Welcom to all football 👉 የስፖርት መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም 💥የዝዉዉር ዜናዎች 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማግኘት 👉የኛን ቻናል ይምረጡ አስተያየት ካላቹ 👇👇👇 @Amuu_19 ለcross .... @Kun_feyekunnn
➯ይህ በስፔኑ ባርሴሎና የታየው ድንቅ ሶስትዮሽ ጥምረት 🔥🔥2008-09🔥🔥
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➩የፔፕ ጋርዲዮላ ቁልፍ ተጫዋች ኢልካይ ጉንዶጋን!
➲እ.ኤ.አ ሰኔ 2 2016 ማንችስተር ሲቲ በፔፕ ጋርዲዮላ ዘመን የመጀመሪያ ተጫዋች የሆነውን ኢልካይ ጉንዶጋንን ከዶርትሙንድ አስፈረመ። ምንም እንኳን ጉዳት ላይ እያለ ቢሆንም ማለት ነው።
➲በማን.ሲቲ ባሳለፈው 7 አመታት ውስጥም ጉንዶጋን ከክለቡ ጋር ከሞላ ጎደል ሁሉንም ዋንጫዎች አሸንፏል ማለት ይቻላል።ከዚህ በተጨማሪም የፔፕ ጋርዲዮላ ቁልፍ ተጫዋች ነበር።
➲አሁን ይህ ብዙ ያልተወራለት የሲቲ ጀግና የሆነው ተጫዋች ማንችስተር ሲቲን ለቆ ለባርሴሎና ፊርሚያውን አኑሯል።
➲ጉንዶጋን የዚህ ትውልድ በጣም ዝቅተኛ ደረጃ ከተሰጣቸው ተጫዋቾች አንዱ ነው።🇩🇪👏
[NFB]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➠ፉልሃም ሉካስ ኦካምፖስን በ15 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው።
[Sky Sport]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲ሴኔጋላዊው ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊ ቼልሲን ለቆ በይፋ አል ሂላልን ተቀላቅሏል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➠ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ በትላንትናው ዕለት ልደቱን ከቤተሰቡ ጋር በዚህ መልኩ አሳልፏል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲ማንችስተር ሲቲ በዝውውር መስኮቱ🔥
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲36 ዓመታቸው ላይ እና ከዚህ እድሜ በላይ ሆነው ውድ ዋጋ ያወጣሉ ተብለው የተተመኑ እግር ኳስ ተጫዋቾች!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➥ኸርሊንግ ብራውት ሃላንድ የኤምሪክ ላፖርትን ሰርግ ለመታደም ስፔን ውስጥ ተገኝቷል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➠ኤቨርተኖች ዊልፍሬድ ጉኖንቶን ከሊድስ ዩናይትድ ማስፈረም ይፈልጋሉ።
[DiMarzio]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
#ቁጥራዊ_ንፅፅር
➠የዌስትሃሙ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ዴክላን ራይስ ከ ቶማስ ፓርቴ እና ዣካ ጋር ያለው ቁጥራዊ ንፅፅር!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➤THE NEXT GENERATION!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
.. የእንግሊዝ ፕርሚዬር ሊግ ተሳታፊው .. አዲስ አዳጊው በርንማውዝ አሰልጣኝ ስኮት ፓርከርን ማባረራቸውን አሳውቀዋል።.... ስኮት ፓርከር በሊጉ 4 ጨዋታ አድርገው 1 ጨዋታ ሲያሸንፉ በ3ቱ ተረተዋል።..... 2 ጎል አስቆጥረው 16 ግቦችን አስተናግደው ስልጣናቸውን አስረክበዋል።
... በ2022/23 ከሊጉ የተሰናበተ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ሆኗል!... ቀጥሎ የትኛው አሰልጣኝ ሚባረር ይመስላችኋል?
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ሊዮኒዬል አንድሬስ ሜሲ በአጠቃላይ ያነሳቸው ዋንጫዎች👇
2 - በፒኤስጂ
4 - በአርጀንቲና
35 - በባርሰሎና
በአጠቃላይ 41 ዋንጫ 🏆 ♥
@all_foot_ball
@all_foot_ball
🗣 #ኦባሚያንግ
አዲስ አስፈላጊ ስብሰባ በዛሬ እለት ለፒየር ኦባሚያንግ በቼልሲ እና በባርሴሎና መካከል በስምምነቱ አወቃቀር ላይ እየተወያየ ነው። አሁንም ሙሉ ስምምነት የለም ግን ሁለቱም ወገኖች በስራ ላይ ናቸው ።
ኦባ አሁንም ክለቦች በክፍያው ላይ እንዲስማሙ እየጠበቀ ነው
@all_foot_ball
@all_foot_ball
✍️አሁን ይሄ እንኳን ቀይ ካርድ ሌላ ነገር ቢኖር እራሱ እያሰጥም 🙄 ዳኛው በቢጫ ብቻ ነው ያለፉት ... ኳሱ ቢሄድ ጎል የመሆን እድሉ 99% ነበር ........ አቡኪ የደቡብ አፍሪካ ሊግ ተከላካዬች ፈተና ሆኗል🔥
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➫ጁሊያን ቲምበር ከእንግሊዙ ክለብ አርሰናል ጋር እስከ ሰኔ 2028 የሚያቆይ ውል በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሷል።
[MikeVerweij]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➥በድጋሚ በአንድ ቡድን ተገናኝተዋል!😍
@all_foot_ball
@all_foot_ball
አዲሶቹ የማንችስተር ሲቲ እና የአርሰናል ተጫዋቾች #ኮቫ እና #ሃቪ ለአዲሱ ፈተናቸው ዝግጁ ይመስላሉ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➠ኒኮላስ ጃክሰን የቼልሲ የህክምና ምርመራውን አጠናቋል።
[David_Ornstien]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➤ልክ በዛሬዋ ዕለት ነበር ከ16 አመት በፊት ቴሪ ሄነሪ ባርሴሎናን ተቀላቀለ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➤ማንችስተር ሲቲዎች ሳይጠበቁ ለናፖሊው ኪም ሚን ጄ ዝውውር ትልቅ ጥረት ጀምረዋል።
➠[FOOTBALL INSIDER]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➠አሌሃንድሮ ባልዴ በቤተሰቦቹ ሀገር ጊኒ ቢሳኦ ይገኛል!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲ባሎንዶርን ማሸነፍ ካልቻሉ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾች መካከል
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➤ኢንተር ሚላን ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ሉካኩን ለማስፈረም 7 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄ ቢያቀርቡም በክለቡ ውድቅ ተደርጓል።
➥[Telegraph]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲በቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የሚደረጉ አጓጊ ፍልሚያዎች😍
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ዊልያም በለንደን የህክምና ምርመራውን አጠናቅቋል። እናም በአንድ አመት ኮንትራት ፉልሃምን ተቀላቅሏል። 🚨⚪️⚫️
🎖ምንጭ ፦ Fabrizio Romano
@all_foot_ball
@all_foot_ball
10 ጫማ ርዝመት ያለው የኤርሊንግ ሃላንድ ሃውልት በትውልድ ከተማው ብራይን ኖርዌይ ውስጥ ተሰርቋል።ከቅሬታ በኋላ የ #ማንሲቲው አጥቂ ምንም አይመስልም። 😂
@all_foot_ball
@all_foot_ball
🗣 #ጂሚ_ካራገር
በዚህ ሰአት እንከን ለማዉጣት የማይመቸዉ ክለብ አርሰናል ነዉ ሊጉን ያሸንፋ ይሁን የሚለዉ ከባድ ነዉ እሱን አሁን ለመናገር አስቸጋሪ ነዉ እስከአሁን ቶፕ 6 ከሚባሉ ክለቦች ጋር አልተገናኙም ይሄ የሁሉም ጥያቄ ነዉ ግን ከአርሰን ቬንገር በኃላ አርሰናል የሰራዉ ምርጡ ቡድን ይሄ ነዉ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ዛሬ በባዬር ሙኒክ እግርኳስ ክለብ አንድ ፕሮግራም ነበር። የክለቡ እስፖንሰር የቢራ ምርቱን ተጫዋቾቹን እያስጎነጨ የሚያሳይ በክለቡ ማህበራዊ ድረገጽ የተለቀቀው ምስል ውስጥ አንድ አፍሪካዊ የክለቡ ተጫዎች ለየት ብሎ ታየ። ሴኒጋላዊው ሳይዶ ማኔ የእስልምና እምነቱን ጠብቆ የቢራ ብርጭቆውን ሳይዝ የተነሳው ፎቶ የብዙሃንን ቀልብ ስቦ ውሏል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball