The Message of Love and Faith. 📞 Contact: +251 96 101 4444 +251 92 866 7676 +251 92 866 7979
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3021032
Читать полностью…መርህን መከተል | Following Principle
✍️ ሕይወት በመርህ የተመራ ከሆነ ስኬታማ ነው፤ መርህን የማናከብር ከሆነ ግን ውድቀት ውስጥ መግባታችን የማይቀር ነው። በሚዘራበት ወቅት መተኛት በሚታጨድበት ወቅት መለመን መርህን ያለመከተል ውጤት ነው።
ያልበለፀጉ ሀገራት ያልበለፀጉት የአየር ሁኔታቸው የሚመችና የማያስቸግር ስለሆነ ነው፤ የበለፀጉ ሀገሮች ደግሞ ያልተመቻቸ የአየር ሁኔታ ስላላቸው እርሱን ለማሸነፍ ተግተው ሰርተው በልፅገዋል።
#የምንተጋበትን_ሰዓት_አንተኛ_በምንተኛበት_ሰዓት_አንትጋ!
የዘር ጊዜያአችን እና ወቅታችንን ማወቅ እና መትጋት ነገ ላይ ከጨዋታ ውጪ እንዳንሆን ያደርጋል። ስለዚህ ሁልጊዜ የምናደርገውን ስናደርግ ነገሩ በሚሰራበት መርህ እና ጊዜ ልናደርገው ይገባል። እንዲሁም መርህን በመከተል ልንነቃ ይገባል።
“ምድር እስካለች ድረስ፣ የዘር ወቅትና መከር፣ ሙቀትና ቅዝቃዜ በጋና ክረምት፣ ቀንና ሌሊት፣ አይቋረጡም።”
— ዘፍጥረት 8:22 (አ.መ.ት)
💎 ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
Share 👉🏼 @AgapeGLC
የእግዚአብሔር ፈቃድ በሰማይ ፍጹም ጤንነት እና ሰላም ነው፤ ልክ እንዲሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ በምድርም ላይ ሰዎች በጤንነት እንዲመላለሱ ማድረግ ነው። በሰማይ በሽታ፣ ሥቃይ፣ ሀዘን፣ ሞት ወይም ክፋት የለም፤ ይህ ማለት ሕመም፣ ኃጢአት፣ በሽታ፣ ሀዘን፣ አካለጎዶሎነት በሰማይ እንዳይኖሩ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ማለት ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ “ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን” ብሎ እንደ ጸለየው (ማቴዎስ 6፡10) እኛም ይህንን ጸሎት መጸለይ አለብን፡፡
⚠️Coming Soon 🔜 በቅርብ ቀን⚠️
በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!
በእግዚአብሔር እርዳታ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሲዘጋጅ ቆይቶ ታኅሣሥ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!
እንዲገኙና የእርሶን ቅጂ እንዲወስዱ ተጋብዘዋል!
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
📞 +251 902 77 0000
Share 👉🏼 @AgapeGLC
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/2985669
Читать полностью…New Arrival | አዲስ የወጣ ትምህርት
💿 የኢየሱስ ስም- መጽሐፍ ዳሰሳ | The name of Jesus- Book Review
◇ 15 ክፍሎች
🎧 የ17:09:22 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
ትምህርቱን በ WWW.AGAPEGLC.COM ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
📞 +251 902 77 0000
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Share 👉🏼 @AgapeGLC
በእግዚአብሔር እርዳታ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሲዘጋጅ ቆይቶ ታኅሣሥ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!
እንዲገኙና የእርሶን ቅጂ እንዲወስዱ ተጋብዘዋል!
⚠️Coming Soon 🔜 በቅርብ ቀን⚠️
በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
📞 +251 902 77 0000
Share 👉🏼 @AgapeGLC
⚠️ Coming Soon 🔜 በቅርብ ቀን ⚠️
በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!
📚 ክርስቶስ ፈዋሹ | Christ the Healer
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
📞 +251 902 77 0000
Share 👉🏼 @AgapeGLC
⛪️ የእግዚአብሔር ቤት. . .💒
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂
Share 👉🏼 @AgapeGLC
እውነተኛው ብርሃን💡The True Light
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂
The Message of Love and Faith
Share 👉🏼 @AgapeGLC
🎺 ምን እንሆናለን ?! 🎺
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂
The Message of Love and Faith
Share 👉🏼 @AgapeGLC
… ቸርች እንዴት ነበር?
... (How was Church?)
አማኝ የኢየሱስን ስም ታጥቋል!!
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
— ዮሐንስ 1፥12
✍️ ጌታን መቀበል ማለት በስሙ ማመን ማለት ነው፤ በስሙ ማመን ጌታን መቀበል ማለት ነው ነው።
አለቱ ኢየሱስ ለአንዱ አለት ሲሆን ለሌላው መፈጥፈጫ ሆኗል። በእርሱ የሚያምን እንደሚድንበት እና እንደማያፍርበት በተመሳሳይ መልኩ የማያምኑበቱ ያፍራሉ፣ ተፈርዶባቸዋል እንዲሁም የእግዚአብሔር ቁጣ በእነርሱ ላይ ይሆናል።
“ይህም፦ “እነሆ፥ ሰዎችን የሚያሰናክል ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ፤ ይህም ድንጋይ ሰዎችን በማሰናከል የሚጥል አለት ነው፤ በእርሱ የሚያምን ግን አያፍርም” ተብሎ እንደ ተጻፈው ነው።”
— ወደ ሮም ሰዎች 9፥33 (አማ05 )
ታዲያ በስሙ ያመነ አማኝ የኢየሱስ ስምን ታጥቋል። በታጠቀው ስም አጋንንትን ያወጣል ሁኔታዎችን ይቀይራል። ልናውቅ የሚገባው አንድ ነገር አጋንንት ከሰዎች ብቻ ሳይሆን ከሁኔታዎችም ይወጣል። ስለዚህ መቀየር ያለብን የትኛውም ሁኔታ በታጠቅነው ስም ይቀየራል።
“የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ልሳንም ይናገራሉ፤”
— ማርቆስ 16፥17 NASV
መልካም ምሽት!
💎 ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
Share 👉🏼 @AgapeGLC
🐓 ዶሮ Vs ንስር 🦅
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂
The Message of Love and Faith
Share 👉🏼 @AgapeGLC
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/2862141
Читать полностью…https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/2840080
Читать полностью…🙌😭 በኢየሱስ ፍቅር መነደፍ 😭🙌
“ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።”
— ሮሜ 5፥8
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂
The Message of Love and Faith
Share 👉🏼 @AgapeGLC
"ሰዎች ከእግዚአብሔር ዘንድ ፈውሳቸውን ከመቀበላቸው በፊት ፈውስ የእግዚአብሔር ፍጹም ፈቃድ መሆኑን ማመን እና መቀበል አለባቸው፡፡ ስለ ፈውስ የተሳሳተ አመለካከት ወይም እውቀት ካላችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድ ፈውሳችሁን መቀበል አትችሉም። አንድ ሰው ለመፈወስ እምነትን ከማሳየቱ በፊት መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፈውስ የሚያስተምረውን ነገር ማወቅ አለበት፡፡"
ከመፅሀፍ የተወሰደ!!!
🌟🌟በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!🌟🌟
በእግዚአብሔር እርዳታ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሲዘጋጅ ቆይቶ ታኅሣሥ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!
👉🏼 እርስዎም በአካል እንዲገኙና የእርሶን ቅጂ እንዲወስዱ በክብር ተጋብዘዋል!
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
📞 +251 902 77 0000
Share 👉🏼 @AgapeGLC
Share 👉 @GloriousLifeChurch
ኢየሱስ ክርስቶስ አንዱ ወደ ምድር የመጣው በሰማይ ያለውን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ምድር ላይ ላሉ ሰዎች ለመግለጥ ነው። ኢየሱስ ያደርግ የነበረው ነገር ሁሉ የአባቱን ፈቃድ ነበር። ፈውስ የእግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ ኢየሱስ ወደ እርሱ የመጡትን ሁሉ ይፈውሳቸው ነበር። ዛሬም ኢየሱስ የመፈወስ ስራውን አላቆመም፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትና፣ ዛሬም እስከ ለዘላለም ያው ነው። ዛሬም ኢየሱስ እናንተን ሊፈውሳችሁ ይፈልጋል፡፡
⚠️ Coming Soon 🔜 በቅርብ ቀን ⚠️
በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!
በእግዚአብሔር እርዳታ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሲዘጋጅ ቆይቶ ታኅሣሥ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!
እንዲገኙና የእርሶን ቅጂ እንዲወስዱ ተጋብዘዋል!
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
📞 +251 902 77 0000
Share 👉🏼 @AgapeGLC
ሰዎች ከእግዚአብሔር ዘንድ ፈውሳቸውን ከመቀበላቸው በፊት ፈውስ የእግዚአብሔር ፍጹም ፈቃድ መሆኑን ማመን እና መቀበል አለባቸው። ስለ ፈውስ የተሳሳተ አመለካከት ወይም እውቀት ካላችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድ ፈውሳችሁን መቀበል አትችሉም። አንድ ሰው ለመፈወስ እምነትን ከማሳየቱ በፊት መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፈውስ የሚያስተምረውን ነገር ማወቅ አለበት። በእውቀት ላይ ያልተመሠረተ እምነት ለውጥን አያመጣም። ፈውስን ለማግኘት በመጀመሪያ ነፍሳችን (አእምሮአችን) በእግዚአብሔር ቃል እውነት መታደስ አለበት።
⚠️Coming Soon 🔜 በቅርብ ቀን⚠️
በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!
በእግዚአብሔር እርዳታ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሲዘጋጅ ቆይቶ ታኅሣሥ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!
እንዲገኙና የእርሶን ቅጂ እንዲወስዱ ተጋብዘዋል!
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
📞 +251 902 77 0000
Share 👉🏼 @AgapeGLC
ፈውስ ከእግዚአብሔር ባሕርያት መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው። እግዚአብሔር ስለጤንነታችሁ ግድ ይለዋል፤ ስለ አካላዊ፣ ስለ አእምሮአችሁ እና ስለ ስሜታችሁ ደህንነት እንዲሁም ስለ መንፈሳችሁ ብርታት ያስባል። እግዚአብሔር ታላቁ ሐኪም ጆሆቫ ራፋ መሆኑን ስንገነዘብ ከእርሱ ሌላ ማንም ፍጹም ጤንነትን (ፈውስን) እንደማይሰጠን እንገነዘባለን። ዘላቂ ፈውስ ሊሰጠን የሚችለው እርሱ ብቻ ነው።
⚠️ Coming Soon 🔜 በቅርብ ቀን ⚠️
በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!
በእግዚአብሔር እርዳታ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሲዘጋጅ ቆይቶ ታኅሣሥ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!
እንዲገኙና የእርሶን ቅጂ እንዲወስዱ ተጋብዘዋል!
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
📞 +251 902 77 0000
Share 👉🏼 @AgapeGLC
New Arrival | አዲስ የወጣ ትምህርት
💿 በክርስቶስ ስላለን መልካም ነገር ሁሉ በሚገባ ትረዳ ዘንድ | Acknowledging of every good thing which is in you in Christ Jesus
◇ 26 ክፍሎች
🎧 የ27:00:01 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
“በክርስቶስ ስላለን መልካም ነገር ሁሉ በሚገባ ትረዳ ዘንድ፣ እምነትህን ለሌሎች በማካፈል እንድትተጋ እጸልያለሁ።”
— ፊልሞና 1:6 (አ.መ.ት)
ትምህርቱን በ WWW.AGAPEGLC.COM ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
📞 +251 902 77 0000
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Share 👉🏼 @AgapeGLC
⚠️ Coming Soon 🔜 በቅርብ ቀን ⚠️
በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!
📚 ክርስቶስ ፈዋሹ | Christ the Healer
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
📞 +251 902 77 0000
Share 👉🏼 @AgapeGLC
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/2946166
Читать полностью…በክርስቶስ የተደረግነውን እና የተቀበልነውን ነገር ማወቃችን፤ በቀጣይ ኑሯችን እንደ እድል ሳይሆን እንደ ተጻፈልን ለመኖር ስለሚጠቅመን ነው፡፡ በክርስቶስ ስንሆን የእርሱ የሆኑት ነገሮች ሁሉ የእኛ ሆነዋል፡፡
ከማሰላሰል መጽሐፍ ላይ የተወሰደ
📚 ማሰላሰል | MEDITATION
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
⚠️ Book Carnival
Coming Soon 🔜
📞 +251 902 77 0000
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
Share 👉🏼 @AgapeGLC
አባትነት | Fatherhood
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂
The Message of Love and Faith
Share 👉🏼 @AgapeGLC
ያከበረሽን አክብሪ | Honor the one who honors you
◇ On YouTube
https://youtu.be/2I9ko991jQM?si=Di55mciTFeW_wxob
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ 📖
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂
The Message of Love and Faith
Share 👉🏼 @AgapeGLC
የማዕዘን ድንጋይ | Cornerstone
✍️ የትኛውም ነገር ትልቅና ረዥም ሆኖ ካየን ወደታች ያለውን የመሠረቱን ርዝመትና ጥንካሬ ያሳየናል። የማዕዘን ራስ የአንድ ቤት ስራ ከመጀመሩ በፊት ከብዙ ነገር አንጻር ተመርጦ በማዕዘን ላይ ለመሰረት የሚደረግ የድንጋይ አይነት ነው። እንዲሁም በብዙ መስፈርቶች የሚመረጥ ነው።
👉 በተመሳሳይ መልኩ ጌታ ኢየሱስ የእኛ ሕይወት እንዲሁም የቤተ ክርስቲያን ከፍታ እና ብቃት መለኪያ እና መሠረት ነው። ማለትም የሕይወታችን ውኃ ልክ ትክክለኛ መስመር እንደሆነ እና እንዳልሆነ የምናረጋግጠው የማዕዘን ራስ በሆነው እና ራስ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ አንጻር ስንለካው ነው።
“ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በጽዮን ድንጋይን ለመሠረት አስቀምጣለሁ፤ የተፈተነውን፥ የከበረውን፥ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ የሚያምን አያፍርም።”
— ኢሳይያስ 28፥16
መልካም ቀን!
💎 ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
Share 👉🏼 @AgapeGLC
New Arrival | አዲስ የወጣ ትምህርት
💿 ለውጥ | Transformation
◇ 7 ክፍሎች
🎧 የ08:28:13 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።”
— 2ኛ ቆሮ 3፥18
ትምህርቱን በ WWW.AGAPEGLC.COM ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
📞 +251 902 77 0000
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Share 👉🏼 @AgapeGLC
ቡራኬ 🙌 Blessing
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
“ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ።”
— መዝሙር 118፥26
“We have blessed you from the house of the Lord.”
— Psalms 118:26
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Share 👉🏼 @AgapeGLC
ቸርች እንዴት ነበር?
How was Church Today?
…ባልተሸፈነ ፊት...
✍️ ሙሴ ከእግዚአብሔር ጋር ከተነጋገረ በኋላ ፊቱ ላይ የሚገለጥ ክብር ነበር። እስራኤላውያን ማየት ስለተሳናቸው ሙሴ ፊቱ ላይ መሸፈኛ አድርጎ ነበር፤ ይህንም ያደረገበት ምክንያት ፊቱ ላይ ያለው ክብር እየቀነሰ ስለሚሄድ ነበር።
2 ቆሮንቶስ 3:13 NASV
[13] እስራኤላውያን የፊቱ ማንጸባረቅ እየጠፋ ሲሄድ መጨረሻውን እንዳይመለከቱ፣ ፊቱን በጨርቅ እንደ ሸፈነው እንደ ሙሴ አይደለንም።
ሕጉ የእግዚአብሔርን ክብር ጋርዶት እንደነበር ሙሴ ላይ የነበረው መጋረጃም የእግዚአብሔርን ክብር ጋርዶ ነበር።
የእኛ ግን "ባልተሸፈነ ፊት" የሆነ ሲሆን የማይጠፋ ክብር እየተለወጠ የሚሄድ ነው። ከክብር ወደ ክብር የሆነ ለውጡም ውስጣችን ያለውን ክብር በጥሞና በማሰላሰል ይመጣል።
2 ቆሮንቶስ 3:18 NASV
[18] እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።
መልካም ከሰአት!
💎 ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
Share 👉🏼 @AgapeGLC