ መሰል ተግባራቶች) አታቋርጡብን ! እኛ ሞተናልና መዝገባችን ተዘግቷል የናንተ መዝገብ ግን አዲስ ስራዎችን ትቀበላለች።••
💡ጥቆማ-በዚህች ሌሊት ለሞቱብን መሻይኾች ፡እናትና አባቶቻችን፡ወንድምና እህቶቻችን ሶለዋት እያወረድን የቻልነውን ቁርዐን ከቀራንላቸው ነፍሶቻቸው ተደስተው ወደመጡበት የነፍስ ዐለም ይመለሳሉ።
🌴በሻዕባን 15 ሌሊት ቀደመን የሞቱ አማኞችን ቀብር መዘየር እና ለእነርሱ ምህረትን መለመን
ታላቁ የሐዲስ ሊቅ ኢማም አል በይሐቂይ በሰነዳቸው በዘገቡት ሐዲስ እናታችን አኢሻእ ስለ ረሱላችን እንዲህ ትላለች
🍃 •• በአንድ የሻዕባን 15 ሌሊት ላይ ረሱላችንን አጣኋቸውና እርሳቸውን ፍለጋ ከቤት ወጣሁ። በመዲና የአማኞች መካነ መቃብር (በቂእ) ላይም አገኘኋቸው። ለሙታን አማኞች ይቅርታ እና ምህረትን እየጠየቁ ነበር።
🌴በሻዐባን 15 ላይ መጾም
ኢብን ሂባን የተባሉት እውቅ የሐዲስ ምሁር እንደዘገቡት ረሱላችን የሻዕባን 15 ሌሊትን አስመልክተው ተከታዩን ተናግረዋል
••የሻዕባን 15 ሌሊትን የተጣዳችሁ ግዜ ሌሊቱን(በአምልኮ) ከእንቅልፍ ራቁ፡ ቀጣዩንም ቀን ፁሙ።
ኢማም አል በይሐቂይ በዘገቡት ተጨማሪ ሐዲስ ላይም ሰይዲና አባሁረይራህ ረሱላችን በኹጥባቸው ላይ ተከታዩን ሐዲስ እንዳስተላለፉ አስተምረዋል።
••ሰዎች ሆይ የሻዕባንን ወር በመጾም ሰውነታችሁን አቅልሉ`አጥሩ።በዚህም ምክንያት የረመዷን ወር ጾም ቀለል ይልላችኋል።
የሻዕባንን 3ቀናቶች የጾመ ሰው ያለፈ ወንጀሉ ሁሉ ይማርለታል••
📓ሙሀዲስ ኢብን ማጃህ በሱነናቸው ሐዲስ ቁጥር 1388 ላይ እንዳሰፈሩት ሰይዲና ኢማም ዐሊይ (ከረመሏሁ ወጀሀህ) ካለፈው ተመሳሳይ የሆነ ሐዲስ ከተጨማሪ ሃሳብ ጋር ዘግበዋል
••ጌታችን አሏህ በዚህች ሌሊት ላይ የእዝነት መላዕክቶቹን ወደምድር ያወርዳል፡እንዲህም ይላል
°ምህረትን የሚፈልግ ሰው ይኖራልን? በመሀሪነቴ የምምረው ፡ ከኔ ረድኤት ሪዝቅን የሚፈልግ ሰው ይኖራልን? ከችሮታዬ የማጠቃቅመው?••
አንዳንድ ወንድሞቻችን (የሰለፊይ አስተሳሰብ ተከታዮች) በዚህች ሌሊት ላይ የሚወርደው አሏህ እራሱ በዛቱ ነው እንደሚሉ ይታወቃል፡ ይህ እሳቤ በበርካታ የአህለሱና ወልጀመዐ ሊቃውንቶች ዘንድ የተወገዘ እና ለጌታችን አሏህ ክብር የማይመጥን እይታ ነው።
መላዕክት ወደምድር ሳይወርዱ በራህመት የመሸፈን ችሎታ የላቸውምና ወደ ምድር በአካላቸው ይወርዳሉ፡ ጌታችን አሏህ ግን ይወርዳል ይወጣል ይመጣል ይሄዳል ፡ የማይባል አንድንም የፍጡር ባህሪ ያልተላበሰ ለሰው ልጅ አእምሮ ያልተገለጸ የምሉዕ ባህሪ ባለቤት ጌታ ነው! ስለዚህ ራህመቱን ለኛ ለመስጠት ወደ የትኛውም ቦታ መምጣት አያስፈልገውም ! ከጅምሩም ጌታችን ቦታን ይፍጠር እንጂ ቦታ እርሱን አትገልጸውም!
🍃 ወደ ዋናው ርዕሳችን ስንመለስ፡ የሻዕባን 13 ፥14 እና 15ተኛ ቀናቶችን የምንችል ሰዎች መጾም ይኖርብናል። *ብርሃናማ ሌሊቶችን ጹሙ የሚለው ሐዲስን ይህንን ሃሳብ ያግዛል*
🌴የዚህችን ሌሊት እዝነት የሚከለከሉት ሰዎች እነማን ይሆኑ?
@abduftsemier
@abduftsemier
ÄŠĒŁÄMÛ ÅĹËŸĶŰM WĖŘÊHMÊŤŮĻŁÁHÏ WĖBĒŘÊĶĀŤÛH
ቴሌግራም ገብተው ምንም አዲስ ነገር ለማግኘት ለመስማት ተቸግረዋል? ወይስ ፕሮፋይል ፎቶ ለመቀየር ተቸግረዋል?
እንግዲያውስ ኢሀው የፈለጉትን ቻናል ይዘን ቀርበናል
በማለት አባል ብቻ ይሁኑ
ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።
በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ
የሚሰጡ ደርሶች
ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና✅
ቁርዓን በነዝርና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር✅
ቁርዓን ሂፍዝ ✅
እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::
☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።
⏰ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።
ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩና እርሰዎ በነየቱት ልክ ይሆናል።
ረመዳንን በቁርአን ይቀበሉት።🌙
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️
👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center
📸እናቴ ትሙት ብዬ አልዋሽም በራሳቹ ስም እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸር ማሰራት ምፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ግቡና ስማችሁን ፃፉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+xUEbgm6h90szODQ0
/channel/+xUEbgm6h90szODQ0
/channel/+xUEbgm6h90szODQ0
/channel/+xUEbgm6h90szODQ0
/channel/+xUEbgm6h90szODQ0
/channel/+xUEbgm6h90szODQ0
/channel/+xUEbgm6h90szODQ0
/channel/+xUEbgm6h90szODQ0
ÄŠĒŁÄMÛ ÅĹËŸĶŰM WĖŘÊHMÊŤŮĻŁÁHÏ WĖBĒŘÊĶĀŤÛH
ቴሌግራም ገብተው ምንም አዲስ ነገር ለማግኘት ለመስማት ተቸግረዋል? ወይስ ፕሮፋይል ፎቶ ለመቀየር ተቸግረዋል?
እንግዲያውስ ኢሀው የፈለጉትን ቻናል ይዘን ቀርበናል
በማለት አባል ብቻ ይሁኑ
📸እናቴ ትሙት ብዬ አልዋሽም በራሳቹ ስም እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸር ማሰራት ምፈልጉ ከታች ለማሰራት ሚለውን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+rD3VqBn_n-o0Y2Fk
/channel/+rD3VqBn_n-o0Y2Fk
/channel/+rD3VqBn_n-o0Y2Fk
/channel/+rD3VqBn_n-o0Y2Fk
/channel/+rD3VqBn_n-o0Y2Fk
/channel/+rD3VqBn_n-o0Y2Fk
/channel/+rD3VqBn_n-o0Y2Fk
𝑨𝑺𝑬𝑳𝑨𝑴𝑼 𝑨𝑳𝑬𝒀𝑲𝑼𝑴 𝑾𝑬𝑹𝑬𝑯𝑴𝑬𝑻𝑼𝑳𝑳𝑨𝑯𝑰 𝑾𝑬𝑩𝑬𝑹𝑬𝑲𝑨𝑻𝑼𝑯
እነሆ ምርጥ ምርጥ የሆኑ ኢስላማዊ እንዲሁም ሁለገብ የሆኑ ቻናሎችን ልጋብዛቹ ተጋበዙልኝ ።
ፈለስጢን ዜና ቁርኣን ጥቅሶችን
ቁርኣንፕሮፋይል ቁርአን በተለያዩ ቃሪኦች
ኢስላማዊ ቀልዶች ልቦለድ
ታሪክ ደዕዋ
ያልተነገሩ ብዙ ይዘናል ገብተው ይጎብኙን
Free promoter 👉@F118994
ÄŠĒŁÄMÛ ÅĹËŸĶŰM WĖŘÊHMÊŤŮĻŁÁHÏ WĖBĒŘÊĶĀŤÛH
ቴሌግራም ገብተው ምንም አዲስ ነገር ለማግኘት ለመስማት ተቸግረዋል? ወይስ ፕሮፋይል ፎቶ ለመቀየር ተቸግረዋል?
እንግዲያውስ ኢሀው የፈለጉትን ቻናል ይዘን ቀርበናል
በማለት አባል ብቻ ይሁኑ
ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።
በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ
የሚሰጡ ደርሶች
ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና✅
ቁርዓን በነዝርና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር✅
ቁርዓን ሂፍዝ ✅
እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::
☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።
⏰ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።
ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩና እርሰዎ በነየቱት ልክ ይሆናል።
ረመዳንን በቁርአን ይቀበሉት።🌙
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️
👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center
⚘ የፈለገ ያህል ብትሞክር
ፍቅርን መደበቅ አትችልም❤️
⚘ አንዴ ቅናትህ አንዴ ደግሞ
የምትሰጠው እንክብካቤህ ያጋልጥሃል❤️
JOIN US ❯❯HUB islamic Tube™
#ረመዳን ከሪም
ለተወዳጁ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስና ለመላው ሙስሊም ያማረ የደመቀ ረመዳን ይሁንልን!
🚨እናቴ ትሙት ብዬ አልዋሽም በራሳቹ ስም እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸር ማሰራት ምፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ግቡና ስማችሁን ፃፉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
🚨እናቴ ትሙት ብዬ አልዋሽም በራሳቹ ስም እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸር ማሰራት ምፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ግቡና ስማችሁን ፃፉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
/channel/+koCNY55FOasxYzE0
𝑨𝑺𝑬𝑳𝑨𝑴𝑼 𝑨𝑳𝑬𝒀𝑲𝑼𝑴 𝑾𝑬𝑹𝑬𝑯𝑴𝑬𝑻𝑼𝑳𝑳𝑨𝑯𝑰 𝑾𝑬𝑩𝑬𝑹𝑬𝑲𝑨𝑻𝑼𝑯
እነሆ ምርጥ ምርጥ የሆኑ ኢስላማዊ እንዲሁም ሁለገብ የሆኑ ቻናሎችን ልጋብዛቹ ተጋበዙልኝ ።
ፈለስጢን ዜና ቁርኣን ጥቅሶችን
ቁርኣንፕሮፋይል ቁርአን በተለያዩ ቃሪኦች
ኢስላማዊ ቀልዶች ልቦለድ
ታሪክ ደዕዋ
ያልተነገሩ ብዙ ይዘናል ገብተው ይጎብኙን
Free promoter 👉@F118994
🥳🥳#ኢክራም የተሰየኘው ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ተጀመረ ተጀመረ #ማንበብ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች ያለውን# ጆይን ምትለዋን ይጫኑ🤩🤩🤩🤩
Читать полностью…👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ ቻናሎች ❤️❤️
⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
𝑨𝑺𝑬𝑳𝑨𝑴𝑼 𝑨𝑳𝑬𝒀𝑲𝑼𝑴 𝑾𝑬𝑹𝑬𝑯𝑴𝑬𝑻𝑼𝑳𝑳𝑨𝑯𝑰 𝑾𝑬𝑩𝑬𝑹𝑬𝑲𝑨𝑻𝑼𝑯
እነሆ ምርጥ ምርጥ የሆኑ ኢስላማዊ እንዲሁም ሁለገብ የሆኑ ቻናሎችን ልጋብዛቹ ተጋበዙልኝ ።
ፈለስጢን ዜና ቁርኣን ጥቅሶችን
ቁርኣንፕሮፋይል ቁርአን በተለያዩ ቃሪኦች
ኢስላማዊ ቀልዶች ልቦለድ
ታሪክ ደዕዋ
ያልተነገሩ ብዙ ይዘናል ገብተው ይጎብኙን
Free promoter 👉@F118994
ÄŠĒŁÄMÛ ÅĹËŸĶŰM WĖŘÊHMÊŤŮĻŁÁHÏ WĖBĒŘÊĶĀŤÛH
ቴሌግራም ገብተው ምንም አዲስ ነገር ለማግኘት ለመስማት ተቸግረዋል? ወይስ ፕሮፋይል ፎቶ ለመቀየር ተቸግረዋል?
እንግዲያውስ ኢሀው የፈለጉትን ቻናል ይዘን ቀርበናል
በማለት አባል ብቻ ይሁኑ
𝑨𝑺𝑬𝑳𝑨𝑴𝑼 𝑨𝑳𝑬𝒀𝑲𝑼𝑴 𝑾𝑬𝑹𝑬𝑯𝑴𝑬𝑻𝑼𝑳𝑳𝑨𝑯𝑰 𝑾𝑬𝑩𝑬𝑹𝑬𝑲𝑨𝑻𝑼𝑯
እነሆ ምርጥ ምርጥ የሆኑ ኢስላማዊ እንዲሁም ሁለገብ የሆኑ ቻናሎችን ልጋብዛቹ ተጋበዙልኝ ።
ፈለስጢን ዜና ቁርኣን ጥቅሶችን
ቁርኣንፕሮፋይል ቁርአን በተለያዩ ቃሪኦች
ኢስላማዊ ቀልዶች ልቦለድ
ታሪክ ደዕዋ
ያልተነገሩ ብዙ ይዘናል ገብተው ይጎብኙን
Free promoter 👉@F118994
ÄŠĒŁÄMÛ ÅĹËŸĶŰM WĖŘÊHMÊŤŮĻŁÁHÏ WĖBĒŘÊĶĀŤÛH
ቴሌግራም ገብተው ምንም አዲስ ነገር ለማግኘት ለመስማት ተቸግረዋል? ወይስ ፕሮፋይል ፎቶ ለመቀየር ተቸግረዋል?
እንግዲያውስ ኢሀው የፈለጉትን ቻናል ይዘን ቀርበናል
በማለት አባል ብቻ ይሁኑ