አቡ ሁረይራ ከሀዲስ ዘጋቢዎች ሁሉ የመጀመሪያዉን ደረጃ የሚይዝ ሶሐባ ሲሆኑ ይህም የሆነዉ እጅግ በርካታ ሃዲሶችን ለመዘገብ በመቻላቸዉ ነው፡፡ ለዚህም ነው ቻናላች በዚህ ሱሀባ ስም የከፈትነዉ፡፡ ቻናላች ዋናዉ አላማዉ የእስልምናን እዉቀት ለሰዎች ቀላል አዝናኘ እና ማራኪ በሆነ መልኩ ማድራሰ ነዉ፡፡የተለያዩ ጥራት ያላቸዉ video audio ዳዕዋ፤ ነሽዳ፤ image ፤አዝናኘ ፕሮግራሞች ይተላለፍበታል