ሰላም ለሁላችሁም! የዚህ ቻናል አላማው ለ7ተኛ ቀን አድቬንቲስት አባላት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው የሚሆን መንፈሳዊ መልዕክቶችን ማካፈል። የ7ተኛ ቀን አድቬንቲስት አለም አቀፋዊ እና ሀገር አቀፋዊ መረጃዎችን እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች ከታማኝ ምንጮች በማረጋገጥ ማድረስ ነው። የቻናሉ መቀላቀያ @AdventistEthio ለጥያቄ እና ለጥቆማ @AdvenEthio_bot @metagesy 0923943365