Welcom to all football 👉 የስፖርት መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም 💥የዝዉዉር ዜናዎች 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማግኘት 👉የኛን ቻናል ይምረጡ አስተያየት ካላቹ 👇👇👇 @Amuu_19 ለcross .... @Kun_feyekunnn
🚨 ሊዮነል ሜሲ ቤኔፊካ ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ግብ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ጎል ተብላ ተሰይማለች።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
🚨Breaking | ብሮዞቪች ወደ አል ናስር የሚያደርገው ዝውውር በአሁን ሰዓት ሙሉ ለሙሉ ተቋርጧል።
#Relovo #DiMarzio
@all_foot_ball
@all_foot_ball
#UPDATE
በሊቨርፑል እና በአርቢ ላይፕዚግ መካከል ለዶሚኒክ ስዞቦዝላይ የሚደረገው ድርድር እጅግ የላቀ እና ወደ መጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሷል።
በሁለቱ ክለቦች ዋጋ ላይ ቁልፍ ነጥቦች እየተብራሩ ነው። በግል ጉዳዮች በኩል ምንም ችግሮች የሉም።
🎖| ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@all_foot_bal
@all_foot_ball
ሉዊስ ኤንሪኬ ወደ ፒኤስጂ!
HERE WE GO!
►[Fabrizio Romano]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➨ናይጄሪያዊው የናፖሊ አጥቂ ቪክቶር ኦሲምሄን በናይጄሪያ የሚገኘውን የቀድሞ ትምህርት ቤቱን ሲጎበኝ በፊት አባቱ እግር ኳስ መጫወትን እንዲፈቅዱለት ያደረጉለትን የቀድሞ አስተማሪውንም በዛው አግኝቷቸዋል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
የሀኪም ዚየች ዝውውር ችግር ገጥሞታል!
➨ሀኪም ዚየች ወደ አል ናስር የሚያደርገውን ዝውውር ከማጠናቀቁ በፊት ባደረገው የህክምና ምርመራ ጉልበቱ ጋር ችግር እንዳለ ታውቋል። በዚህም ምክንያት ዝውውሩ ላይፈፀም ይችላል።
▻[Santi_J_FM]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ይምጡና ትልቁን እና በእርግጠኝነት ስለ ቼልሲ እና ስለ ቼልሲ ብቻ በአጠቃላይ ካሉ ምርጥ ቻናሎች አንዱን ይመልከቱ።ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑት👇👇
Читать полностью…➨ብሮዞቪች ወደ አል ናስር!
➨HERE WE GO!
➨[Fabrizio Romano]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ሪያል ማድሪድ ለፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ከሊቨርፑል የቀረበለትን €90m ሊቀበል ነው በኤል ናሲዮናል 😳📰
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➪በቲያትር ኦፍ ድሪምስ ቀጣዩ የዴቪድ ዴህያ ተተኪ ማን ይሆን?
@all_foot_ball
@all_foot_ball
#ቁጥራዊ_ንፅፅር
በ2022/23 የውድድር ዘመን #Rice Vs #Rodri ያላቸው ቁጥራዊ ንፅፅር ይህን ይመስላል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ሊቨርፑል ኪሊያን ምባፔን ከሪያል ማድሪድ ጋር ተፎካክሮ ለማስፈረም 250 ሚሊዮን ዩሮ + 50 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ ክፍያ ለመክፈል ተዘጋጅቷል ሲል ማርካ ዘግቧል!🤑
ይህም ዝውውር የሚፈፀም ከሆነ ምባፔ በእግር ኳስ ታሪክ ውዱ ተጫዋች ይሆናል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
የፈረንሳይ ሊግ ኧ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች !
የፈረንሳይ ሊግ የ2022/23 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ የውጪ ሀገር ተጨዋች ይፋ ሆኗል።
በዚህም መሰረት አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ የፈረንሳይ ሊግ የ2022/23 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ የውጪ ሀገር ተጨዋች በመባል ተመርጧል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲ልክ በዚህ ዕለት ነበር በ2009 ሪያል ማድሪድ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
📝 DEAL DONE ✅
አርቢ ሌፕዚሽ ፋቢዮ ካርቫልሆን በዉሰት ዉል ከሊቨርፑል በይፋ አስፈርመዋል።
በዉሉ ላይ የመግዛት አማራጭ አልተካተተበትም።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ዶሚኒክ ዞቦዝላይን የሊቨርፑል ተጫዋች ለመሆን ከጫፍ ደርሷል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ዳርዊን ኑኔዝ በአዲሱ የክለቡ ማሊያ!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➪የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ!
ጆአን ላፖርታ : " ለፔድሪ ፣ አንሱ ፋቲ ፣ ክርስቴንሰን ፣ ዴ ዮንግ እና አራሆ የእናስፈርማቸው ጥያቄዎችን ተቀብለናል ፤ ነገር ግን መቀጠል አለባቸው ብለን እናስባለን። በክለቡ ውስጥ የአሁን እና የወደፊት ጊዜ አላቸው" ።
ላፖርታ : "ባለፈው አመት ለፍሬንኪ ዴ ዮንግ የ100 ሚ.ዩሮ ጥያቄ ቀርቦልን ነበር...እሱንም ሳንሸጥ ጥሩ ነበር። በገበያ ላይ መሆን የሌለባቸው ተጫዋቾች አሉ"
▻[Fabrizio Romano]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
▷ሰአድ ኮላሲናክ ለአታላንታ ይፈርማል ሲል "Di Marzio" በዘገባው አስነብቧል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➨ሮቤርቶ ፈርሚንሆ ወደ አል አህሊ!
➨HERE WE GO!
[FABRIZIO ROMANO]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ቀጣይ አመት በቻምፒዮንስ ሊግ እንደምትጫወት ስታውቅ😂
@all_foot_ball
@all_foot_ball
አዲሱ ሳንቲያጎ በርናባው በታህሳስ 2023 ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
🌙እንኳን ለ 1444ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ⭐️
⭐️🔠🔠🔠 🅰️🔠 🅰️🔠🔠🅰️✨
@all_foot_ball
@all_foot_ball
#ቁጥራዊ_ንፅፅር
➪ካማቪንጋ Vs ቤሊንግሃም
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➪በ2022/23 የውድድር ዘመን በርካታ ታክሎች የወረዱ ተጫዋቾች!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➪ቼልሲ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾችን በመሸጥ ላይ ይገኛል!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
✅OFFICIAL : ሉዊስ ዲያዝ ለ 2023-24 የውድድር ዘመን በሊቨርፑል 7 ቁጥር ማሊያን እንደሚለብስ ታውቋል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ይምጡና ትልቁን እና በእርግጠኝነት ስለ ቼልሲ እና ስለ ቼልሲ ብቻ በአጠቃላይ ካሉ ምርጥ ቻናሎች አንዱን ይመልከቱ።ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑት👇👇
Читать полностью…➼የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል አህሊ ከሮቤርቶ ፈርሚኖ ጋር የመጨረሻ ስምምነት ላይ ደርሷል። የህክምና ምርመራውን ካለፈ በኋላ በይፋ ፊርማውን በይፋ ያኖራል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball