አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የዚህ ቻናል አላማ ዲነል ኢስላም ማጠናከር ስለሆነ ሁላቹሁም #subscribe እና #share እንድታረጉልን በአላህ ስም እንጠይቃለን🙏🙏🙏 በቻናላችን የምለቀቁት ፖስቶች ➥ቁርዓን🥰 ➥ኢስላማዊ ሀዲሶች📚 ➥ኢስላማዊ መረጃዎች📜 ➛እና በጣም አስተማሪ ነገሮችን ታገኙበታላቹ 😍