በዚህ channel በቀጣይነት የሚቀርቡ ምስጢራዊ የሕይወት እውነታዎችን ያገኛሉ። #the_Secret_of_success #the_secret_of_happiness #the_secret_of_satisfaction እና ሌሎችም አጫጭር ትምህርታዊ የሆኑ መልእክቶችን ያገኛሉ።
ስህተት ምንድን ነው?
ስህተት ማለት ስህተቶችን መስራት ማለት ሳይሆን ስህተቶችን የሚሰራ ሰው መሆን ማለት ነው!
Coming soon...
ሙሉ ሰላም!
ሙሉ ደስታ!
ሙሉ እርካታ!
ስለዚህ ሰው እንዴት እነዚህን ፍላጎቶች ሊያጣ ቻለ
ሰው የተፈጠረው ሙሉ ለሙሉ ፍላጎቱ ተሟልቶለት ነበር። ነገር ግን ይህን ቦታ ይዞ ብዙም አልዘለቀም፣ ይህም የሆነው ከእግዚአብሔር ተጣልቶ ካለው ከወደቀው መላእክት ወይንም ከሰይጣን የተነሳ ነው።
ሰይጣን እግዚአብሔርን ለማሳዘን፣ ለማስቆጣት፣ እግዚአብሔርም ላይ በቀል ለመክፈት ያለው አማራጭ በውድ ልጁ ላይ ፈተናን መልቀቅ እና ከእግዚአብሔር ማለያየት ነበር፡፡
እግዚአብሔር ስለ ሰው ልጅ ፍቅሩ የተነሳ ለሰው ልጅ የሰጠውን እውቀት፣ ስሜት እና ፈቃድ በመጠቀም ሰይጣን ሰውን በማታለል በፈቃዱ ከእግዚአብሔር ጋር እንዲለያይ አደረገ፡፡
እግዚአብሔርም ሰው በፈቃዱ ይኖር ዘንድ ፈጥሮታል እና ለፈቃዱ አሳልፎ ሰጠው፣ ሰውም ከእግዚአብሔር ጋር ተጣላ፡፡
አንዴት ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ተጣላ?
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የተጣላው ሁላችንም እንደምናቀው በኃጥያት ምክንያት ነበር። እግዚአብሔር ደግሞ ከሃጥያት ጋር አብሮ መኖር ስለማይችል እና ፃዲቅ ስለሆነ ሰውን ከተፈጠረበት እና ከእግዚአብሔር ጋር ከሚኖርበት ስፍራ አባረረው።
ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላን ሐጥያት ምን ነበር
እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር ጻዲቅ አድርጎ በራሱ መልክ አምሳያ እንጂ ሀጥያት የሚያደርግ ማንነት አልፈጠረም፤ ነገር ግን ሰውን ሲፈጥር የሰውን እውቀት የሚቀይር(ክፉን እና ደጉን እንዲያውቅ የሚያደርግ ወይንም ደግሞ ጽድቅን እና ኩነኔን እንዲለይ የሚያደርግ) ዛፍ እና የሰውን ስጋ እንዳይሞት የሚያደርግ ዛፍ(የሕይወት ዛፍ) በገነት ውስጥ ነበሩ(#ዘፍ-2÷9 ፣ #ዘፍ-2÷17 & #ዘፍ-3÷22)። ብዙ ሰዎች እግዚአብሔር ለምን እነዚን ዛፎች በገነት አስቀመጠ? ይላሉ ምክንያቱ ግን አንድ ነው፥ እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር እነዚህ ሁለት ዛፎች ስለ ሰው ስለተፈጠሩ እግዚአብሔርም ከውድ ፍጡሩ ከሰው የሚደብቀው ነገር ስለሌለ(#ዘፍ-18÷17) ነው እንጂ ሰውን ፈጥሮ ሁለቱን ዛፎች ከሰው ዘንድ መሠወር ይችል ነበር ግን እግዚአብሔር ሰውን በፈቃዱ የፈቀደውን እያደረገ እንዲኖር ፈጥሮታልና የወደደውን እንዲያደርግ ዛፎቹን አስቀመጠ።(#1ቆሮ-10÷23) ስለዚህ ሰው ሲፈጠር ወዶ በፈቃዱ እራሱን የእግዚአብሔር አድርጎ ወዶ ተገዢ እንዲሆን የእግዚአብሔር ፍላጎት ነበር።
ስለዚህ እግዚአብሔር ሁለቱንም ዛፍ በገነት አስቀመጠ፣ ነገር ግን የማይጠቅመውን እንዳያደርግ አስታወቀው፣ በግልፅ አስረዳው(ዘፍ-2÷17)።
ብዙ ሰዎች የአዳምና የይዋን ሀጥያት ፍሬ መስረቅ አድርገው ይወስዳሉ ያ ግን ፈፅሞ ስእተት ነው!!! ስለዚህ ሃጥያታቸው ምን ነበር?
ሃጥያታቸው ሃሳብ መቀበል ነበር!
የሀጥያት አባት ሰይጣንም! መጣ ሀሳብም አቀረበ ሔዋንም ተቀበለችው ሀሳቡም ከባድ ሀጥያት ነበር ሀሳቡ ይህ ነበር፦
"...ሞትን አትሞቱም"
የሚል ነበር፣ እግዚአብሔር ደግሞ ሞትን ትሞታላችሁ ብሎ ስለነበረ፣ ሃሳቡ እግዚአብሔር ውሸታም ነው ማለት ነው።"....ዓይናቹ እንዲከፈት ስለሚያውቅ ነው"
እግዚአብሔር ስለ እናንተ አያስብም እናም ለእናንተ ጥሩ እንዳይሆን ብሎ ስለሚያስብ ነው ይህንን ዛፍ አትብሉ ያለው እንደማለት ነው።(#ዘፍ-3÷1-6)
ይህን ሁሉ ሀሳብ ሔዋን ተቀብላለችና በላች አዳምም በላ(የሚስቱን ቃል ከሰይጣን የመጣውን ተቀበለ)(#ዘፍ3÷17)። ከዚህም የተነሳ ሁለቱም ሀጥያተኞች ሆኑ።
ከአዳም በኃላ ያለው ሰውስ(እኛስ)?
እግዚአብሔር የአዳምና ሄዋ ሀጥያት ከእነርሱ በኃላ ወደ እነሱ ልጆች እንዳያልፍ ለማድረግ ስላሰበ፤ እንዲመለሱ እና መሳታቸውን እንዲያምኑ(እንዲፀፀቱ) ለማድረግ ሁለቱንም አናገራቸው ነገር ግን አዳም በዘሩ ሀጥያት(አመጽ) እንዳያልፍ ሀጥያቱን አልተናዘዘምና የአለም ሀጥያት(ሞት) ምክንያት ሆነ።(#1ቆሮ-15÷22-23)። ሔዋን ግን ሀጥያቷን በመናዘዟ ዘሯን ለሀጥያት አልሰጠችም። ነገር ግን የሚወልዱት ልጆች ሁሉ ከአዳም ዘር ስለሚደርሳቸው ሀጥያትን ሞትንም ሁሉ ይወስዳሉ።
የሰው ልጅ ሁሉ ከሴት ብቻ መወለድ ስለማይችል ወደደም! ጠላም በአባት በኩል የአዳም ሀጥያትን(ሞትን) ወይም አመጽን ይቀበላል ለዚህ ነው ኢየሱስ ሁሉ ከአዳም የተነሳ ሙት(የሀጥያት ዘር) ነው ያለው። ለዚህም ነው አሁን የምንመለከተውን የሰው ልጅ የሀጥያት ዘቅት ውስጥ መግባት የሆነው። ስለዚህ ሁሉም ሰው ከአዳም የተነሳ ከእግዚአብሔር ጋር የተጣላ ነው።
አሁን ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቅ ምን ላድርግ?
ሁሉም ሰው ሐጥያት አለበት! ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ከሴት ብቻ የተወለደ ሰው የለምና ከኢየሱስ በቀር ሀጥያት የሌለበት(ጻዲቅ) ሰው የለም(#ሮሜ-3÷11-20)፤ ይህም ነው የኢየሱስ ከድንግል ብቻ የመወለድ ሚስጥር።
አሁን ግን ከአዳም በኩል የሚመጣውን ወይም ደግሞ ሀጥያተኛ የሚያደርገውን ዘር መጣስ... እና ከሀጥያት ተላቆ ጻዲቅ ሆኖ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ይቻላል፤ እርሱም የሚገኘው በማመን እና የሕይወት መንገድ በመቀየር ብቻ ነው።(ሮሜ-3÷21-24)
እንዴት የሕይወት መንገድ መቀየር እንችላለን?
የሰው ልጅ በእግዚአብሔር በመጀመርያ በትልቅ እና በከበረ ስፍራ በገነት ተፈጥሮ ነበር፤ በዚህም ስፍራ ደስተኛ እና በትልቅ ሀሴት እግዚአብሔርን እያመሠገኑ ለእግዚአብሔር ክብር ተፈጠሩ፡፡
ለምድርም ውበት ሆኑ....እግዚአብሔር ሰውን ከፈጠረ በኃላ መልካም የነበረው ምድር ሁሉ እጅግ መልካም እንደሆነ ተመለከተ ይህም የሆነው ሰው ከመፈጠሩ የተነሳ ነው፡፡(#ዘፍ 1÷31) እና ይህ የመጀመሪያ የሕይወት መንገድ እጅግ መልካም ነበር።
ነገር ግን የሰው ልጅ ከፈጠረው ከእግዚአብሔር ጋር ተጣላ ለምድር በረከት የነበረው ሰው ለምድር እርግማን ሆነ፡፡(#ዘፍ 3÷17)
አውን የሰው ልጅ ሁሉም የሞተ ከእግዚአብሔርም ጋር ተጣልቶ የሚኖር ሆነ ከዚህም የተነሳ ገነት ተዘጋች ምክንያቱም ገነት ለመግባት የበቃ ፅድቅ ያለው ወይም የሕይወት መንገድ ያለው ሰው የለም ነበር፡፡
ነገር ግን እግዚአብሔር ከ5ሺ አመታት የአጥያት ባርነት ዘመን በኃላ እራሱ እግዚአብሄር ወልድ ሰው ሆኖ መጣ (
ቃሉ ስጋ ሆነ){ዮሐ 1÷14} "ቃል ደግሞ እግዚአብሔር ነው"(ዮሐ 1÷1).....
ይህም ወደ ምድር መፍትሔ ይዞ የመጣው ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው....!
ስለ ሰው ልጅ ፍቅር ሰው ከመሆንም በላይ ከሰው ዝቅ ብሉ የእንስሳት በረት ውስጥ ተወለደ...!!! ይህም ሳያንስ በሰው ተገፍቶ ነበር፣ ያስተምር የነበርውም በከተማ ለሙታን ወይም ከእግዚአብሔር ተጣልተው ላሉ ሰዎች ያስተምር፣ ይናገርም ነበር ለዛ ነው
ሙታን የእግዚአብሔርን ድምፅ የሚሰማበት ጊዜ ይመጣል እርሱም አውን ነው" ያለው እርሱ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው፡፡(ዮሐ 5÷25).........
በመጨረሻም ስለሰው ፍቅር በሰው ልጅ ተደብድቦ፣ ደሙን አፍስሶ ሞተ ግን ይህን ሁሉ የሆነው የእግዚአብሔር ዓላማ ስለነበረ ነው......
እርሱም ዓላማው ይህ ነበር..... የሰውን ልጆች ሁሉ ሙሉ ሀጥያት (ሰውን ባሪያ ያደረገው ሀጥያት በሙሉ) በቀራኒየው መስቀል ላይ እንደ መስዋት በክርስቶስ ላይ ሆነ
📕#ስለዚህ_በዚህ_ሰአት_የምናያቸው_ነገሮች_የማንቂያ_ደወል_ናቸውን_እንዴት❓
የእግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን ከተላከችው ተልዕኮ በስተ መጨረሻ በትንቢት ከተፃፉት መካከል አንድ ነገር ትጠብቃለች እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም ምፃት ነው።.....
ይህ ሲሆን ግን በዓለም ላይ ከሚገኙ ሰዎች መካከል አዕዛብን እና ያንቀላፉ ክርስቲያኖች ጭምር የኢየሱስ መምጫ ቀን ስለሚያመልጣቸው ለሰይጣን እና ለታላቁ መከራ አልፈው ይሰጣሉ❗️
ለዚህም የአስሩ ቅነጃጂቶችን ታሪክ እንደ ምሳሌ መውሰድ እንችላለን(ማቴ 25)(መብራታቸውን በርቶ እንዲቆይ ያልጠበቁቱ ብርሃን እንደሌላቸው ሰዎች ተቆጠሩ እግዚአብሔርም አላውቃችሁም አላቸው)
ነገር ግን እግዚአብሔር በመሃል ላይ ልታንቀላፋ ለምትችለው ቤተ-ክርስቲያን እንደ ማንቂያ ደውል ይሆን ዘንድ የማትታወቀዋ ዘመን መድረሷን የምናረጋግጥበት የተለያዩ ምልክቶችን አስቀምጧል። (ማቴ24÷4-31)
ከእነዚህም ከብዙ ምልክቶች መካከል አንዱ የዓለምን ህዝብን የሚያስጨንቁ ነገሮች መከሰት ነው። ኢየሱስም ይህን ሲናገር በሉቃስ ወንጌል 21÷25 ላይ..............
¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም
ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ
ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ
ይጨነቃሉ፤
²⁶ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበት
ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት
ኃይላት
ይናወጣሉና።
²⁷ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ
ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
²⁸ ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና
አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።........
📔#እንግዲያውስ_እነዚህ_የማንቂያ_ደውል_ከሆኑ_ከእኛ_ከቅዱሳን_ምን_ይጠበቃል❓🤷♂
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ምድር ላይ ከሚከሰቱ ክስተቶች አንዳች እንኳን ከእግዚአብሔር ዕውቀትና ፍቃድ ውጪ የሚሆን ነገር የለም።(ዮሐ1÷3)
ስለዚህም በዚህ ሰሃት ዓለም ላይ እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የሚያውቀውና የፈቀደው ነው። በመሆኑም እግዚአብሔር ያስቀመጠውን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያነሳውና እኛ የቤተ-ክርስቲያን አባል የሆንን ቅዱሳን እንደ ዓለም ሰው ከመጨነቅና ከመረበሽ ይልቅ የማንቂያ ደውልን ሰምተንና ነቅተን እግዚአብሔር ሁሉን ይመልስ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር በእርጋታ መጮህ ነው የሚገባን።
📔#ወደእግዚአብሔር_ለመጮህ_እግዚአብሔር_ማንን_ይሰማል❓❓❓
የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እግዚአብሔር ሁሉም ሰው ስለ ዓለም የሚጮሁትን ጩኸት ሁሌም እንደማይሰማ ይናገራል።(ኤር14÷12) የኃጥያተኞችን ልመና ደግሞ ስለ ዓለም ከሆነ እግዚአብሔር አይሰማም፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር አስቀድሞ የኃጢአተኛውን ነብስ በንስሐ እንዲመለስ ስለሚፈልግ ነው።
በዚህ ሁሉ ግን እግዚአብሔር ህዝቡን በሚፈልገው የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ ካገኘ የእነርሱን ፀሎትና ምልጃ ስለመከራቸውም ያላቸውን ተማፅኖ እንደሚሰማ መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።(2.ዜና 7÷12-16)
📔#እግዚአብሔር_በሚፈልገው_ቤተ_መቅደስ_ውስጥ_እንዴት_እንሆናለን🤷♂❓
የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ ማለት የእግዚአብሔር ማደሪያ ማለት ሲሆን እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ለማግኘት እና ከፍቅሩ የተነሳ ከሰው ልጅ ጋር በቅርበት ለመገናኘት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚያድርበት ቦታ ሲሆን እግዚአብሔር እራሱ በፈለገው፣ በፈቀደውና ባቀደው ቅዱስ ቦታ የሚዘጋጅ ነው።
ይህም በብሉይ ኪዳን በዳዊት አስጀምሮ በሰለሞን ያስገነባው ቤተ መቅደስ ነበር።
በአዲስ ኪዳን ግን አንድ ቅዱስ ቦታ ስላገኘ ከሰው ውድቀት በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ከሰማይ በዮርዳኖስ ወንዝ ወረደ በሰውም ላይ(በኢየሱስ) ላይ አደረ። ስለዚህም የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ ሊሆን የሚችል አንድ ብቻ ሰው ተገኘ ያህ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት ማደሪያ ሆነ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ነገር ግን ኢየሱስ ይህን ቅዱስና ፃዲቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነውን ማንነት ይዞ ይቀመጥ ዘንድ አልወደደም፤ ይልቁንም ለሚቀበሉና በእርሱም ለሚያምኑ ሁሉ ይሆን ዘንድ የእርሱን ፃዲቅ እና የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነውን ማንነት ለዓለም ህዝብ በሞት አሳልፎ ሰጠ(በምትኩ የዓለምን ማንነት እርሱ ወሰደ)።
ከዚህም የተነሳ ማንም በክርስቶስ ቢያምን የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ የሆነን ማንነት ከእየሱስ ይቀበላል፤ ይህንም ማንነት በቅድስና ሊጠብቅ ኃላፊነት አለበት። ምን አልባት ይህን ማንነት ባልጠበቀበትና ባልተጠነቀቀበት ጊዜ ይህ ሰው ይህን የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ የሆነውን ማንነት ላለማጣት በንስሐ ሊመለስ ይገባዋል።
ስለዚህ ይህ ጊዜ ለዓህዛብ የጭንቅ ጊዜ ለእኛ
ክርስቲያኖች ግን የእየሱስ ክርስቶስን ማንነት
የምንፈልግበት እና በንስሐ የእግዚአብሔር
ቤተ-መቅደስ የምንሆንበት ጊዜ ነው❗️❗️❗️
⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
እግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያንን ያንቃ❗️
አሜን❗️❗️❗️
⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
👇👇👇👇👇
@Addishiwet
@Addishiwet
መዝሙር፡ #ተወለደልን
ፓ/ር ተስፋዬ ጋቢሶ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
@ReformationLife_Join
@ReformationLife_Join
መዝሙር፡ #ምስጋና_መልካም_ነው
የሆሳና ተሐድሶ ህይወት አ/አ/ቤ/ክ የሕብረት ዘማሪያን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
@ReformationLife_Join
@ReformationLife_Join
Happy new year 2u, ur family and ur beloved ones,
🌻May God bless ur new year🌻
#ወቅታዊ_ድምፅ
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
💢ይነበብ
💢ይነበብ
💢ይነበብ
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️ #ስለ_መጨረሻው_ዘመን_የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል❓
📕#በመጀመሪያ
የሰው ልጅ በእግዚአብሔር በገነት ከተፈጠረ በኃላ ሰይጣን ሰውን ያስት ዘንድ እባብን ተመስሎ ወደ ሄዋን መጣ፣ በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ከፈጠራቸው ነገሮች መካከል አንድም ሳይቀር በገነት ከሰው ጋረ ነበረ፣
ሰውም ሁሉን ያደርግ ዘንድ ተፈቅዶለት ነበርና በገነት ካሉት ሁሉ ዛፎች ይበላ ዘንድ ተሰጠው። ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ #በ_1_ቆሮንቶስ 10÷23 ላይ የሰው ልጅ የፈቀደውን ያደርግ ዘንድ ሁሉ ተፈቅዶለታል ነገር ግን ሁሉ አይጠቅመውም እንደሚል እግዚአብሔር ለሰው ልጅ በገነት ውስጥ ሁሉን ካስቀመጠ በኃላ፣ የማይጠቅመውን ያውቅ ዘንድ አሳወቀው።(ዘፍ 2÷17) በዚህ ስፍራ እግዚአብሔር ለሰው በገነት ካሉት ዛፍ አንዲቷን ዛፍ እንዳይበላ እና እርሷንም በበላ ቀን እንደሚሞት አስታወቀው።
📕#እግዚአብሔር_ለምን_መልካም_ያልሆነን_ነገር_በገነት_አስቀመጠ❓
በብዙዎች ዘንድ እንደሚነሳው እግዚአብሔር ለምን በገነት ውስጥ ይህን ዛፍ አስቀመጠ? እግዚአብሔር ሰውን ይፈተን ዘንድ ይፈልጋልን? ወይም ደግሞ ተፈትኖ ይወድቅ ዘንድ?
#አይደለም❗️ እግዚአብሔር ሰውን ከመፍጠሩ በፊት፣ ምድርንም ሰማያትንም ከመፍጠሩ በፊት አልፋ ብቻ ሳይሆን ኦሜጋም በመሆኑ ብቻውን ይኖር ነበር፣ ከዛም መልዓክት ተፈጠሩ፣ ምድርም ሰማያትም ጭምር ተፈጠረ። ነገር ግን እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር ከተፈጠሩት ፍጥረታት መካከል የተለየ አድርጎ ፈጠረው፣ ከዚህም የተነሳ እግዚአብሔር ፍጥረተን ሁሉ ከፈጠረ በዋሃ መልካም ነው ብሎ የጠራው ፍጥረት ሰው ሲፈጠር እጅግ መልካም ሆነ።(ዘፍ 1÷31)
📕#ስለዚህ_መልካም_ያልሆነው_ዛፍ_በገነት_የተቀመጠው_ሰው_ልዩ_ስለሆነ_ነው❓
የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጥረታት መካከል ልዩ ሆኖ የተፈጠረ በመሆኑ ከመፈጠሩ በፊት፣ በሚፈጠርበት ጊዜ እና ከተፈጠረ በኃላ ለሌላ ለማንም ፍጥረት ያልተደረገ እንክብካቤ ተደርጎለታል። ከእነዚህም መካከል #በ_ዘፍጥረት 1÷26 ላይ እንደምንመለከተው እግዚአብሔር ሰውን የመፍጠር እቅድ ሲያወጣ በራሱ መልክ ይፈጥረው ዘንድ እንዳሰበ ተናገረ። ይህ ማለት ሌላ ትንሽ አምላክን መፍጠርን የሚያመለክት ሳይሆን፣ ከእግዚአብሔር በሃርያት መካከል የተወሰኑ ባህርያትን ይዞ መፈጠር ማለት ነው፣ ከነዚህም ባህርያት አንዱ ሰው እውቀት፣ ፈቃድ እና ስሜት ያለው ሆኖ መፈጠሩ ነው።(መዝ139-:-14፣ ዘፍ1-:-26፣27፣31፣2-:-7፣18፣22)
📕#ሰው_እውቀት_ፈቃድ_ስሜት_አለው_ስለዚህ❓
ሰው ሲፈጠር የፈቀደውን ያደርግ ዘንድ ፈቃድ ያለው ተደርጎ ስለተፈጠረ፣ ሁሉም ነገር ቀርቦለት የፈቀደውን መርጦ ያደርግ ዘንድ አስፈላጊ ነበር።
እግዚአብሔር ሰውን በሚፈጥርበት ጊዜ ሁለት መንግስታት ነበሩ፣ የእግዚአብሔር መንግስት እና የወደቀው ሰይጣን መንግስት። ስለዚህ ሰው ከተፈጠረ የገዛ ምርጫ ያለው ፍጡር በመሆኑ የፈቀደውን መንግስት እንዲመትርጥ ያሉት ሁለቱም መንግስት ሊቀርቡለት ይገባ ነበር። ስለዚህም ምርጫ ተሰጠው፣ ምርጫውንም በገዛ ፈቃዱ ወደ ተሳሳተ ቦታ አደረገ፣ ወደቀም። (ዘፍ 3÷1-8)
📕#ሰው_የተሳሳተ_ምርጫ_መረጠ_ተስፋውስ_ምንድን_ነበር❓
እግዚአብሔር ሰው ከወደቀና ምርጫውን ወደ ሰይጣን መንግሰት ካደረገ በኃላ ለሰይጣን መንግሰት አሳልፎ ይሰጠው ዘንድ ስላልወደደ፣ ሙሉ ለሙሉ ለሰይጣን መንግስት አሳልፎ ከመሰጠቱ በፊት ሁለት ቅጥር ቀጠረለት።
እነዚህም ቅጥሮች የኢየሱስ ክርሰቶስ መወለድ እና የኢየሱስ ክርሰቶስ ዳግም ምፃት ናቸው ።
(ዘፍ 3÷15-16, ማቴ24-:-30,ሐዋ1-:-11,ፊል3-:-20)፡፡
📕#የተቀጠሩት_ቅጥሮች_መቼ_ይፈፀማሉ❓
የመጀመሪያው ቅጥር ሄዋን አጥያቷን ከተናዘዘች በኃላ ለሰው ልጅ የተሠጠ ተስፋ ሲሆን። ከ5000 ዓመታት በዋላ በቤተልሔም ከተማ ኢየሱስ ተወለደ፣ በተስፋ ብቻ ሲኖር የነበረው ሰው ልጅ በትንቢት እንደተነገረው መዳኑን በልጁ በኢየሱስ ክርሰቶስ ሞትና ትንሳኤ አገኘ፣ የመጀመሪያውም ቅጥር ተፈፀመ።ማቴ1-:-18፣ 2-:-11፣ ሉቃ1-:-30-38)
📕#የክርስቶስ_ዳግም_ምፃት_መቼ_ይፈፀማል
የክርስቶስ ዘዳግም ምፃት ሁለተኛው ቅጥር ሲሆን ይህች የምፅአት ዘመን እና ቀን ማንም እንደማያውቃትና ድንገተኛ እንደሆነች መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።(2ጴጥ 3÷10፣ ማቴ24፤42-44፣ 1ተሰ5፤1-6)
ነገር ግን ኢየሱስ ለሃዋርያት የምፅአቱን ቀን ባይነግራቸውም፣ ቀኑ በቀረበ ጊዜ አስቀድመው እንዲያውቁ ዘመንን የሚመረምሩበትን እና ጊዜው መቅረቡን የሚለዩበትን ምልክቶች ነገራቸው።
ከዚህም የተነሳ ማንም ሰው ዘመኑ ያለበትን ሁኔታ እና አካሄድ በእግዚአብሔር ቃል እየዋጀ ይሄድ ዘንድ እንደሚገባው የእግዚአብሔር ቃል ያስተምረናል።(ኤፌ 5÷15-17)
📔#ዘመኑን_ዋጁ_ሲል_ምን_ማለቱ_ነው🤷♂❓
ከእግዚአብሔር ተልዕኮ ያላት ቤተ-ክርስቲያን በየዘመኑ ሰይጣን ከእግዚአብሔር ተልዕኮ ፈቀቅ ሊያደርጋት እና በራሱዋ መንገድ ውስጥ አስገብቶ ሊያንከራትታት ሳይታክት ይተጋል።
ከዚህም የተነሳ የእግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን በየዘመኑ ሰይጣን የሚያስቀምጠውን የባህር ወጥመድ በማስተዋል እራሱዋን እና ህልውናዋን ነቅታ ከተስፋዋ ጋር ክርስቶስን እንድትጠብቅ ይረዳት ዘንድ ዘመንን ልትዋጅ ይገባታል፤ ከዚህም በተጨማሪ ይህቺ የእግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን በየዘመኑ ለሚያጋጥሙአት እንቅፋት እና ውድቀት እንደ ማንቂያ ደውል ይሆናት ዘንድ ዘመንን ልትመረምር ይገባታል።(1ኛተሰ2÷3፣ ዕብ3÷10-11፣ ሉቃ21÷25-28፣ ኤፌ5÷15-17፣ ራዕ22÷12-13 2ኛዜና16÷9)
📕#የማንቂያ_ደውል_ሲል_ምን_ማለቱ_ነው❓
ሐዋርያት ተሰብስበው ኢየሱስ ክርስቶስን ስለ ዳግም ምፃቱ በጠየቁት ጊዜ፣ ከብዙ ምልክቶች መካከል አንዱ በተፈጥሮ ላይ የተለያዩ ምልክቶችን እንደሚያዩ እና በዚያን ጊዜ ምልክቶቹ የማንቂያ ደውል እንዲሆናቸው አሳወቃቸው። ከእነዚህም ምልክቶች መካከል፣
በልዩ ልዩ ስፍራ የመሬት መናወጥ ይሆናል - (ማቴ24÷7 ማር14÷8 ሉቃ21÷1)፣
ጦርንና የጦርን ወሬ እንሰማለን - (ማቴ24÷6-7 ሉቃ21÷9)
ርሃብና ቸነፈር ይሆናል - (ማቴ24÷7-8)
ውድ ቅዱሳን የጌታ ኢየሱስ ሰላም ይብዛላችሁ.!!!
የክፍል ሁለት የመጨረሻውን ምዕራፍ ተመልክተን ጨርሰን እነደገና ክፍል ሶስትን ሳንጀምር የቆየን ቢሆንም....ከመጀመሪያው ክፍል አንስቶ እስከ ደረስንበት ክፍል ሙሉ ዝርዝር የያዘ bot አዘጋጅተን እንድትጠቀሙ በተመቻቸው መሠረት በትምህርቱ ላይ ያለፉትን ክፍሎች እያያቹና እያነበባችሁ እንደቆያችሁ እናስባለን።
ክፍል: ሶስት
#የትንቢት_ፍፃሜ
ሁለት ምዕራፍ ያለው ሲሆን አውን እሱን ክፍል እንጀምራለን።
እግዚአብሔር ይባርካችው....!!!
በዚህ ዙሪያ ማንኛውም አይነት ጥያቄ፣ ሀሳብ፣ መጨመር ያለበት ማንኛውም አይነት ነገር (አዲስ ነገር) ካልሆት ይህን ከታች ያለውን👇👇👇 Bot በመጠቀም ይላኩልን....
👇👇👇👇👇👇
👉@Addishiwetbot👈
👉@Addishiwetbot👈
👉@Addishiwetbot👈
👉@Addishiwetbot👈
👉@Addishiwetbot👈
👉@Addishiwetbot👈
Pastor Tamrat Haile
#የመጨረሻ_ምርጫዬ
የመጨረሻ ምርጫዬ
ርስቴ ነህ ለኔ ድርሻዬ/3X
ጌታ ከእንግዲህ በኀላ
ጉዳይ የለኝም ከሌላ/3x
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
@ReformationLife_Join
@ReformationLife_Join
#ይህ_ወቅታዊ_ድምፅ_ነው ❗️❗️❗️
#ይህ_ወቅታዊ_ድምፅ_ነው ❗️❗️❗️
#ይህ_ወቅታዊ_ድምፅ_ነው ❗️❗️❗️
©🅾⚔🆔-1⃣9⃣
➕
➕ ➕
➕ ➕
ያልሰማ ይስማ ➕ @Tehadso_Join ➕
የሰማ ላልሰማ V➕ @Tehadso_Join ➕
ያሰማ❗️ V➕ ➕
ይነበብ❗️ ➕🛑#COVID_19🛑➕
ይነበብ❗️ ➕🛑 #COVID_19 🔴➕
ይነበብ❗️ ➕🛑#COVID_19🛑➕
➕➕➕➕➕➕➕
👇🏾ይህን መልህክት እርሶ ጋር እንዳይቀር SHARE👇🏾👇👇👇👇
📔#ስለ_COVID_19_የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል❓
ይህ Covid 19 ወይንም ደግሞ ኮሮና ተብሎ የሚጠራው በሽታ ሁላችንም እንደምናውቀው ዓለምን ሙሉ በሙሉ በእድሜ ሳይለይ፣ በፆታ ሳይለይ፣ በቀለም ሳይለይ....ታዳጊ ሀገርችን ብቻ ሳይሆን ኃያላን በሆኑት ሀገሮች ላይም ጭምር ትልቅ ጭንቀት እየጣለ ያለ መላው የሰውን ልጅን ዓይን፣ ጆሮን....ምዕናብን ሳይቀር ወደ አንድ ቦታ የሰበሰበ ወረርሽኝ ነው።
እናሳ ይህ ክስተት በዚች ዓለም ላይ ላለችው ከእግዚአብሔር ለታላቅ ተልዕኮ ለተጠራችውና ሙሽራዋን በናፍቆት ለምትጠብቅ የኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽሪት ለሆነችው ቤተ-ክርስቲያን ምንን ያመለክትታታል ❓❓❓
በእውነት ይህ ክስተት ከእግዚአብሔር ዘንድ ጊዜያዊ ቁጣ ብቻ የመጣ ነውን❓❓❓
የእግዚአብሔር ቃል የዘመን መልካም እንደሌለ እና እያንዳንዱ ዘመን ለሰው ልጆች የየራሳቸውን ክፉ ነገሮችን ይዘው እንደሚመጡ ይናገራል፤ ስለዚህም ደግሞ ከኃጥያት ሁሉ የሚርቅ አስተዋይ ሰው ዘመንን ደግሞ ይዋጅ እንጂ ሞኝ እንዳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ አጥብቆ ይነግረናል።(ኤፌ5÷15-17)
📔#ዘመኑን_ዋጁ_ሲል_ምን_ማለቱ_ነው🤷♂❓
ከእግዚአብሔር ተልዕኮ ያላት ቤተ-ክርስቲያን በየዘመኑ ሰይጣን ከእግዚአብሔር ተልዕኮ ፈቀቅ ሊያደርጋት እና በራሱዋ መንገድ ውስጥ አስገብቶ ሊያንከራትታት ሳይታክት ይተጋል ከዚህም የተነሳ የእግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን በየዘመኑ ሰይጣን የሚያስቀምጠውን የባህር ወጥመድ በማስተዋል እራሱዋን እና ህልውናዋን ነቅታ ከተስፋዋ ጋር እንድትጠብቅ ይረዳት ዘንድ ዘመንን ልትዋጅ ይገባታል፤ ከዚህም በተጨማሪ ይህቺ የእግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን በየዘመኑ ለሚያጋጥሙአት እንቅፋት እና ውድቀት እንደ ማንቂያ ደውል ይሆናት ዘንድ ዘመንን ልትመረምር ይገባታል።(1ኛተሰ2÷3፣ ዕብ3÷10-11፣ ሉቃ21÷25-28፣ ኤፌ5÷15-17፣ ራዕ22÷12-13 2ኛዜና16÷9)
ከዚህም የተነሳ ይህ ዘመን አመጣሽ ወረርሽኝ ደዌ ለአለም የእግዚአብሔር ቁጣ ቢሆንም ለቤተ-ክርስቲያን ግን የማንቂያ ደውል ነው❗️❗️❗️
📔#ስለዚህ_COVID_19_የማንቂያ_ደወል_ነውን_እንዴት❓
የእግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን ከተላከችው ተልዕኮ በስተ መጨረሻ በትንቢት ከተፃፉት መካከል አንድ ነገር ትጠብቃለች እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም ምፃት ነው።.....ይህች የምፅአት ዘመን እና ቀን ማንም እንደማያውቃትና ድንገተኛ እንደሆነች መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።(2ጴጥ 3÷10፣ ማቴ24፤42-44፣ 1ተሰ5፤1-6)
ይህ ሲሆን ግን በዓለም ላይ ከሚገኙ ሰዎች መካከል አዕዛብን እና ያንቀላፉ ክርስቲያኖች ጭምር የኢየሱስ መምጫ ቀን ስለሚያመልጣቸው ለሰይጣን እና ለታላቁ መከራ አልፈው ይሰጣሉ❗️
ለዚህም የአስሩ ቅነጃጂቶችን ታሪክ እንደ ምሳሌ መውሰድ እንችላለን(ማቴ 25)(መብራታቸውን በርቶ እንዲቆይ ያልጠበቁቱ ብርሃን እንደሌላቸው ሰዎች ተቆጠሩ እግዚአብሔርም አላውቃችሁም አላቸው)
ነገር ግን እግዚአብሔር በመሃል ላይ ልታንቀላፋ ለምትችለው ቤተ-ክርስቲያን እንደ ማንቂያ ደውል ይሆን ዘንድ የማትታወቀዋ ዘመን መድረሷን የምናረጋግጥበት የተለያዩ ምልክቶችን አስቀምጧል። (ማቴ24÷4-31)
ከእነዚህም ከብዙ ምልክቶች መካከል አንዱ የዓለምን ህዝብን የሚያስጨንቁ ነገሮች መከሰት ነው። ኢየሱስም ይህን ሲናገር በሉቃስ ወንጌል 21÷25 ላይ..............
¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም
........
ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ
ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ
ይጨነቃሉ፤
²⁶ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበት
ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት
ኃይላት
ይናወጣሉና።
²⁷ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ
ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
²⁸ ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና
አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።
📔#እንግዲያውስ_ይህ_የማንቂያ_ደውል_ከሆነ_ከእኛ_ከቅዱሳን_ምን_ይጠበቃል❓🤷♂
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ምድር ላይ ከሚከሰቱ ክስተቶች አንዳች እንኳን ከእግዚአብሔር ዕውቀትና ፍቃድ ውጪ የሚሆን ነገር የለም።(ዮሐ1÷3)
ስለዚህም በዚህ ሰሃት ዓለም ላይ እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የሚያውቀውና የፈቀደው ነው። በመሆኑም እግዚአብሔር ያስቀመጠውን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያነሳውና እኛ የቤተ-ክርስቲያን አባል የሆንን ቅዱሳን እንደ ዓለም ሰው ከመጨነቅና ከመረበሽ ይልቅ የማንቂያ ደውልን ሰምተንና ነቅተን እግዚአብሔር ሁሉን ይመልስ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር በእርጋታ መጮህ ነው የሚገባን።
📔#ወደእግዚአብሔር_ለመጮህ_እግዚአብሔር_ማንን_ይሰማል❓❓❓
የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እግዚአብሔር ሁሉም ሰው ስለ ዓለም የሚጮሁትን ጩኸት ሁሌም እንደማይሰማ ይናገራል።(ኤር14÷12) የኃጥያተኞችን ልመና ደግሞ ስለ ዓለም ከሆነ እግዚአብሔር አይሰማም፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር አስቀድሞ የኃጢአተኛውን ነብስ በንስሐ እንዲመለስ ስለሚፈልግ ነው።
በዚህ ሁሉ ግን እግዚአብሔር ህዝቡን በሚፈልገው የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ ካገኘ የእነርሱን ፀሎትና ምልጃ ስለመከራቸውም ያላቸውን ተማፅኖ እንደሚሰማ መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።(2.ዜና 7÷12-16)
📔#እግዚአብሔር_በሚፈልገው_ቤተ_መቅደስ_ውስጥ_እንዴት_እንሆናለን🤷♂❓
የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ ማለት የእግዚአብሔር ማደሪያ ማለት ሲሆን እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ለማግኘት እና ከፍቅሩ የተነሳ ከሰው ልጅ ጋር በቅርበት ለመገናኘት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚያድርበት ቦታ ሲሆን እግዚአብሔር እራሱ በፈለገው፣ በፈቀደውና ባቀደው ቅዱስ ቦታ የሚዘጋጅ ነው።
ይህም በብሉይ ኪዳን በዳዊት አስጀምሮ በሰለሞን ያስገነባው ቤተ መቅደስ ነበር።
በአዲስ ኪዳን ግን አንድ ቅዱስ ቦታ ስላገኘ ከሰው ውድቀት በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ከሰማይ በዮርዳኖስ ወንዝ ወረደ በሰውም ላይ(በኢየሱስ) ላይ አደረ። ስለዚህም የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ ሊሆን የሚችል አንድ ብቻ ሰው ተገኘ ያህ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት ማደሪያ ሆነ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ነገር ግን ኢየሱስ ይህን ቅዱስና ፃዲቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነውን ማንነት ይዞ ይቀመጥ ዘንድ አልወደደም፤ ይልቁንም ለሚቀበሉና በእርሱም ለሚያምኑ ሁሉ ይሆን ዘንድ የእርሱን ፃዲቅ እና የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነውን ማንነት ለዓለም ህዝብ በሞት አሳልፎ ሰጠ(በምትኩ የዓለምን ማንነት እርሱ ወሰደ)።
ዘማሪ፡ ታምራት ፡ ሃይሌ
#ከኢየሱስ_ጋር_ኑሮ_ይሻለኛል
ሕይወት እንደ ጥላ ሲያልፍ
ውበት እንደ ቅጠል ሲረግፍ
ያመኑበት ወዳጅ ሲከዳ
ከኢየሱስ ጋር ሆኜ ልጐዳ
አዝ፡- ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል (፪x)
ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል
አክሊል ከምደፋ በዓለም
የኢየሱስን መስቀል ልሸከም
ሰይጣን ከሚያቆላምጠኝ
ኢየሱሴ በእግሩ ይርገጠኝ
አዝ፡- ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል (፪x)
ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል
ዙሪያዬን አጅቦኝ ወታደር
በቄሳር ሰገነት ከማደር
ደም እንባ እያፈሰስኩ ለጌታ
ይሻለኛል ለእኔስ ጐልጐታ
አዝ፡- ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል (፪x)
ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል
በረደኝ አልልም ከንግዲህ
ራበኝ ጠማኝ አልል ከንግዲህ
አፌን በአፈር ውስጥ ቀብሬ
እኖራለሁ ቃሌን አክብሬ
አዝ፡- ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል (፪x)
ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
@ReformationLife_Join
@ReformationLife_Join
ዘማሪ፦ #አዲሱ_ወርቊ
ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ፤
በእንጨት ላይ የሞተው ስለእኔ፤
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ፤
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ፤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
👉@Tehadso_Join👈
👉@Tehadso_Join👈
መታሰቢያችንን በእግዚአብሔር ዘንድ እናስቀምጥ
ከዛሬ 2000 አመታት በፊት ክርስቶስ የተሰቀለው ለሰው ልጅ ብሎ ነው፤
"፤ ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ። አባቴ፥ ቢቻልስ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ እኔ እንደምወድ አይሁን አለ። "
(የማቴዎስ ወንጌል 26: 39)
እንዲህ ብሎ እስኪፀልይ ድረስ ነፍሱም መንፈሱም ተጨንቀዋል፤ ስጋውም በጅራፍ ተተልትሏል።
የቀድሞ ዘማሪዎቻችን እንዲህ ብለው ዘምረው ነበረ፦
ደሙ እንደውሀ ደሙ እንደውሀ ፈሰሰ፤
የጌታ ጀርባ በጅራፍ ተገረፈ፤
እግሩ እስኪተቃ ተራራውን ነጎደ፤
እስከሞት ድረስ የሱሴ እኔን ወደደ።
ይህ ሁሉ በምንም ሊተካ የማይችለው ዋጋ ለሰው ልጅ የተከፈለ ነው፤ ከእግዚአብሔር ጋር ይታረቅ ዘንድ፣ እርስቱም ገነት ይመለስለት ዘንድ ነው።
እስኪ ዛሬ እንመልከት በሀገራች ውስጥ ስንት ለጆሮ የሚከብድ ዘግናኝ ነገር እየሰማን እንዳለ፤ ምን ያህል የአመፅ ደም በሀገራችን እየፈሰሰ እንዳለ።
በዚ ሁሉ እኮ ያ የክርስቶስ የመስቀል ዋጋ ኪሳራ እየሆነ ነው፤ ያ የክርስቶስ እየጠፋ ላለው ህዝብ ያፈሰሰው ደሙ በከንቱ ፈሶ እንዲቀር ሰይጣን እየተጋ ነው።
ክርስቶስ በመስቀል የሞት ጣር ያጣረው ለዚህ ደሙ እየፈሰሰ ላለ ህዝብ ነውና፤ ደምንም እያፈሰሰ ላለም ነውና። ደሙን ያፈሰሰው እያንዳንዱን የሰው ልጅ ቆጥሮ ነውና።
የእግዚአብሔርም ቁጣ ከላይ የሚመጣው የልጄን ደም ዋጋ ቢስ አደረጋችሁ ብሎ ነው።
ታዲያ ዛሬ ከኛ ምን ይጠበቃል፤ አየበላን አየጠጣን እያጌጥን መዋል? አይደለም፡፡
ምድር አመፅ በበዛባት ቁጥር፣ የክርስቶስ ደም ዋጋ ቢስ እየሆነ በመጣባት ቁጥር ወደ እግዚአብሔር ትጮሀለች። (ዘፍ 18፥20)
እኛ በዚህ በመስቀሉ ስራውየመንግስቱ ወራሾች ሆናል፤ ሀገራችንም ሰማይ ነው። በምድር የተቀመጥነው ክርስቶስ የጀመረው ስራ በእኛ ይቀጥል ዘንድ ነው፤ የክርስቶስ የመስቀል ስቃይ በእያንዳንዱ ላይ ወጋ/ፍሬ ይኖረው ዘንድ ነው።
እስኪ በዞሬ ቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር በምህረቱ እንዲያስብ፤ የተዘረጉት እጆቹ የምህረት እንዲሆኑ በእርሱ ዘንድ መታሰቢያን እያስቀመጥን እናሳልፍ።
የእግዚአብሔር ምህረት እኮ ሲመጣ፦
አጥፊ ከጥፋቱ ይመለሳል፤ ማስተዋል ያገኛልና። እንዲሁ በአመፅ የሚጠፋም አይኖርም። ከሁሉ በላይ ግን ክርስቶስ በመስቀሉ ያፈሰሰው ደሙ በዚህ ህዝብ ላይ የከንቱ አይሆንም፤ አንድ ቀን የክርስቶስ ወነጌል ደረሶት ይድን ይሆናልና።
እግዚአብሔርኮ ወደሰዶምና ጎሞራ ሲሄድ አብርሀምን አሰቧል (ዘፍ 19፥29)፤ አብርሀም አስቀድሞ መታሰቢያን አስቀምጦ ነበርና።
እግዚአብሔር ለአብርሀም አስር ፃዲቅ ካገኘው አንድን ሀገር እምራለው ብሏልና(ዘፉ18፥23-32)
መታሰቢያችንን በእግዚአብሔር ዘንድ በእምነት የክርስቶስን ልብ ይዘን እናስቀምጥ እንጂ አደለም ሀገር አለምን ያድን ዘንድ የእኛ መታሰቢያ በእግዚአብሔር ዘንድ ብቁ ነው።
ያዳምን ዘር የያዘን አስር ፃዲቅ ካገኘ አንድ ሀገር ሚምር ከሆነ፤ የክርስቶስን ህይወት የያዝን እኛን ብዙዎችን ተመልክቶ እንዴት አለምን አያድን።
ይህም ለእርሱ ክብር ለሀገራችን ጥቅም ለኛም በረከት ይሆናል፤ በምድር የመቀመጣችን አላማም ይ ነው።
መልካም የፋሲካ በአል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
👉@Tehadso_Join👈
👉@Tehadso_Join👈
ምዕራፍ-5 : #ጋብቻ_መፅሐፍ_ቅዱሳዊ_ግንዛቤ
ከመጽሀፍ ቅዱስ አንጻር የጋብቻ ምንነት
ጋብቻ አንድ ክርስቲያን ወንድና አንዲት ክርስቲያን ሴት በፍቅር ተሳስረው ባልና ሚስት በመሆን እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ በአንድነት የሚኖሩበት ሕይወት ነው::
ጋብቻ ከፍጥረት መጀመሪያ በእግዚአብሔር የተመሰረተ ነው (ዘፍ2-:-18-25)፡፡ መጽሀፍ ቅዱስም ስለጋብቻ በቂ መረጃ ይሰጣል::
በሰው፣ በተፈጥሮና ስለወንጌል ጃንደረቦች ከሆኑት በቀር ሁሉም ያገባል::(ማቴ19-:-7-12,1ቆሮ7)
ከቤተ-ክርስቲያን (ከቤተሰብ) ፈቃድ ውጪ ጋብቻን መፈጸም አይፈቀድም::(ዘፍ2-:-22)
ሁለቱም አማኞች መሆን አለባቸው(ዘፍ2-:-25,ዘዳ7-:-1-4,1ቆሮ7-:-39)
ከቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነፃ መሆን (መተው) አለባቸው::(ዘፍ2-:-24,24-:-57)
ጌታ ኢየሱስ አፅንቷል (ዮሐ2-:-11) አስተምሯልም (ማቴ19-:-3-6)፡፡ ጋብቻን የሚያጸኑም ሦስት ዋና ነጥቦች አሉ:: እነሱም የመንፈስ፣ የአእምሮና የአካል አንድነት ናቸው::
ከሞት በቀር የሚለያቸው የለም:: (ዘፍ2-:-24,ማቴ19-:-6)
የክርስቶስና የቤተ-ክርስቲያን የፍቅር ትስስር ምሳሌ ነው:: (2ቆሮ11-:-2,ኤፌ5-:-23)
ፍቺና መለያየት ፈጽሞ አይፈቀድም:: (ሚል2-:-12-15)
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
👇👇👇👇👇
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👆👆👆👆👆
👆👆👆👆👆
ምዕራፍ-5 : #ሞት_ቀብርና_ትንሳኤ
. #መግቢያ
መግቢያ
ሞት፣ ቀብርና ትንሳኤ በአንድ ሰው የምድራዊ ሕይወት መጨረሻና መንፈሳዊ አለም መጀመሪያ ላይ የሚከሰቱ የሕይወት ክንውኖች ናቸው:: ይህም ሰው ሁሉ የሚያልፍባቸውና በማንኛውም ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚከሰት ሂደት ነው::
በጻድቃንም ሆነ በኃጢአተኛ ሰው ላይ ይፈጸማሉ፤ የራሳቸው የሆነ ሥርአትና የአፈጻጸም ግንዛቤ ሲኖራቸው ለክርስቲያን ለተሻለ ኑሮ መሸጋገሪያ ሲሆኑ ለኃጢአተኛ ለባሰ ኑሮ መሸጋገሪያ ናቸው::
ሞት፣ ቀብርና ትንሳኤ የየራሳቸው ትርጓሜ አላቸው::
ሞት ማለት መለየት
ቀብር ማለት መሰወር
ትንሳኤ ማለት ለአዲስ ኑሮ መነሳትን ያመለክታል::
ሞት በአዳም አለመታዘዝ ምክንያት የመጣ ቅጣት ሲሆን (ዘፍ2-:-17,3-:-8,19,ሮሜ5-:-17) ሶስት አይነት ነው:-
መንፈሳዊ ሞት - ከእግዚአብሔር መለየት (ዘፍ3-:-8,4-:-3-15,ኢሳ59-:-1-2,ኤፌ2-:-5,12,ኤፌ4-:-18-19,ሮሜ3-:-9-18)
የአካል (የሥጋ) ሞት - የሥጋና ነፍስ መለያየት (ዘፍ35-:-18-19,ያዕ2-:-26,መክ3-:-2-20) ይህ ሞት ለአማኞችም ለኃጢአተኞችም መሸጋገሪያ ነው::
ዘላለማዊ ሞት - ይህ ሞት ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገው ባልተቀበሉት ላይ የሚመጣ ሞት ነው:: (ማቴ25-:-41,1ተሰ1-:-9-10,ራዕ14-:-9-11,ራዕ21-:-8,14)
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
👇👇👇👇👇
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👆👆👆👆👆
👆👆👆👆👆
(አስቀድሞ በትንቢት እንደተነገረው እግዚአብሔር የዓለምን ሀጥያት በሙሉ በእየሱስ ላይ አኖረው፡፡(ኢሳ 53÷6)
እርሱንም አደቀቀው ገደለውም (ስለዚህ የዓለም ሀጥያት ሙሉ በሙሉ ከኢየሱስ ጋር ሞተ)
ከዚህም የተነሳ የሰው ልጅ ከሀጥያት ባርነት ነፃ ወጣ አርነትም ሆነለት...ስለዚህም ለአምላክ ምስጋና ይሁን፡፡(ሮሜ 6÷17)
ከአሁን በኃላ የሰው ልጅ ከሀጥያት ባርነት ነፃ የመውጣት ትልቅ እድል መድሀኒት አገኘ መዳኛም ምክንያት ሆነ ይህም በክርስቶስ እየሱስ በማመን ብቻ የሕይወት መንገድ መቀየር እና ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ይቻላል፡፡
ማመን ማለት ምን ማለት ነው?
በክርስቶስ ማመን ብቸኛ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ መንገድ ነው። ማመን ማለት ሶስት መሰረታዊ ነገሮችን መቀበል ወይም ማመን ማለት ነው፣ ማመናችንንም የምናረጋግጠው በአንደበታችን በመናገር ነው።
እነዚህም ሶስት ነገሮች:-
1, ሐጥያተኛ ሰው መሆኔን ማመን!
2, የኢየሱስ የመስቀል ዋጋ ብቻ ከሐጥያት ሁሉ እንደሚያድን(ነፃ እንደሚያወጣ) ማመን!
3, በኢየሱስ በተዘጋጀው ከሃጥያት መዳኛ መንገድ ማመኔን መመስከር
ይህም እምነት ከሞት መንገድ ወደ ሕይወት መሻገሪያ እድል ነው(ዕብ 10÷19) ይህም በክርስቶስ የሚገኝ አዲስ እና ህያው መንገድ ነው፡፡(በዚህም መንገድ ከሀጥያት ባርነት ነፃ እንወጣለን)
ሰው ድጋሚ ሃጥያት ቢሰራስ?
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ከታረቀ በኃላ ችግሩ የሰው ልጅ በአቅሙ መበርታት ስለማይችል(አቅመ ቢስ ስለሆነ) ድጋሚ ሰይጣን አሳስቶት በሀጥያት ከእግዚአብሔር ጋር ዳግም እንዳይጣላ እግዚአብሔር መፍትኤ አበጀ። ይምን ምንድነው? ኢየሱስ በሶስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱ ነው.!!! ስለዚህም ህያው የሆነው ኢየሱስ ሰዎች ፍቃደኛ ከሆኑ እና እራሳቸውን ለኢየሱስ ከሰጡ በውስጣቸው ሆኖ በኢየሱስ እርዳታ እና ፀጋ ፃዲቅ ሆነው ይኖራሉ። ስለዚህ በድጋሚ የነሱ ደካማ ማንነት ስለማይኖር(በኢየሱስ ስለተተካ) ከእግዚአብሔር ጋር አይጣሉም።(#ሮሜ 3÷22-24)
ስለዚህ ክርስትና ሃይማኖት ብቻ በቂ ነው?
በአውኑ ጊዜ ብዙ ክርስቲያኖች በፅድቅ መኖር አቅቷቸው በብዙ ሀጥያት ውስጥ ይኖራሉ ለዚህም ዋና ተጠያቂ ሰይጣን ነው፡፡
ሰይጣንም የሚጠቀምበት መንገድ ይሄ ነው፡፡ ሰዎች የእግዚአብሔርን ፅድቅ በራሳቸው መኖር እንደሚችሉ በውስጣቸው ያሳምናቸዋል....ስለዚህ በራሳቸው ከተለያዮ ሀጥያቶች(ከውሸት፣ ከስርቆት፣ ከቅናት፣ ከምኞት፣ ከሱስ ወዘተ...) ለመውጣት እንዲሞክሩ ያደርጋቸዋል ነገር ግን እነሱ ይህን ማድረግ ስለማይችሉ ድል የሚቀናጀው ሰይጣን ነው፡፡ ምክንያቱም ሰው በኃይሉ አይበረታምና የእግዚአብሔርን ሀይል ግን እንዳያገኙ ያሳውራቸዋል፡፡
ሌላው የሰይጣን መንገድ አንዳንድ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሕይወት ሙከራ ብቻ ሰው በአቅሙ ከሀጥያት መራቅ እንደማይችል ይረዳሉ ስለዚህም ከሀጥያት መላቀቂያ መንገድ ከእግዚአብሔር እንዳይፈልጉ ተስፋ ያስቆርጣቸዋል(ሰው ሁሉ ሀጥያተኛ እንደሆነ ቃል በመጥቀስ፤ ፃዲቅም መሆን እንደማይቻል፣ የሰውም ፃዲቅ እንደሌለ ያሳምናቸዋል) ያኔ ፃዲቅ እንድንሆን የሚያስችለንን የእግዚአብሔር ኃይል እንዳናገኝ ያደርገናል፡፡
ስለዚህ ከጭንቀት ለመራቅ መፍትኤው
ስለዚህ የሰው ልጅ የሕይወት መንገድ ከቀየረ በኃላ በፅድቅ ለመኖር በራሱ አቅም ላይ ብቻ ተስፋ ቆርጦ እና የራሱን አቅም በመጣል ደካማ ሰው መሆኑን አምኖ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኃይል ታምኖ እለት ተእለት በእግዚአብሔር ፀጋ ለመኖር ራሱን አሳምኖ እግዚአብሔርን ቢለምን፣ ኢየሱስ በውስጡ እንዲሆን ቢፈቅድ እግዚአብሔር ራሱ በራሱ አቅም ሕይወቱን በቅፅበት ይለውጠዋል ፃዲቅም ያደርገዋል፡፡ ግን በእግዚአብሔር ኃይል ብቻ ይቻላል።
ሰው ፃዲቅ ሆኖ ቢኖር እና ከእግዚአብሔር ጋር እርቀ ቢያደርግ ፍላጎቱ ሙሉ ለሙሉ በእግዚአብሔር ስለሚፈፀም እና ስለሚሟላ እውነተኛ
ሰላም፣
ደስታና
እርካታ
ያገኛል። ስለዚህ ልክ በገነት አዳምና ሄዋን ይኖሩት የነበረውን አይነት ሕይወት መኖር ይጀምራል ማለት ነው፣ ይህ ሲሆን ደግሞ ጭንቀት የማይታሰብ ነው!!!!!!😊
.
ለማንኛውም ጥያቄ 👉@Addishiwetbot
👇👇👇👇👇
@Addishiwet
@Addishiwet
ጭንቀት
ጭንቀት ሚለውን ቃል ብዙዎቻችን ስንሰማው እንብዛም ግር እንደማይለን ግልፅ ነው፣ ምክንያቱም በምንኖርበት አካባቢም ሆነ ቤተሰብ ይህን ቃል አዘውትረን ለሚያጋጥሙን ነገርቾ ሁሉ ስለምንጠቀመው ነው። ነገር ግን ዛሬ ይህን ቃል ለየት ባለ ሁኔታ በጥልቀት እንድንመለከተው እፈልጋለሁ፣ ምክንያቱም ሁሉም ሰው በሚባል ደረጃ በጥቂትም ሆነ ጠለቅ ባለ ውኔታ በጭንቀት እና ጭንቀት በሚያመጡት ጣጣዎች የተጠቃ ነው። ስለዚህ በዚህ ዕርስ ላይ ትንሽ ሃሳቦችን እንመልከት።
ጭንቀት ምንድነው
ጭንቀት ለሚለው ቃል የተለያዩ ትርጉሞችን ማንሳት ስንችል፣ ከነዚህም መሃል የዘርፉ ተመራማሪዎች የሚሰጡትን ትርጉም ስንመለከት፣ ጭንቀት የሚለውን ሃሳብ በሶስት ቃላት ይገልፁታል፣ እነዚህም Stress, Depression and Anxiety ሲሆኑ፣ stress ማለት ማንኛውም በምናብ ወይንም በሃሳብ ደረጃ ያለ ግፊት ሲሆን ይህም ግፊት ሙሉ ለሙሉ በሁኔየታዎች ላይ የተመሰረተ ነው። ይህም ማለት በstress ውስጥ ያለ ሰው ላለበት stress ምክንያት የሚሆኑ ሁኔታዎች አሉ ማለት ነው። ነገር ግን እነዚ ሁኔታዎች በእውነት(በእርግጥም) ያሉ ወይንም ደግሞ በባለቤቱ ምናብ ውስጥ ብቻ ያሉ ሊሆኑ ይችላሉ። በተጨማሪ ደግሞ ሁነየታዎቹ ከዚህ በፊት ተፈጥረው ያለፉ፣ አሁን እየተፈጠሩ ያሉ ወይም ለወደፊት የሚፈጠሩ ሊሆኑ ይችላሉ። የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚናገሩት ከሆነ ይህ stress ጥቅም ያለው ሲሆን፣ በሁላችንም ውስጥ የሚታይ ነው። ስለጥቅሙም ሲያወሩ ሰው ካለፈው ሕይወት እንዲማር፣ አውን ስላለበት ሕይወት ጥንቃቄ እንዲወስድ እና ለወደፊት ሰለሚያጋጥመው ነገሮች አስቀድሞ በጊዜው ውሳኔዎችን መወሰን እንዲች Stress አስፈላጊ እንደሆነ ይገልፃሉ። ነገር ግን ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር በግለሰብ ሕይወት ላይ አሉታዊ ተፅእኖም እንዳለው ከመናገር ወደኃላ አይሉም። በተለይም ደግሞ የstress ደረጃ ከሚገባው መጠን በላይ ሲሆን ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚልቅ ግልፅ ነው። ሁለተኛው ቃል depression ሲሆን ይህ ደግሞ stress ከሚገባው በላይ ሲሆን ወይም በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ነው። depression ማለት ሙሉ ለሙሉ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ሲሆን በተለያዩ መገለጫ መንገዶች የሚገለፅ ችግር ነው። ይህም አብዛኛውን ጊዜ stress በሰው ላይ እጅጉን ሲበዛና ከአእምሮ ተፅኖ አልፎ ወደ አካላዊ ተፅዕኖ ሲያልፍ የሚፈጠር ችግር ነው። ባጭሩ depression አካላዊና ማህበረሰባዊ ተፅዕኖዎችን የሚያመጣ ሲሆን ከstress ይልቅ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ነው። ሶስተኛውን ቃል ስንመለከት:- Anxiety በstress ምክንያት ወይም በተለያዩ ምክንያቶች የሚመታጣ ሲሆን የሰዎችን በራስ መተማመን፣ ብቃት፣ ችሎታ፣ ድፍረት ወዘተ በማሳጣት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር ነው።
አላስፈላጊ ጭንቀት በምን ምክንያት ይከሰታል
አላስፈላጊ ጭንቀት ማለት ጥቅምት የሌለው ጭንቀት ማለት ሲሆን ሰው በተለያየ ውኔታ ወደዚህ ጭንቀት ሊገባ ይችላል። እነዚህንም ምክንያቶች ወደ አንድ ምክንያት ጠቅለል ለማድረግ ብንሞክር፣ ሰዎች ወደ ጭንቀት የሚገቡት ፍላጎታቸው ለማሟላት ነው። ይህ ማለት ሁሉም ሰው ፍላጎቱን ለማሟላት ጥማት ስላለው እነዚህንም ፍላጎቶች ለማሟላት የማይቆፍረው ድንጋይ አይኖርም። ስለዚህ ሰው ፍላጎቱን ለማሟላት በሚያደርጋቸው ማናቸውም ድርጊቶች ላይ ስኬት ማጣት ወይም Failure ሲያጋጥመው ወደደም ጠላም ጭንቀት ወደዛ ሰው ቤት አቤት ብሎ ይገባል ማለት ነው።
እነዚህ የሰው ፍላጎቶች ምንድን ናቸው?
የሰው ልጅ ፍላጎት በተመለከተ ማንኛውም ምንጭ ብንመለከት(religious, science,...) ሁሉም ምንጮች ያለ ክርክር የሰው ልጅ ፍላጎት ገደብ እንደሌለው እና እጅግ ብዙ እንደሆነ ይገልፁታል። የተወሰኑ ስዎች እና ተመራማሪዎች፣ ልክ እንደ maslow ያሉ ሰዎች የሰው ልጅ ፍላጎት በዚህና በዚህ መልክ የተገደበ ነው ብለው ሲገልፁ ቢስተዋሉም፣ ነገር ግን የሰውን የቀን በቀን ኑሮ ብንመለከት የሰው ልጅ ፍላጎት በእድሜው ልክ የተመዘነ ነው ብንል ከባድ አይሆንብንም፣ ምከንያቱም ሁሉም ሰው በሚኖርው እድሜ ልክ ፍላጎቱም በዛው ልክ እየጨመረ ስለሚሄድ ነው።
የሰውልጅ ፍላጎት ለምን እየጨመረ ይሄዳል?
ይህንን መልስ ለመመለስ ለብዙዎቻችን ቀላል ይመስለኛል ምክነያት ሁሉም ሰው የለመደው አንድ የሕይወት ሁኔታ አለ፣ ይህም ምንድን ነው፣ ሁሉም ሰው ማንኛውም የፈለገውን እና የተጠማውን ነገር በሚያገኝበት ወቅት አስወቀድሞ እንደነበረው እንደየፍላጎቱ መጠን ያንን ነገር አያገኘውም። ስለዚህ ያ ያገኘው ነገር ወይም ስኬት ሰውየው የሚፈልገውን ፍላጎት መጠን ስለማይሆን ይህ ሰው ሌላ የተሻለ ብሎ ሚያስበውን ነገር ማሰብ እና መፈለግ ይጀምራል። ይህንንም አመክንዮአዊ በሆነ አእምሮ ስንመለከት ሰው በእርግጥ እውነተኛ የሆነውን ፍላጎት ወይንም ጥማት የሚያሟላለትን ነገር ስለማያውቅ፣ ማንኛውም ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ነገር ከተሟላ በኃላ በድጋሚ ወደ ሌላ ፍላጎት መዞሩ የማይቀር ነው። ይህንንም ስንደመድም የሰው ፍላጎት የሚጨምረው፣ የራሴ የሚለው ፍላጎት ይኑረው እንጂ እውነተኛ የእርሱን ፍላጎት ወይም ጥማት ምን እንደሆነ ማወቅ ስላልቻለ ነው ማለት ከባድ አይሆንም።
ስለዚህ እውነተኛ የሰው ፍላጎት ምን ይሁን
የሰውን ፍላጎት መሰረታዊ በሆነ ሁኔታ ሶስት ቦታ መክፈል ብንችልም፣ እነዚህም
✅ሰላም
✅ደስታ
✅እርካታ ናቸው
ነገር ግን በቀጥታ በግለሰብ ደረጃ እያንዳንዱ ሰው እነዚህን ሶስት ፍላጎት ለማሟላት ምን እንደሚያስፈልገው ማወቅ ቀላል አደለም።
ሁሉም ሰው ፍላጎቱ ከተሟላ በኃላ በቃኝ አለማለቱ እና ሌላ ደገሞ የተሻለ ብሎ የሚያስበውን ነገር በድጋሚ ሲፈልግ መታየቱ እነዚህ ሶስት መሰረታዊ ፍላጎቶች መሟማላት አለመቻላቸውን ያሳየናል፣ ይህ ደግሞ ሁሉም ሰው ላይ የሚታይ ብቻ ሳይሆን ሁሌም የሚታይ ነገር መሆኑ አንድ ነገር ይጠቁመናል። ምን ይጠቁመናል? ሁሉም ሰው የሚያስፈልገውን እና የጠማውን ነገር ምን እንደሆነ እንደማያውቅ ነው።
ሰው የሚያስፈልገውን ነገር ስለዚህ ማን ያውቃል
ይህን መልስ ለመመለስ ሰው ምንድን ነው ሚለውን ጥያቄ አስቀድመን መመለስ ይኖርብናል።
ሰው ምንድን ነው?
ሰው ማለት በእግዚአብሔር የተወደደ ከፍጥረት ሁሉ የላቀ ስፍራ ከእግዚአብሔር የተቀበለ እንደ አምላኩ እግዚአብሔር መልክ እና ምሳሌ ያለው ሆኖ በእግዚአብሔር እጅ የተበጀ ክቡር እና ውድ ፍጡር ነው፡፡
እግዚአብሔር ይህን ክቡር እና ውድ ፍጡር ሰው ከማበጀቱ በፊት ለሰው ልጅ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ በስድስት ሺ ዓመት ውስጥ ፈጠረ፤ በስድስተኛውም ሺ ላይ ሰውን አበጀ፣ በሰባተኛውም ሺ ላይ ከስራው ሁሉ አረፈ፡፡ አንድ ሺ ዓመት በእግዚአብሔር ዘንድ እንደ አንድ ቀን ነው፡፡(2ጴጥ 3÷8)
ከዚህም ሁሉ የምንመለከተው ጌታ እግዚአብሔር ስለ ሰው ልጅ ምን ያህል እንዳሰበ እና ስለ ሰው ልጅም ያለውን ጥልቅ ፍቅር ያሳያል፡፡
ስለዚህ የሰውን ልጅ ፍላጎት ለማወቅ ስልጣን ያለው ሰውንልጅ የፈጠረው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ምክንያቱም ሰው እራሱ የእግዚአብሔር ስለሆነ። ስለዚህ እግዚአብሔር ደግሞ ሰውን እና የሰውን ሙሉ ፍላጎት ሙሉ ለሙሉ ስለሚያውቅ፣ ሰውን በሚፈጥርበት ጊዜ ለሰው አስፈላጊ የሆኑትን ነገርሮች ሁሉ አብሮ ፈጥሮ ነበር። ከዚህም የተነሳ የተፈጠረው ሰው ሙሉ ለሙሉ ፍላጎቱ እና ጥማቱ በፈጠረው በእግዚአብሔር የተሟላ ነበር። ይህም ማለት ሶስቱንም መሰረታዊ ፍላጎቶች ተሟልተውለት ነበር ማለት ነው።
#ወቅታዊ_ድምፅ
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
💢ይነበብ
💢ይነበብ
💢ይነበብ
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️ #ስለ_መጨረሻው_ዘመን_የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል❓
📕#በመጀመሪያ
የሰው ልጅ በእግዚአብሔር በገነት ከተፈጠረ በኃላ ሰይጣን ሰውን ያስት ዘንድ እባብን ተመስሎ ወደ ሄዋን መጣ፣ በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ከፈጠራቸው ነገሮች መካከል አንድም ሳይቀር በገነት ከሰው ጋረ ነበረ፣
ሰውም ሁሉን ያደርግ ዘንድ ተፈቅዶለት ነበርና በገነት ካሉት ሁሉ ዛፎች ይበላ ዘንድ ተሰጠው። ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ #በ_1_ቆሮንቶስ 10÷23 ላይ የሰው ልጅ የፈቀደውን ያደርግ ዘንድ ሁሉ ተፈቅዶለታል ነገር ግን ሁሉ አይጠቅመውም እንደሚል እግዚአብሔር ለሰው ልጅ በገነት ውስጥ ሁሉን ካስቀመጠ በኃላ፣ የማይጠቅመውን ያውቅ ዘንድ አሳወቀው።(ዘፍ 2÷17) በዚህ ስፍራ እግዚአብሔር ለሰው በገነት ካሉት ዛፍ አንዲቷን ዛፍ እንዳይበላ እና እርሷንም በበላ ቀን እንደሚሞት አስታወቀው።
📕#እግዚአብሔር_ለምን_መልካም_ያልሆነን_ነገር_በገነት_አስቀመጠ❓
በብዙዎች ዘንድ እንደሚነሳው እግዚአብሔር ለምን በገነት ውስጥ ይህን ዛፍ አስቀመጠ? እግዚአብሔር ሰውን ይፈተን ዘንድ ይፈልጋልን? ወይም ደግሞ ተፈትኖ ይወድቅ ዘንድ?
#አይደለም❗️ እግዚአብሔር ሰውን ከመፍጠሩ በፊት፣ ምድርንም ሰማያትንም ከመፍጠሩ በፊት አልፋ ብቻ ሳይሆን ኦሜጋም በመሆኑ ብቻውን ይኖር ነበር፣ ከዛም መልዓክት ተፈጠሩ፣ ምድርም ሰማያትም ጭምር ተፈጠረ። ነገር ግን እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር ከተፈጠሩት ፍጥረታት መካከል የተለየ አድርጎ ፈጠረው፣ ከዚህም የተነሳ እግዚአብሔር ፍጥረተን ሁሉ ከፈጠረ በዋሃ መልካም ነው ብሎ የጠራው ፍጥረት ሰው ሲፈጠር እጅግ መልካም ሆነ።(ዘፍ 1÷31)
📕#ስለዚህ_መልካም_ያልሆነው_ዛፍ_በገነት_የተቀመጠው_ሰው_ልዩ_ስለሆነ_ነው❓
የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጥረታት መካከል ልዩ ሆኖ የተፈጠረ በመሆኑ ከመፈጠሩ በፊት፣ በሚፈጠርበት ጊዜ እና ከተፈጠረ በኃላ ለሌላ ለማንም ፍጥረት ያልተደረገ እንክብካቤ ተደርጎለታል። ከእነዚህም መካከል #በ_ዘፍጥረት 1÷26 ላይ እንደምንመለከተው እግዚአብሔር ሰውን የመፍጠር እቅድ ሲያወጣ በራሱ መልክ ይፈጥረው ዘንድ እንዳሰበ ተናገረ። ይህ ማለት ሌላ ትንሽ አምላክን መፍጠርን የሚያመለክት ሳይሆን፣ ከእግዚአብሔር በሃርያት መካከል የተወሰኑ ባህርያትን ይዞ መፈጠር ማለት ነው፣ ከነዚህም ባህርያት አንዱ ሰው እውቀት፣ ፈቃድ እና ስሜት ያለው ሆኖ መፈጠሩ ነው።(መዝ139-:-14፣ ዘፍ1-:-26፣27፣31፣2-:-7፣18፣22)
📕#ሰው_እውቀት_ፈቃድ_ስሜት_አለው_ስለዚህ❓
ሰው ሲፈጠር የፈቀደውን ያደርግ ዘንድ ፈቃድ ያለው ተደርጎ ስለተፈጠረ፣ ሁሉም ነገር ቀርቦለት የፈቀደውን መርጦ ያደርግ ዘንድ አስፈላጊ ነበር።
እግዚአብሔር ሰውን በሚፈጥርበት ጊዜ ሁለት መንግስታት ነበሩ፣ የእግዚአብሔር መንግስት እና የወደቀው ሰይጣን መንግስት። ስለዚህ ሰው ከተፈጠረ የገዛ ምርጫ ያለው ፍጡር በመሆኑ የፈቀደውን መንግስት እንዲመትርጥ ያሉት ሁለቱም መንግስት ሊቀርቡለት ይገባ ነበር። ስለዚህም ምርጫ ተሰጠው፣ ምርጫውንም በገዛ ፈቃዱ ወደ ተሳሳተ ቦታ አደረገ፣ ወደቀም። (ዘፍ 3÷1-8)
📕#ሰው_የተሳሳተ_ምርጫ_መረጠ_ተስፋውስ_ምንድን_ነበር❓
እግዚአብሔር ሰው ከወደቀና ምርጫውን ወደ ሰይጣን መንግሰት ካደረገ በኃላ ለሰይጣን መንግሰት አሳልፎ ይሰጠው ዘንድ ስላልወደደ፣ ሙሉ ለሙሉ ለሰይጣን መንግስት አሳልፎ ከመሰጠቱ በፊት ሁለት ቅጥር ቀጠረለት።
እነዚህም ቅጥሮች የኢየሱስ ክርሰቶስ መወለድ እና የኢየሱስ ክርሰቶስ ዳግም ምፃት ናቸው ።
(ዘፍ 3÷15-16, ማቴ24-:-30,ሐዋ1-:-11,ፊል3-:-20)፡፡
📕#የተቀጠሩት_ቅጥሮች_መቼ_ይፈፀማሉ❓
የመጀመሪያው ቅጥር ሄዋን አጥያቷን ከተናዘዘች በኃላ ለሰው ልጅ የተሠጠ ተስፋ ሲሆን። ከ5000 ዓመታት በዋላ በቤተልሔም ከተማ ኢየሱስ ተወለደ፣ በተስፋ ብቻ ሲኖር የነበረው ሰው ልጅ በትንቢት እንደተነገረው መዳኑን በልጁ በኢየሱስ ክርሰቶስ ሞትና ትንሳኤ አገኘ፣ የመጀመሪያውም ቅጥር ተፈፀመ።ማቴ1-:-18፣ 2-:-11፣ ሉቃ1-:-30-38)
📕#የክርስቶስ_ዳግም_ምፃት_መቼ_ይፈፀማል
የክርስቶስ ዘዳግም ምፃት ሁለተኛው ቅጥር ሲሆን ይህች የምፅአት ዘመን እና ቀን ማንም እንደማያውቃትና ድንገተኛ እንደሆነች መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።(2ጴጥ 3÷10፣ ማቴ24፤42-44፣ 1ተሰ5፤1-6)
ነገር ግን ኢየሱስ ለሃዋርያት የምፅአቱን ቀን ባይነግራቸውም፣ ቀኑ በቀረበ ጊዜ አስቀድመው እንዲያውቁ ዘመንን የሚመረምሩበትን እና ጊዜው መቅረቡን የሚለዩበትን ምልክቶች ነገራቸው።
ከዚህም የተነሳ ማንም ሰው ዘመኑ ያለበትን ሁኔታ እና አካሄድ በእግዚአብሔር ቃል እየዋጀ ይሄድ ዘንድ እንደሚገባው የእግዚአብሔር ቃል ያስተምረናል።(ኤፌ 5÷15-17)
📔#ዘመኑን_ዋጁ_ሲል_ምን_ማለቱ_ነው🤷♂❓
ከእግዚአብሔር ተልዕኮ ያላት ቤተ-ክርስቲያን በየዘመኑ ሰይጣን ከእግዚአብሔር ተልዕኮ ፈቀቅ ሊያደርጋት እና በራሱዋ መንገድ ውስጥ አስገብቶ ሊያንከራትታት ሳይታክት ይተጋል።
ከዚህም የተነሳ የእግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን በየዘመኑ ሰይጣን የሚያስቀምጠውን የባህር ወጥመድ በማስተዋል እራሱዋን እና ህልውናዋን ነቅታ ከተስፋዋ ጋር ክርስቶስን እንድትጠብቅ ይረዳት ዘንድ ዘመንን ልትዋጅ ይገባታል፤ ከዚህም በተጨማሪ ይህቺ የእግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን በየዘመኑ ለሚያጋጥሙአት እንቅፋት እና ውድቀት እንደ ማንቂያ ደውል ይሆናት ዘንድ ዘመንን ልትመረምር ይገባታል።(1ኛተሰ2÷3፣ ዕብ3÷10-11፣ ሉቃ21÷25-28፣ ኤፌ5÷15-17፣ ራዕ22÷12-13 2ኛዜና16÷9)
📕#የማንቂያ_ደውል_ሲል_ምን_ማለቱ_ነው❓
ሐዋርያት ተሰብስበው ኢየሱስ ክርስቶስን ስለ ዳግም ምፃቱ በጠየቁት ጊዜ፣ ከብዙ ምልክቶች መካከል አንዱ በተፈጥሮ ላይ የተለያዩ ምልክቶችን እንደሚያዩ እና በዚያን ጊዜ ምልክቶቹ የማንቂያ ደውል እንዲሆናቸው አሳወቃቸው። ከእነዚህም ምልክቶች መካከል፣
በልዩ ልዩ ስፍራ የመሬት መናወጥ ይሆናል - (ማቴ24÷7 ማር14÷8 ሉቃ21÷1)፣
ጦርንና የጦርን ወሬ እንሰማለን - (ማቴ24÷6-7 ሉቃ21÷9)
ርሃብና ቸነፈር ይሆናል - (ማቴ24÷7-8)
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!
🎄🎄🌲🎄☃️🎄🌲🌲🌲
ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻2015🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻
🌻🌻🌻
መልካም🌻አዲስዓ መት
መልካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
መልካም 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
ለወዳጄ 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻🌻🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻
🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻
🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻
🌻 🌻 🌻
🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
🌻 🌻 🌻
🌻🌻አዲስ
🌻🌻🌻አመት
🌻🌻መ🌻ልካም
🌻🌻አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
🌻መልካም 🌻 አዲስዓመት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻ይህ🌻🌻አ🌻መ🌻ት
የ🌻ሰ🌻ላ🌻ም🌻🌻አመት
የ🌻ፍ🌻ቅ🌻ር 🌻🌻አመት
የ🌻ሞገስ 🌻
የ🌻ክብር 🌻
የ🌻ሹመት🌻
የ🌻ታላቅነት🌻🌻🌻🌼
ዓ🌻መ🌻ት🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ይ🌻ሁ🌻ን🌻ላ🌻ች🌻ሁ 🌻🌻
🌻የበረከት 🌻🌻
🌻የመግዛት 🌻🌻
🌻 🌻🌻
🌻የመመረቅ 🌻🌻
🌻 🌻🌻
🌻የከፍታ🌻🌻🌻
🌻አመት 🌻ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻
🌻
📕#ስለዚህ_በዚህ_ሰአት_የምናያቸው_ነገሮች_የማንቂያ_ደወል_ናቸውን_እንዴት❓
የእግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን ከተላከችው ተልዕኮ በስተ መጨረሻ በትንቢት ከተፃፉት መካከል አንድ ነገር ትጠብቃለች እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም ምፃት ነው።.....
ይህ ሲሆን ግን በዓለም ላይ ከሚገኙ ሰዎች መካከል አዕዛብን እና ያንቀላፉ ክርስቲያኖች ጭምር የኢየሱስ መምጫ ቀን ስለሚያመልጣቸው ለሰይጣን እና ለታላቁ መከራ አልፈው ይሰጣሉ❗️
ለዚህም የአስሩ ቅነጃጂቶችን ታሪክ እንደ ምሳሌ መውሰድ እንችላለን(ማቴ 25)(መብራታቸውን በርቶ እንዲቆይ ያልጠበቁቱ ብርሃን እንደሌላቸው ሰዎች ተቆጠሩ እግዚአብሔርም አላውቃችሁም አላቸው)
ነገር ግን እግዚአብሔር በመሃል ላይ ልታንቀላፋ ለምትችለው ቤተ-ክርስቲያን እንደ ማንቂያ ደውል ይሆን ዘንድ የማትታወቀዋ ዘመን መድረሷን የምናረጋግጥበት የተለያዩ ምልክቶችን አስቀምጧል። (ማቴ24÷4-31)
ከእነዚህም ከብዙ ምልክቶች መካከል አንዱ የዓለምን ህዝብን የሚያስጨንቁ ነገሮች መከሰት ነው። ኢየሱስም ይህን ሲናገር በሉቃስ ወንጌል 21÷25 ላይ..............
¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም
ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ
ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ
ይጨነቃሉ፤
²⁶ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበት
ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት
ኃይላት
ይናወጣሉና።
²⁷ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ
ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
²⁸ ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና
አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።........
📔#እንግዲያውስ_እነዚህ_የማንቂያ_ደውል_ከሆኑ_ከእኛ_ከቅዱሳን_ምን_ይጠበቃል❓🤷♂
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ምድር ላይ ከሚከሰቱ ክስተቶች አንዳች እንኳን ከእግዚአብሔር ዕውቀትና ፍቃድ ውጪ የሚሆን ነገር የለም።(ዮሐ1÷3)
ስለዚህም በዚህ ሰሃት ዓለም ላይ እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የሚያውቀውና የፈቀደው ነው። በመሆኑም እግዚአብሔር ያስቀመጠውን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያነሳውና እኛ የቤተ-ክርስቲያን አባል የሆንን ቅዱሳን እንደ ዓለም ሰው ከመጨነቅና ከመረበሽ ይልቅ የማንቂያ ደውልን ሰምተንና ነቅተን እግዚአብሔር ሁሉን ይመልስ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር በእርጋታ መጮህ ነው የሚገባን።
📔#ወደእግዚአብሔር_ለመጮህ_እግዚአብሔር_ማንን_ይሰማል❓❓❓
የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እግዚአብሔር ሁሉም ሰው ስለ ዓለም የሚጮሁትን ጩኸት ሁሌም እንደማይሰማ ይናገራል።(ኤር14÷12) የኃጥያተኞችን ልመና ደግሞ ስለ ዓለም ከሆነ እግዚአብሔር አይሰማም፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር አስቀድሞ የኃጢአተኛውን ነብስ በንስሐ እንዲመለስ ስለሚፈልግ ነው።
በዚህ ሁሉ ግን እግዚአብሔር ህዝቡን በሚፈልገው የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ ካገኘ የእነርሱን ፀሎትና ምልጃ ስለመከራቸውም ያላቸውን ተማፅኖ እንደሚሰማ መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።(2.ዜና 7÷12-16)
📔#እግዚአብሔር_በሚፈልገው_ቤተ_መቅደስ_ውስጥ_እንዴት_እንሆናለን🤷♂❓
የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ ማለት የእግዚአብሔር ማደሪያ ማለት ሲሆን እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ለማግኘት እና ከፍቅሩ የተነሳ ከሰው ልጅ ጋር በቅርበት ለመገናኘት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚያድርበት ቦታ ሲሆን እግዚአብሔር እራሱ በፈለገው፣ በፈቀደውና ባቀደው ቅዱስ ቦታ የሚዘጋጅ ነው።
ይህም በብሉይ ኪዳን በዳዊት አስጀምሮ በሰለሞን ያስገነባው ቤተ መቅደስ ነበር።
በአዲስ ኪዳን ግን አንድ ቅዱስ ቦታ ስላገኘ ከሰው ውድቀት በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ከሰማይ በዮርዳኖስ ወንዝ ወረደ በሰውም ላይ(በኢየሱስ) ላይ አደረ። ስለዚህም የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ ሊሆን የሚችል አንድ ብቻ ሰው ተገኘ ያህ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት ማደሪያ ሆነ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ነገር ግን ኢየሱስ ይህን ቅዱስና ፃዲቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነውን ማንነት ይዞ ይቀመጥ ዘንድ አልወደደም፤ ይልቁንም ለሚቀበሉና በእርሱም ለሚያምኑ ሁሉ ይሆን ዘንድ የእርሱን ፃዲቅ እና የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነውን ማንነት ለዓለም ህዝብ በሞት አሳልፎ ሰጠ(በምትኩ የዓለምን ማንነት እርሱ ወሰደ)።
ከዚህም የተነሳ ማንም በክርስቶስ ቢያምን የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ የሆነን ማንነት ከእየሱስ ይቀበላል፤ ይህንም ማንነት በቅድስና ሊጠብቅ ኃላፊነት አለበት። ምን አልባት ይህን ማንነት ባልጠበቀበትና ባልተጠነቀቀበት ጊዜ ይህ ሰው ይህን የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ የሆነውን ማንነት ላለማጣት በንስሐ ሊመለስ ይገባዋል።
ስለዚህ ይህ ጊዜ ለዓህዛብ የጭንቅ ጊዜ ለእኛ
ክርስቲያኖች ግን የእየሱስ ክርስቶስን ማንነት
የምንፈልግበት እና በንስሐ የእግዚአብሔር
ቤተ-መቅደስ የምንሆንበት ጊዜ ነው❗️❗️❗️
⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
እግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያንን ያንቃ❗️
አሜን❗️❗️❗️
⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
👇👇👇👇👇
@Addishiwet
@Addishiwet
#የኢየሱስ_ክርስቶስ_ሥጋ_ለብሶ_ሰው_ሆኖ_መምጣቱ_ማስረጃዎች
📕ከድንግል ማርያም ተወልዷል (ማቴ1-:-18፣ 2-:-11፣ ሉቃ1-:-30-38)፤ ፍጹም ሰው ነው፡፡ ፍጹም ሰው በመሆኑም የሰው ባሕርይ ታይቶበታል፡፡
📕እድገቱ በግልጽ ተመዝግቧል (ሉቃ2-:-50-52)
📕ሰብአዊ ማንነቱ ተገልጿል (ማቴ2-:-8፣ 26-:12፣ ዮሐ2-:-21)
📕የሰው መጠሪያ ስም አለው (ማቴ1-:-1፣ 1-:-21፣ 8-:-20፣ 10-:-47፣ 11-:-18)
📕መድከሙ (ዮሐ4-:-6)
📕መራቡ፣ መጠማቱ (ማቴ4-:-2፣ 21-:-18፣ ዮሐ19-:-28)
📕መፈተኑ (ማቴ4-:-1-11፣ ዕብ2-:-18)
ለጌታችን፣ ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!!!!!!
👇👇👇👇👇👇
@Addishiwet
@Addishiwet
@Addishiwet
@Addishiwet
ግጥም፦ #መጣልኝ_ወይንስ_መጣብኝ
ከተሐድሶ ሕይወት አ/አ/ቤ/ክ ፍሬዎች መካከል የቀረበ
#የጥበብ_ጌታ_እግዚአብሔር_ይባረክ!
ግጥሙ በፅሁፍ👇
/channel/ReformationLife_Join/37
👉#Share_ያድርጉ👈
ለሚወዱት ሰው ሁሉ ይህን በማጋራት ለወዳጆ ይጥቀሙት፤ የክርስቶስ ወንጌል ማህበርተኝነት አሻራዎንም በምድር ያሳርፍ፤ ይህም በእግዚአብሔር ዘንድ ብድራት አለውና፡፡
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
👉@ReformationLife_Join👈
👉@ReformationLife_Join👈
ከዚህም የተነሳ ማንም በክርስቶስ ቢያምን የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ የሆነን ማንነት ከእየሱስ ይቀበላል፤ ይህንም ማንነት በቅድስና ሊጠብቅ ኃላፊነት አለበት። ምን አልባት ይህን ማንነት ባልጠበቀበትና ባልተጠነቀቀበት ጊዜ ይህ ሰው ይህን የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ የሆነውን ማንነት ላለማጣት በንስሐ ሊመለስ ይገባዋል።
🔴🛑🔴🛑🔴🛑🛑🔴🛑🛑🔴🛑🔴🛑🔴🔴
🔴ስለዚህ ይህ ጊዜ ለዓህዛብ የጭንቅ ጊዜ ለእኛ 🔴
🔴ክርስቲያኖች ግን የእየሱስ ክርስቶስን ማንነት 🔴
🔴የምንፈልግበት እና በንስሐ የእግዚአብሔር 🔴
🔴ቤተ-መቅደስ የምንሆንበት ጊዜ ነው❗️❗️❗️🔴
🔴🔴🛑🔴🛑🔴🛑🔴🛑🔴🛑🔴🛑🔴🔴🔴
⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
እግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያንን ያንቃ❗️
አሜን❗️❗️❗️
⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
👇👇👇👇👇👇
@ReformationLife_Join
@ReformationLife_Join
#ጌታዬ_ባንተ_ልጓም
ዘማሪ: ሳሙኤል ቦርሳሞ
አዝ፡ ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራው፤
የቤትህን ኑሮ መርጬዋለው፤
ስርአትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ፤
አላማህ ፍቅር ነው ሀሳብክ መልካም፤
የጠላቴ እጅ ዘይት አይቀባኝ፤
ባደባባዮችህ ተጥዬ ልገኝ፤
ቁጭ ብዬ ልማር ከእግሮችህ ስር፤
ምርጫዬ ነውና ካንተ ጋር መኖር።
አዝ....
የአለም ጥራጊ ጉድፍ ተብዬ፤
አንተ ብትከብር እኔ ተጥዬ፤
አይኔም ተከፍቶ ክብርህን ባይ፤
በምድር ላይ ትርፌ ተድላዬ ያ ነው።
አዝ...
ስደት መከራ ከህዝብህ ጋራ፤
ሲፈራረቁብኝ ተራ በተራ፤
ከፍቶኝም ደልቶኝ አመልክሀለው፤
ሁሉን በምትችል ሁሉን ችላለው።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
@ReformationLife_Join
@ReformationLife_Join
ፓ/ር ታምራት ሀይሌ
#ኢየሱስ_ጌታ_ነው
አይቸኩልም ጌታ አርፍዶ ይነሳል
ግን ማንም አይቀድመው በጊዜ ይደርሳል
ጌታን ከዙፋኑ ለማውረድ የለፉ
ትላንት የነበሩ ዛሬ ግን የጠፉ
እጅግ ብዙ ብዙ ናቸው
ታዲያ ምን ያደርጋል ሞት አሸነፋቸው
በዚህ ሁሉ ዘመን ኢየሱስ ጌታ ነው
ትላንትናም ዛሬም ለዘለአለም ህያው ነው
መቃብር ጠባቂው በከንቱ ሲጉላላ
ኢየሱስ ተነስቶ ከተማውን ሞላ
ዛሬም ባዶ ህንፃ ሰይጣን ያስጠብቃል
ጌታ በየጏዳው ህዝቡን ያነቃቃል
ግሩም ነው ድንቅ ነው
ዛሬም ለዘለአለም ኢየሱስ ጌታ ነው
በዚህ ሁሉ ዘመን ኢየሱስ ጌታ ነው
ትላንትናም ዛሬም ለዘለአለም ህያው ነው
ነቢያት ነን ባዮች በስሙ የነገዱ
የአምልኮ መልክ ይዘው ሃይሉን ግን የካዱ
ስተው እያስቱ ጥቂት ዘመን ኖሩ
ቀናቸው አበቃ ሞቱ ተቀበሩ
አለ በአፈር አጥንታቸው
በጎልጎታ ያለው ባዶ መቃብር ነው
በዚህ ሁሉ ዘመን ኢየሱስ ጌታ ነው
ትላንትናም ዛሬም ለዘለአለም ህያው ነው
እውነት መሰል ተረት ይዘው የተነሱ
በወሬ መሰላል ሰማይ የደረሱ
ፈጣሪ አማልክት መባል ያማራቸው
ከኑፋቄያቸው ጋር ምድር ዋጠቻቸው
ተረታቸው ወዴት አለ
እውነተኛው አምላክ ኢየሱስ ነው ተብለ
በዚህ ሁሉ ዘመን ኢየሱስ ጌታ ነው
ትላንትናም ዛሬም ለዘለአለም ህያው ነው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
@ReformationLife_Join
@ReformationLife_Join
ዘማሪ፦ #አስቴር_ተፈራ
ደሙ እንደውሀ ደሙ እንደውሀ ጎረፈ፤
የጌታ ጀርባ በጅራፍ ተገረፈ፤
እግሩ እስኪነቃ ተራራውን ነጎደ፤
እስከሞት ድረስ ጌታዬ እኔን ወደደ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...!!!
👇👇👇👇👇👇
👉@Tehadso_Join👈
👉@Tehadso_Join👈
#የሕይወት_መንገድ_የመቀየር ሚስጥር
የሰው ልጅ በእግዚአብሔር በመጀመርያ በትልቅ እና በከበረ ስፍራ በገነት ተፈጥሮ ነበር፤ በዚህም ስፍራ ደስተኛ እና በትልቅ ሀሴት እግዚአብሔርን እያመሠገኑ ለእግዚአብሔር ክብር ተፈጠሩ፡፡
ለምድርም ውበት ሆኑ....እግዚአብሔር ሰውን ከፈጠረ በኃላ መልካም የነበረው ምድር ሁሉ እጅግ መልካም እንደሆነ ተመለከተ ይህም የሆነው ሰው ከመፈጠሩ የተነሳ ነው፡፡(#ዘፍ 1÷31)
ነገር ግን የሰው ልጅ ከፈጠረው ከእግዚአብሔር ጋር ተጣላ ለምድር በረከት የነበረው ሰው ለምድር እርግማን ሆነ፡፡(#ዘፍ 3÷17)
እግዚአብሔር ግን ከፍቅሩ የተነሳ ሰውን አልረገመም የዚህም ዋነኛ ምክንያት ሰው በሰይጣን ተታሎ እንጂ እራሱ በራሱ ሀጥያተኛ አልሆነም፤ ለዛም ነው እግዚአብሔር ሄዋንን ሄዶ ያታለለሽን ሰይጣን(እባብ) ተበቀይ በጭንቅም የበቀልን ልጅ ውዉጂ ያላት፡፡(#ዘፍ 3÷14-16)
አውን የሰው ልጅ ሁሉም የሞተ ከእግዚአብሔርም ጋር ተጣልቶ የሚኖር ሆነ ከዚህም የተነሳ ገነት ተዘጋች ምክንያቱም ገነት ለመግባት የበቃ ፅድቅ ያለው ሰው የለም ነበር፡፡
ነገር ግን እግዚአብሔር በብሉ ኪዳን ለአምስት ሺ አመታት በአጥያት ባርያ ሆኖ የኖረውን ሰው ከዚህ ለማዳን እራሱ እግዚአብሄር ወልድ ሰው ሆነ(ቃሉ ስጋ ሆነ){ዮሐ 1÷14} "ቃል ደግሞ እግዚአብሔር ነው"(ዮሐ 1÷1).....ይህም ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው....!
ስለ ሰው ልጅ ፍቅር ሰው ከመሆንም በላይ ከሰው ዝቅ ብሉ የእንስሳት በረት ውስጥ ተወለደ...!!! ይህም ሳያንስ በሰው ተገፍቶ በከተማ ለሙታን ወይም ከእግዚአብሔር ተጣልተው ላሉ ሰዎች ያስተምር፣ ይናገርም ነበር ለዛ ነው "ሙታን የእግዚአብሔርን ድምፅ የሚሰማበት ጊዜ ይመጣል እርሱም አውን ነው" ያለው እርሱ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው፡፡(ዮሐ 5÷25).........በመጨረሻም ስለሰው ፍቅር በሰው ልጅ ተደብድቦ፣ ደሙን አፍስሶ ሞተ ግን ይህን ሁሉ የሆነው የእግዚአብሔር ዓላማ ስለነበረ ነው......እርሱም ዓላማው ይህ ነበር..... የሰውን ልጆች ሁሉ ሙሉ ሀጥያት (ሰውን ባሪያ ያደረገው ሀጥያት በሙሉ) በቀራኒየው መስቀል ላይ እንደ መስዋት በክርስቶስ ላይ ሆነ( አስቀድሞ በትንቢት እንደተነገረው እግዚአብሔር የዓለምን ሀጥያት በሙሉ በእየሱስ ላይ አኖረው፡፡(ኢሳ 53÷6) እርሱንም አደቀቀው ገደለውም (ስለዚህ የዓለም ሀጥያት ሙሉ በሙሉ ከኢየሱስ ጋር ሞተ)
ከዚህም የተነሳ የሰው ልጅ ከሀጥያት ባርነት ነፃ ወጣ አርነትም ሆነለት...ስለዚህም ለአምላክ ምስጋና ይሁን፡፡(ሮሜ 6÷17)
ከአሁን በኃላ የሰው ልጅ ከሀጥያት ባርነት ነፃ የመውጣት ትልቅ እድል መድሀኒት አገኘ መዳኛም ምክንያት ሆነ ይህም በክርስቶስ እየሱስ በማመን ብቻ ነው የሚገኘው፡፡ ይህም ከሞት መንገድ ወደ ሕይወት መሻገሪያ እድል ነው(ዕብ 10÷19) ይህም በክርስቶስ የመመገኝ አዲስ እና ህያው መንገድ ነው፡፡(በዚህም መንገድ ከሀጥያት ባርነት ነፃ እንወጣለን) ነገር ግን ችግሩ የሰው ልጅ በአቅሙ መበርታት ስለማይችል(አቅመ ቢስ ስለሆነ) ድጋሚ ሰይጣን አሳስቶት በሀጥያት እንዳይኖር በሶስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ እየሱስ ተነሳ....!!! ስለዚህም ህያው የሆነው ኢየሱስ እረዳቴ ነው ብለን በኢየሱስ በማመን የእግዚአብሔር ብቻ የነበረውን ፅድቅ መውሰድ እንችላለን፡፡(#ሮሜ 3÷22-24)
#ዋና_ጭብጥ
በአውኑ ጊዜ ብዙ ክርስቲያኖች በፅድቅ መኖር አቅቷቸው በብዙ ሀጥያት ውስጥ ይኖራሉ ለዚህም ዋና ተጠያቂ ሰይጣን ነው፡፡
ሰይጣንም የሚጠቀምበት መንገድ ይሄ ነው፡፡ ሰው የእግዚአብሔርን ፅድቅ በራሳቸው እየራቁ መኖር እንደሚችሉ በውስጣቸው ያሳምናቸዋል....ስለዚህ በራሳቸው ከተለያዮ ሀጥያቶች(ከውሸት፣ ከስርቆት፣ ከቅናት፣ ከምኞት፣ ከሱስ ወዘተ...) ለመውጣት እንዲሞክሩ ያደርጋቸዋል ነገር ግን እነሱ ይህን ማድረግ ስለማይችሉ ድል የሚቀናጀው ሰይጣን ነው፡፡ ምክንያቱም ሰው በኃይሉ አይበረታምና የእግዚአብሔርን ሀይል ግን እንዳያገኙ ያሳውራቸዋል፡፡
ሌላው የሰይጣን መንገድ አንዳንድ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሕይወት ሙከራ ብቻ ሰው በአቅሙ ከሀጥያት መራቅ እንደማይችል ይረዳሉ ስለዚህም ከሀጥያት መላቀቂያ መንገድ እግዚአብሔርን እንዳይፈልጉ ተስፋ ያስቆርጣቸዋል(ሰው ሁሉ ሀጥያተኛ እንደሆነ ቃል በመጥቀስ፤ ፃዲቅም መሆን እንደማይቻል፣ የሰውም ፃዲቅ እንደሌለ ያሳምናቸዋል) ያኔ ፃዲቅ እንድንሆን የሚያስችለንን የእግዚአብሔር ኃይል እንዳናገኝ ያደርገናል፡፡
ስለዚህ የሰው ልጅ በራሱ አቅም ላይ ብቻ ተስፋ ቆርጦ እና የራሱን አቅም በመጣል ደካማ ባሪያ መሆኑን አምኖ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኃይል ታምኖ እለት ተእለት በእግዚአብሔር ፀጋ ለመኖር ራሱን አሳምኖ እግዚአብሔርን ቢለምን እግዚአብሔር ራሱ በራሱ አቅም ሕይወቱን በቅፅበት ይለውጠዋል ፃዲቅም ያደርገዋል፡፡ ግን በእግዚአብሔር ኃይል ብቻ ይቻላል......!!!
አሜን....!
👇👇👇👇👇
👉 @Addishiwet
👉 @Addishiwet
👉 @Addishiwet
👆👆👆👆👆
ምዕራፍ-5 : #ሞት_ቀብርና_ትንሳኤ
. #የአካል(የሥጋ) ሞት
በሁሉም ላይ ተወስኖአል (ዘፍ3-:-19,መክ3-:-2,ዕብ9-:-27)፤ ለሁሉም ሰው አስደንጋጭ ነው (መዝ23-:-4,55-:-4,73-:-19,ኢዮ24-:-17) ስጋ ሲሞት ነፍስ አይሞትም::(ሉቃ16-:-23-24,ፊል1-:-21-23,ራዕ6-:-9-11)፡፡
ለአማኞች ጥቅም ያለው ነው:: (ፊል1-:-21) ከእግዚአብሔር ጋር ለዘላለም መኖርን ያመጣልና (ዮሐ14-:-1-2,ሉቃ23-:-43,2ቆሮ5-:-8)፤ ከዚህ አለም መከራና ድካም ማረፊያ ነውና (ራዕ14-:-13,6-:-11)፤ ሠላምና ደስታ ወደበዛበት ኑሮ መግቢያ ነውና (ኢሳ57-:-1-2)፤ ውድ ጌታችንን በሙላት ለማየት ያስችላልና (ፊል1-:-23)፤ ከቀደሙት እምነት አባቶች ጋር መገናኛ ነውና (ዕብ11-:-13-16)፤ ሰላማዊ አካል መልበሻ ነውና (2ቆሮ5-:-1-5)፤ በሙላት እግዚአብሔርን ማምለክ ያስችላልና:: (ራዕ14-:-1-5,ራዕ15-:-3-4)
#ቀብር
ነፍስ ስትለይ ስጋን ወደ ግባተ መሬት መክተት ነው::
የሰውን አካል አክብሮ አንድ ቦታ ማስቀመጥ ነው::(ዘፍ19-:-3-6,50-:-13,25,ዮሐ11-:-33)
ሥጋ አፈር ስለሆነ ወደ አፈር መመለስ ነው:: (ዘፍ3-:-19)
በጸሎትና በመልካም ነገር የተጉ ሰዎች በአማኝ ቀብር ላይ ማገልገል ይችላሉ:: (ሐዋ8-:-2,ሉቃ13-:-50-53)
#ትንሳኤ
በክርስቶስ ለተገኘው አዲስ ሕይወት ለመነሳት የሚያገለግል ጉልበት ነው(ሙሉ ሰው ሆኖ በስጋና በነፍስ አንድነት መነሳት ነው)(1ቆሮ15-:-12-22)
ከሞት በኋላ ትንሳኤ አለ::(1ነገ2-:-10,ሐዋ7-:-60,1ቆሮ15-:-6,18-20,1ተሰ4-:-15-18)
ከትንሳኤ በኋላ ሞት ይሻራል:: (ራዕ21-:-4)
በክርስቲያኖች ይፈለጋል:: (1ቆሮ15-:-51-57)
በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የስርአቱ አፈጻጸም መመሪያ
በኃዘን ያለውን ቤተሰብ በእግዚአብሔር ቃልና ጸሎት ማጽናናት፤ በቀብር ቦታ ተገኝተው ለኃዘኑ ተካፋዮች ሰለሞትና ትንሳኤ መግለጽ፤ ግብአተ መሬቱን በጸሎት ማስፈጸም:: የኢየሱስ ትንሳኤም የስብከታችን መሰረት ሊሆን ይገባል::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
👇👇👇👇👇
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👉@Addishiwet
👆👆👆👆👆
👆👆👆👆👆
ውድ ቅዱሳን የጌታ ኢየሱስ ሰላም ይብዛላችሁ.!!!
ክፍል ሁለትን ከጀመርን ስድስተኛው ክፍል(መለየት) እየተመለከትን የቆየን ሲሆን በዚህም ክፍል ውስጥ ለእግዚአብሔር የምንለያቸው ነገሮች በዋናነት ምን እነደሆኑ አይተናል....
አሁን ደግሞ ቀጣዮቹን ምዕራፎች ስለ , #ሞት, #ጋብቻ, #ትንሳኤ በእግዚአብሔር ቃል አንፃር በቀጣይ የምንመለከት ይሆናል።
የክፍል አንድን ሙሉ ዝርዝር የያዘ bot አዘጋጅተን እንድትጠቀሙ በተመቻቸው መሠረት በትምህርቱ ላይ ያለፉትን ሙሉ ክፍሎች እያያቹና ዕለት ዕለት በፈለጋቹት ሰዓት እያነበባችሁ እንድትከታተሉን በአክብሮት እንጠይቃለን።
በተጨማሪም ይህ ትምህርት አሰልቺነቱን ለመቀነስ ሲባል በጣም በትንሹ የተዘጋጀ እና በውስጡም ቡዙ ጥቅሶችን የያዘ ስለሆነ ብዙ ለመረዳት ከበድ ያሉ እና ግልፅ ያለሆኑ ነገሮች ካሉ ሃሳብ/አስተያየት የሚለውን በመንካት መጠየቅ ይቻላል።👇👇👇👇👇👇👇