ahbabochu | Unsorted

Telegram-канал ahbabochu - ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

1845

https://t.me/joinchat/WLfzc64HYTVKoSLF

Subscribe to a channel

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

የዊላዳው ድምቀት❤️ /በኔ አንደበት 3/አዲስ የመንዙማ ከቨር በኢሳም አህመድhttps://youtu.be/d8p78GBca24?si=deGunnN764BE4vC_ https://youtu.be/d8p78GBca24?si=deGunnN764BE4vC_

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

የዊላዳው ድምቀት (በኔ አንደበት ቁ3)||አዲስ የመንዙማ ከቨር|| እሁድ ምሽት 12 ሰዓት ይጠብቁኝ https://youtu.be/dXHIYrqVWog?si=aARbksyKS2Yfyfa9 https://youtu.be/dXHIYrqVWog?si=aARbksyKS2Yfyfa9

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ
የረቢዑ ልዑል የተሰኘው #አዲስ እና ውብ የመንዙማ ክሊፕ
በአል _ፋሩቅ #መልቲሚዲያ #ፕሮዳክሽን https://youtu.be/fWRvcoMCvVc?si=lbbr_qopLZ5wlMdy

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
የረቢዑ #ልዑል የተሰኘውን #የረቢዕ ልዩ ስጦታ ኸሚስ 1:30 ምሽት በአል_ፋሩቅ #መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን #ይጠብቁን

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

👆👆👆👆👆👆
#As _sunnah Tv ጋር የነበረ ቆንጆ ቆይታ
ተጋበዙልኝ

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

tiktok.com/@ahbab_meka
tiktok.com/@ahbab_meka
tiktok.com/@ahbab_meka
tiktok.com/@ahbab_meka

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

😍😍ተለቀቀ ተለቀቀ
https://youtube.com/watch?v=DnRGye-1uHk&feature=share
https://youtube.com/watch?v=DnRGye-1uHk&feature=share
https://youtube.com/watch?v=DnRGye-1uHk&feature=share

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

💝💝💝💝💝💝
ሀቢቢ #ናፋቀዉኛል አዲስ የነሺዳ #ክሊፕ #በአዲስ አቀራረብ #ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ሙንሺድ:አቡበከር_መካNAFKEWGAL||ABUBKER_MEKA(abuki)
https://youtube.com/watch?v=DnRGye-1uHk&feature=share

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

AbubkerMekaofficial" rel="nofollow">https://youtube.com/@AbubkerMekaofficial
AbubkerMekaofficial" rel="nofollow">https://youtube.com/@AbubkerMekaofficial
AbubkerMekaofficial" rel="nofollow">https://youtube.com/@AbubkerMekaofficial

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

Watch "#መዓዛዬ||አዲስ የመድረክ ለይ ነሺዳ|| Meazaye New Stage Neshida|| 2023 #esamahmedofficial" on YouTube
https://youtu.be/xbMMLWEmoYc

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

ዉብ ጥምረት✨

#የልቤ_ፀዳል❤
ዉብ የመድረክ ላይ ነሺዳ
እሁድ ምሽት 1:00 ለይ በ #ESAM_AHMED የዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን

ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

ESAM AHMED OFFICIAL

#ሙንሺዶች
ኢሳም አህመድ
አሽረፍ ናስር
አቡበከር መካ
ሰዓድ አህመዲን
ሀሩን ከድር

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

እንኳን ለ1444ኛው  ዓ.ሂ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን  ። ጾማችሁም የተሟላ፣ ዒባዳችሁን የተዋበ፣ ሥራችሁንም ሚዛን የሚደፋ አላህ ያድርግልን 😍😍
ከአባይ tv ጋር ቆንጆ የበዓል  ጊዜ አሳልፈናል።
ነገ በ አባይ tv ይጠብቁን!!!
💝💝💝💝💝 https://t.me/joinchat/WLfzc64HYTVKoSLF

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

💝💝💝💝💝💝
https://t.me/joinchat/WLfzc64HYTVKoSLF

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

የነብስ አድን ጥሪ

በቡታጂራ ከተማ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሪሀና ሳኒ ደልዋና ለረጅም ጊዜ በልብ ህመም ስትሰቃይ ቆይታ አምና የተሳካ የልብ ቀዶ ጥገና አድርጋ መልካም ጤንነት ላይ የነበረች ሲሆን ዘንድሮም ድጋሚ ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ ተብላ ለሱ ስትዘጋጅ የምትወስዳቸው መድሀኒቶች ኩላሊቶቿን ነክተውት ሁለቱም ኩላሊቶቿ ፌይል በማድረጋቸው ዲያሊሲስ በማድረግ ላይ ትገኛለች ከዛም በተጨማሪ ፤ሳንባዋ ውሀ ቋጥሮ እየተቀዳላት ይገኛል።
አሁን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተኝታ ህክምናዋን እየተከታተለች ያለች ሲሆን
ቤተሰቦቿ እስካሁን አሳክመው አሁን ከአቅም በላይ ስለሆነባቸው የወገኖቻቸውን እርዳታ ስለሚሹ ተረባርበን ይህቺን ምስኪን ወጣት እናድናት🙏🙏🙏

የእናቷ ቁጥር +251900624927
ንግድ ባንክ 1000246666017 እናቷ (AMINA SHIFA BADILO)

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

Watch "ያ ኢማመል ሐረም አዲስ መንዙማ ወሊድ ሁሴን እና ሙሐመድ አወል Ya Emamel Harem New Menzuma

Watch "ያኢማመል ሐረም || ወሊድ ሁሴን እና ሙሐመድ አወል በቅርብ ቀን
🌙አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ቢስሚላሂ እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሁለቱ ድንቅ ስራ አል ፋሩቅ ቱዩብ ላይ ተለቀቀ


ከሠማያት በላይ ዓርሽን ያንጣለለው
ምድሩን በሹመቱ የሚያስተናብረዉ
ሀቁን ለጠበቀ ከእርሱ ላልተጣላ
መሀርታን እዝነቱን በጀነት ያጎላ

ገባ ገባ ብለን በዚህ ድንቅ ታሪክ መንዙማ ይማሩበት
ተለቀቀ😍 ተለቀቀ 😍

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@ALFaruqTube" on YouTube
https://youtu.be/n0gQWONtWX8

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

👆👆👆👆👆👆👆👆
በጉጉት #ሲጠበቅ የነበረውን #የዊላዳው ድምቀት የተሰኘውን ምርጥ ከቨር መንዙማ እሁድ #ምሽት 12 ሰዓት በኢሳም #አህመድ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

💝💝💝💝💝💝💝💝💝
#ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ #ተለቀቀ
#የረቢዑ ልዑል የተሰኘው አዲስ #የመንዙማ እና የነሺዳ ውብ ስራ #ከምርጥ ክሊፕ ጋር በአል _ፋሩቅ መልቲሚዲያ #ፕሮዳክሽን ተለቀቀ
ስራውን ከስር በሚገኘው ሊንክ ያገኙታል
👇👇👇👇👇👇👇👇alfarukmultimediaproduction" rel="nofollow">https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction
alfarukmultimediaproduction" rel="nofollow">https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction
alfarukmultimediaproduction" rel="nofollow">https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
የረቢዑ #ልዑል የተሰኘውን   #የረቢዕ ልዩ ስጦታ  ኸሚስ ምሽት 1:30   በአል_ፋሩቅ #መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን #ይጠብቁን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/watch?v=D838ZH70N_g&feature=share7
https://youtube.com/watch?v=D838ZH70N_g&feature=share7
https://youtube.com/watch?v=D838ZH70N_g&feature=share7

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

ዛድ 5
ታምሜ ሳለሁ ለምን አልጠየቃችሁኝም

ነሀሴ 14 በአንባሳደር ቴያትር በሚኖረው ልዩ ዝግጅት ተሳታፊ በመሆን በካንሰር ለታመመችው እህታችን ሰሚራ የበኩላችንን እንወጣ

መግቢያ 200 ብር

👉ትኬቱን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ account  1000560440239 በመላክና screenshot በማድረግ ማግኘት ይቻላል

N.B ገቢው ለእህታችን ህክምና የሚውል

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

💝💝💝💝💝💝💝💝
https://youtu.be/DD7PSWk-Nyk

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

በተሟላ የስቱድዮ እቃና ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች ጥራት እና ውበት ያላቸውን ስራዎች ወደ እናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል
ዛእፋራን ስቱድዮ / ZAEFERAN STUDIO /
ለዶክመንተሪ
ለማስታወቂያ
ለቴሌቭዥን እና የሬዲዮ ፕሮግራሞች
ለነሺዳ እና መንዙማ
በስልክ ቁጥር 0989070309 / 0977255661 / ይደውሉልን
ZAEFERAN STUDIO

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

👆👆👆👆👆👆👆👆
ሼር ሼር ውድ የቻናል ቤተሰቦች 🙏

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ውድ የቻናል ቤተሰቦች ከላይ የለቀኩት የግል የዩቲዩብ ቻናሌ ሊንክ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ 🤗🙏

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

Watch "መደዴ || ሱደይስ_ማስረሻ || Medede || Sudeys_Masresha || New_Menzuma" on YouTube
https://youtu.be/3RJvG1wtFpw

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

💝💝💝💝💝
#የልቤ ፀዳል የተሰኘውን ድንቅ የመድረክ የህብረት ነሺዳ
እሁድ ምሽት 1:00
በማዲህ ኢሳም አህመድ ዩትዩብ አካውንት ይጠብቁ 💝💝

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

https://youtu.be/N5f09hBERug

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

እንኳን ለ1444ኛው  ዓ.ሂ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ። ጾማችሁም የተሟላ፣ ዒባዳችሁን የተዋበ፣ ሥራችሁንም ሚዛን የሚደፋ አላህ ያድርግልን 😍😍
ከአባይ tv ጋር ቆንጆ የበዓል ጊዜ አሳልፈናል።
ነገ በ አባይ tv ይጠብቁን!!!
💝💝💝💝💝 https://t.me/joinchat/WLfzc64HYTVKoSLF

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

የ1444ኛው ዓ.ሂ የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ በቱማይር እና በሱዳይር ታይቷል። በመቀጠልም ነገ ዕለተ ዓርብ ኤፕሪል 21 ቀን 2023 የዒድ አል-ፊጥር በዓል መሆኑ ተረጋግጧል።

© ምንጭ : ሐረመይን ሸሪፈይን

ሚንበር ቲቪ እንኳን ለ1444ኛው  ዓ.ሂ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። እያለ ጾማችን የተሟላ፣ ዒባዳችን የተዋበ፣ ሥራችን ሚዛን የሚደፋ አላህ ያድርግልን! 🤲

ዒድ ሙባረክ!!

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

ያሸምሰልሪሳላ ከተሰኘው አዲስ  የመንዙማ አልበም  ሁለተኛ ስራችን የሆነውን አርሂብ ያነብዬ የተሰኘውን ስራችንን በቅርብ ቀን በአል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ወደ እናንተ ይደርሳል
💝💝💝💝💝💝💝

Читать полностью…

ABUBEKER MEKA OFFICIAL®

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ

•ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ  ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦

-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
-ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ

በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ  የታማዉ አካል  በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ አዉቂያለሁ  እና ይቅርታ (Awfu) ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ
እኔ ለአላህ ብዬ  ይቅር  (Awfu) ብያለዉ ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel