ሃይማኖትህን በትክክል ከተረዳህ፡ እምነትህ እና ምግባርህ እንጂ ሃይማኖትህ ነጻ እንደማያወጣህ ካወቅክ፡ ነገሮች ሁሉ ከፈጣሪና ለበጎ እንደሆኑ በጽናት ካመንክ፡ ምንግዜም ነገ ከዛሬ እንደሚሻል አትጠራጠርም