agapeglc | Unsorted

Telegram-канал agapeglc - AGAPE GLC

-

The Message of Love and Faith. 📞 Contact: +251 96 101 4444 +251 92 866 7676 +251 92 866 7979

Subscribe to a channel

AGAPE GLC

ቀላል መሆን!

“ብዙ ጊዜ ተዘልፎ አንገቱን ያደነደነ ድንገት ይሰበራል፥ ፈውስም የለውም።”
— ምሳሌ 29፥1

✍️ ሁልጊዜ ከልጆች ባህሪይ የምንረዳው ትልቁ ነገር ቀላል መሆናቸውን ነው። ትልልቆች ደግሞ የድሮ ነገር ካልሆነ አይሆንም በሚል አዲሱን ነገር ለመቀበል ይቸገራሉ። ለዛም ነው አሮጌው አቁማዳ አዲሱን ወይን መቀበል ያቃተው። በሕይወት ውስጥ አንዳንዱ በቀላሉ ከእግዚአብሔር የሚመጣውን ተቀብሎ ሲቀጥል አንዳንዱ ደግሞ ደንዳና በመሆን ከእግዚአብሔር የሚመጣውን ለመቀበል ተቸግረው ለመለወጥ ይቸገራሉ።

እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሰዎች ጋር በትእግስት የኖረበት ጊዜ አለ፤ በተመሳሳይ መልኩ ደግሞ ትቶ የሄደበት ጊዜም አለ። ትቶ የሄደበት በአብዛኛው ምክንያት ደግሞ የሰዎች ግትርነት እና አለመለወጥ ነው።

ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ።
¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።

ግትርነታችን ካልተለወጠ ግትርነታች በመጥፎ ሁኔታ ይለውጠናል!

እግዚአብሔርን ሰምቶ ለመለወጥ እና አብረነው ለመሄድ ቀላል መሆንን ይጠይቃል፤ እግዚአብሔር ደግሞ የሚሰሙትና የሚከተሉት አምላክ ነው።

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የምንመለከተው ስምኦን ቀላል ሰው ስለነበር ኢየሱስን በሕጻንነቱ የተረዳ መሆኑን እና አንዳንዶች ግን ኢየሱስ ትልቅ ሆኖ እንኳን ግትር ስለሆኑ ሊመጣ ያለውን ሕይወት ማጣታቸውን ነው።

ስለዚህ በሕይወታችን ያጣነውን ያጣነው ግትር ስለሆንን እና ለመለወጥ ፈቃደኛ ስላልሆንን ሲሆን፤ በሕይወታችን ያገኘነውን እና የመጣው ለውጥ ሁሉ የመጣው ደግሞ ቀላል በመሆን ነው።

💎 ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
መልካም ቀን!

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

https://youtu.be/Mi_FKf58NWo?si=tVc_78eIjkQrBB4b

Читать полностью…

AGAPE GLC

ሻሎም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን

👉 በቅርቡ 'GLC FAMILY!!!' በሚል ስያሜ በWhatsApp ላይ ግሩፕ ተመስርቶ እንደነበር ይታወቃል።

👉 ሆኖም ግን ባጋጠመን ቴክኒካል ችግር ምክንያት ለጊዜው የተዘጋ መሆኑን እየገለጽን በቅርብ ጊዜ ይፋዊ የWhatsApp Channel የምንከፍት በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።
ብሩካን ናችሁ!

የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን

Читать полностью…

AGAPE GLC

https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3136046

Читать полностью…

AGAPE GLC

አስተምርሃለሁ. . .

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

https://youtu.be/O0RjKCuPZgo?si=tFxocBaycxn72jiO

Читать полностью…

AGAPE GLC

🙏 ጾምና ጸሎት | Fasting & Prayer
💿 07 ክፍሎች
🎧 የ09:15:26 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

ትምህርቱን በ WWW.AGAPEGLC.COM ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

📞 +251 902 77 0000

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3115588

Читать полностью…

AGAPE GLC

ቡራኬ 🙌 Blessing

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

“ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ።”
  — መዝሙር 118፥26

“We have blessed you from the house of the Lord.”
  — Psalms 118:26

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

የጌታ ልደት የታወጀ ታላቅ መልእክት የሚከበርበት በዓል ነው። መልእክቱም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው የሚል ነው። ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ እግዚአብሔር ቀረበን። 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡6 ኢየሱስ ነፍሱን ለሁሉ ቤዛ አድርጎ ሰጠ ይላል። የመልእክቱ ተአምር እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ አለምን ከራሱ ጋር ማስታረቁ ነው። ኢየሱስ የመጣው እግዚአብሔር ራሱን እና እቅዱን እንድንረዳ በምንችለው መንገድ እንዲገልጥልን ነው። ኢየሱስ የመጣው በሕይወታችን ላይ ካለው የኃጢአት እስራት ነፃ መውጣት እንደምንችል የእግዚአብሔርን መልእክት ሊያውጅ ነው።

መልካም በአል ቤተሰብ!
💎  ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

🎄 የጌታ ኢየሱስ ልደት 🎁
🎧 የ01:21:05 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

ትምህርቱን በ WWW.AGAPEGLC.COM ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

📞 +251 902 77 0000

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

🎄ዛሬ አርብ ሌሊቱን ሙሉ ጌታን እናመልካለን!🎄

የተወለደው ለኔ ነው፤ የእርሱ ውልደት ለኔ ውልደትን እና ህይወትን ሰቶኛል።
He was born for me. His birth gave me birth and life.

🔔🎁 ይምጡና ከበረከቱ ይካፈሉ!
You all are invited! 🔔🎁

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

የዘር ኃይል | Seed power

"እግዚአብሔርም፦ ምድር ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን በምድርም ላይ እንደ ወገኑ ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ታብቅል አለ፤ እንዲሁም ሆነ። ምድርም ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን እንደ ወገኑ ዘሩም ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን እንደ ወገኑ አበቀለች። እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።"
  — ዘፍጥረት 1:11-12

✍️ ልባም ገበሬ ሁልጊዜ መከሩን ካስገባ በኋላ ምርጥ የሚባለውን ዘር ለይቶ ለሚቀጥለው አመት ያስቀምጠዋል። ዘሩን ግን ከሚበላው ጋር አብሮ ከበላው ቀጣይ አመት ነገሩ መቀጠል ያቆምና ይቆማል፤ ይገታል መሄድ አይችልም።

እግዚአብሔር ሲፈጥር የፈጠረው ፍሬን ብቻ ሳይሆን ፍሬውን ሊያስቀጥለው የሚችለውን ዘርን ጭምር ነው።

እግዚአብሔር ፍሬ ተኮር ብቻ ሳይሆን ዘር ተኮር ጭምር ነው።

ዘር ሲቋረጥ ሕይወት ይቋረጣል፤ ዘር ሲቋረጥ ፍሬ ይቋረጣል፤ ዘር ሲቋረጥ ምንጩ ስለሚቋረጥ ሁሉ ነገር ይቋረጣል። ለዚህም ነው መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር:-

“ለዘሪ ዘርን ለመብላትም እንጀራን በብዙ የሚሰጥ እርሱም የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል ያበረክትላችሁማል፥ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤”
  — 2ኛ ቆሮ 9፥10

በእጃችን ላይ ዘር አለ፤ በዘር ውስጥ ደግሞ የትልቅነት ኃይል አለ። ያ ኃይል ደግሞ የመቀጠልና የማደግ ኃይል ነው። በመጨረሻም የዘርን ኃይል በመረዳት በሕይወታችን የመዝራትን ሕይወት እንግለጥ። በዚህም በሰላም ጊዜ የዘራነው ዘር ለብዙዎች ውድቀትና ጨለማ በሚመስል ጊዜ መቀጠል ይሆንልናል።

መልካም ቀን!
💎  ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

ፈውስ አንዱ የመዳን በረከት ነው! ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው፡፡ ለእኛ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሁልጊዜ በመለኮታዊ ጤንነት እንድንመላለስ ነው፡፡ የዚህ እውነት መገለጥ በልባችሁ ውስጥ ሲበራላችሁ በሽታ በእናንተ ሰውነት ላይ መቀመጥ አይችልም፡፡ ፈውስ ለእግዚአብሔር ልጆች ርስታቸው ነው፡፡ ሕመምና በሽታ ከዲያብሎስ የሚመጣ ነው፤ ፈውስ ግን የልጆች እንጀራ ነው፡፡

⚠️ 2 ቀን ቀረው | 2 days Left ⚠️

በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!

በእግዚአብሔር እርዳታ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሲዘጋጅ ቆይቶ ታኅሣሥ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!

እንዲገኙና የእርሶን ቅጂ እንዲወስዱ ተጋብዘዋል!

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

📞 +251 902 77 0000

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

ቡራኬ 🙌 Blessing

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

“ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ።”
  — መዝሙር 118፥26

“We have blessed you from the house of the Lord.”
  — Psalms 118:26

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

ቀላል መሆን!

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

ተግብረው | Apply it

✍️ በልጅነቴ አንድ ነገር ማስታውሰው አያቴ ኳስ ስትጫወት  በኳስ መጫወቻ ልብስ ተጫወት የሚለው ትዕዛዝ ነበር። ታዲያ ጓደኞቼ የትምህርት ቤት ልብስ ለብሼ እንዳለው መጫወት ይጀምሩና ለመጫወት ካለኝ ጉጉት የተነሳ በዛው ልብሴ ስጫወት አያቴ ይዞኝ "ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ አይሁንብኝ....." ያለኝን አልረሳውም።

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእስራኤልን ሕዝብ የእኛ ተምሳሌት በማድረግ አለመታዘዛቸውን ለትምህርታችን አስቀምጧል። በክርስቲያኖች ሕይወት ውስጥ የተለያዩ ደረጃና ውጤት እንዲኖር ያደረገው ትልቁ ነገር የምንሰማውን የእግዚአብሔር ቃል በመተግበርና ባለመተግበር መሀል ያለው ነው።

“ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ። ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል፤ ራሱን አይቶ ይሄዳልና፥ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ ይረሳል።”
  — ያዕቆብ 1:22-24

አራት አይነት ሰዎች አሉ እነርሱም ቶሎ ሰምተው የሚታዘዙ፣ ቆይተው የሚታዘዙ፣ በጣም ቆይተው የሚታዘዙ እና ጭራሽ የማይታዘዙ ናቸው። የሰማነው ቃል ውጤት የተለያየ የሚሆነው በዚህም ምክንያት ነው።

ቃሉን መተግበር በሕይወታችን በረከትን ሲያመጣ አለመተግበር ደግሞ ባለንበት እዛው እንድንቀር አልፎም ካለንበት እንድንወርድ ያደርጋል፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ቃሉን በመተግበር ለእኛ ያየልን ጋር ለመድረስ እና ለመለወጥ ቃሉን አድራጊዎች እንሁን!

I hope and I wish you will do the Word of God! 

መልካም ቀን!
💎  ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

Share 👉 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

💿 የመጨረሻው ዘመን የዲያብሎስ ስልቶች
◇  70 ክፍሎች
🎧 የ112:03:58 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

ትምህርቱን በ WWW.AGAPEGLC.COM ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

📞 +251 902 77 0000

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂
The Message of Love and Faith

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

ቡራኬ 🙌 Blessing

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

“ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ።”
  — መዝሙር 118፥26

“We have blessed you from the house of the Lord.”
  — Psalms 118:26

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

ቡራኬ 🙌 Blessing

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

“ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ።”
  — መዝሙር 118፥26

“We have blessed you from the house of the Lord.”
  — Psalms 118:26

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

https://youtu.be/bDGLUrGEKjk?si=13QRY4BzP56b0ih9

Читать полностью…

AGAPE GLC

ማድነቅ | Appreciation

✍️ በምድር ላይ ሰው ወደኋላ የሚያስቀረውም ሆነ ወደፊት እንዲሄድ የሚያደርገው አንዱ እና ዋነኛ ነገር አድናቆት ነው። እንደ ሀገር የምንታወቀው በማጥላላት፣ በመተቸት፣ በማቋሸሽ እና ባለማድነቅ ነው። 

ሰውን፣ ስራን፣ እየተሰሩ ያሉ መልካም ነገሮችን ሁሉ ማድነቅ መልካም የሕይወታችን ልምምድ ሊሆን ይገባል። ምክንያቱም ማድነቅ ያደነቅነው ያ መልካም ነገር ወደ እኛ እንዲመጣ ምክንያት ይሆናል።

ስኬት ወደ እኛ ሕይወት የሚመጣው ስኬት አድናቂዎች ስንሆን ሲሆን ውድቀት የሚጀምረው ደግሞ የስኬት ተቃዋሚ የሆንን ጊዜ ነው። ታዲያ አድናቂነት የሚገለጠው በንግግር እና በአድራጎት ሲሆን ያ ማለትም በንግግር አድናቆታችንን እንገልጻለን በአድራጎት ደግሞ እግዚአብሔር የሰጠንን እጃችን ላይ ያለውን በአግባቡ በመያዝ እና በመጠቀም አድናቆታችንን እገልጣለን።

የማድነቅ ተቃራኒ ክፉ ቅንአት ሲሆን ይህም የሚመጣው የሀገሬ ሰው "የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች እንዲሉት" ራስን ከሌላው የበለጠ ለማድረግ ካለ ትልቅ ጉጉት የሚመጣ ነው።

ስለዚህ በእያንዳንዱ የሕይወታችን አቅጣጫ የስኬት እና የመልካም ነገሮች አድናቂ በመሆን ልንገለጥ እና በዚህም ምሳሌ እንድንሆን ይገባል።

💎 ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
መልካም ቀን!

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3074737

Читать полностью…

AGAPE GLC

🎁 የጌታ ልደት ምን ማለት ነው?🎄
🔔 የ01:23:58 ሰዓት Mp3 🎅
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

ትምህርቱን በ WWW.AGAPEGLC.COM ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

📞 +251 902 77 0000

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

💿 ቃል ስጋ ሆነ
🎧 የ02:01:45 ሰዓት Mp3

ክርስቶስ ፈዋሹ | Christ the Healer

በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈው ይህ ድንቅ መጽሐፍ ነገ እሁድ ታህሳስ 21, 2016 ዓ.ም. በመደበኛ ፕሮግራም ላይ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

እንዲገኙና ቅጂዎን እንዲወስዱ ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል!

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

📞 +251 902 77 0000

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3036689

Читать полностью…

AGAPE GLC

ኢየሱስ በመስቀል ላይ የሠራውን ሥራ ሁሉ የሠራው ለእናንተ ነው፤ የተገረፈው፣ የደማውና የቆሰለው እናንተ በእርሱ ቁስል እንድትፈወሱ ነው፡፡ ፈውስን በነፃ እንዲሁ በጸጋ ስላገኘነው ዋጋ የለውም ማለት አይደለም፡፡ እኛ እንድንፈወስ ኢየሱስ ቆስሏል፣ መልኩን አጥቷል፣ ሥጋው ተቦጫጭቋል፤ ስለዚሀ ፈውስ ሊቀልብን አይገባም ይህንን ያደረገልንን ፈዋሹን ኢየሱስን እያመሠገንን ፈውሳችንን በእምነት ተቀብለን በጤንነት መኖር ነው ያለብን።

⚠️ Coming Soon 🔜 በቅርብ ቀን ⚠️

በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ!

በእግዚአብሔር እርዳታ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሲዘጋጅ ቆይቶ ታኅሣሥ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!

እንዲገኙና የእርሶን ቅጂ እንዲወስዱ ተጋብዘዋል!

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

📞 +251 902 77 0000

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

AGAPE GLC

ብዙ ሰዎች እግዚአብሔር አንዳንዶችን ብቻ ለይቶ እንደሚፈውስ ያምናሉ፤ በተቃራኒውም እግዚአብሔር ሁሉንም ይፈውሳል ብለው ማመን ይከብዳቸዋል። እግዚአብሔር ፈውስን ለሁሉም ሰው አዘጋጅቷልን? ፈውስ ለሁሉም ሰው ነውን? ብለው ከጠየቁ መልሱ አዎን ነው!!! መዳን ለሁሉም ሰው እንደተዘጋጀ ሁሉ ፈውስም ለሁሉም ሰው ተዘጋጅቷል። አንድ ሰው ለመዳን ወንጌልን ሰምቶ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ መቀበል እንዳለበት እንዲሁ ለመፈወስም የእግዚአብሔርን ፈቃድ አውቆ እና በክርስቶስ ኢየሱስ የተሰራለትን የማዳን ስራ አምኖ መቀበል ይኖርበታል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የኃጢአታችንን እዳ በከፈለበት ቅጽበት የበሽታችንንም ዋጋ ከፍሏል።