Welcom to all football 👉 የስፖርት መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም 💥የዝዉዉር ዜናዎች 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማግኘት 👉የኛን ቻናል ይምረጡ አስተያየት ካላቹ 👇👇👇 @Amuu_19 ለcross .... @Kun_feyekunnn
🌟 ዳቪድ ቪላ ዩሮ 2008 ላይ ኮከብ ጎል አግቢ ሆኖ ጨረሰ ⏩ ስፔን የ 2010 የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች
🌟 ማሪዮ ጎሜዝ ዩሮ 2012 ላይ ኮከብ ጎል አግቢ ሆኖ ጨረሰ ⏩ ጀርመን የ 2014 የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች
🌟 አንቱዋን ግሬዝማን ዩሮ 2016 ላይ ኮከብ ጎል አግቢ ሆኖ ጨረሰ ⏩ ፍራንስ የ 2018 የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች
🌟 ክሪስቲያኖ_ሮናልዶ ዩሮ 2020 ላይ ኮከብ ጎል አግቢ ሆኖ ጨረሰ ⏩ ፖርቱጋል.........
/channel/all_foot_ball
ዌምብሌ በዚ ሰዓት መረማመጃ ቦታ እንኳን የለም 😍
/channel/all_foot_ball
FREE BETTING TIPS
from @all_foot_ball
July 10
🇺🇾Football. Uruguay. Primera Division
⚽️C.S.D. Villa Espanola-Deportivo Maldonado.1X2 Deportivo
⚽️Club Plaza Colonia de Deportes-Sud America.1X2 Club Plaza
⚽️Montevideo Wanderers-River Plate Montevideo.Total Over (2.5)
🇻🇪Football. Venezuela. Primera Division
⚽️Caracas-Atletico Venezuela.1X2 Caracas
🌏Football. AFC Champions League
⚽️Jeonbuk Hyundai Motors-Gamba Osaka.1X2 Gamba
⚽️Tampines Rovers-Chiangrai United.Total Over (2.5)
Invite link @all_foot_ball
እስኪ ትንሽ ስለ ብራዚላዊዉ ሪካርዶ ካካ የተጨዋችነት ዘመኑ ላጋራችሁ🇧🇷
ሪካርዶ ኢዜክሰን ዶስ ሳንቶስ ሊይት ይባላል የተወለደውም በጋማ አውራጃ ነው ታናሽ ወንድሙ ሮድሪጎ በህፃንነታቸው ታላቅ ወንድሙን ሪካርዶን ሪካርዶ ብሎ መጥራት ስላልቻለ ካካ ብሎ ነበር የሚጠራው ከዛን በኋላ ነው ስሙ ወደ ካካ የተቀየረው።
ካካ በ18 አመቱ በሳኦ ፓውሎ እያሉ በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ባጋጠመው ጉዳት የአከርካሪ ስብራት ደርሶበት ነበር ነገር ግን በፈጣሪ እና በህክምና ዕርዳታ ሙሉ በሙሉ መዳን ችሎ ነበር ከዛን ጊዜ ጀምሮ ካካ ከፈጣሪው ጋር ያለው ቀረቤታ ጠብቆ ነበር እሱ ብቻ አይደለም ገቢውን ለቤተክርስቲያኑ ሳይቀር ይሰጠል።
ታዲያ እንዲ ስለ ካካ ከነገርናቹ አይቀር በእግርኳስ ዘመኑ ምርጡን የውድድር አመት ያሳለፈበትን የ2007ቱ ሲዝን እናስታውሳቹ ከታች ያሉትን ክብሮች በ2007 ብቻ ያሳካቸው ናቸው
✅ ባሎንዶር አሸነፈ
✅ ቻምፓዮንስ ሊግ አሸነፈ
✅ ዩኤፋ ሱፐር ካፕ አሸነፈ
✅ የፊፋ የአለማችን ምርጡ ተጨዋችነትን አሸነፈ
✅ የፊፋ የአለማችን ምርጡ ቡድን ውስጥ ተካተተ
✅ የፊፋፕሮ የአለማችን ምርጥ ተጨዋችነትን አሸነፈ
✅ የፊፋፕሮ የአለማችን ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካተተ
✅ የሴሪአ የአመቱ ምርጡ ተጨዋችነትን አሸነፈ
✅ የአለማችን ምርጡ እግርኳሰኛ ክብርን አሸነፈ
✅ የላቲን የአመቱ ምርጡ የስፖርት ሰው ክብርን አሸነፈ
✅ የቻምፒዮንስ ሊግ የወርቅ ጫማ አሸነፈ
✅ የዩኤፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋችነትን አሸነፈ
✅ የዩኤፋ የክለቦች የአለም ዋንጫ የወርቅ ኳስን አሸነፈ
✅ የዩኤፋ የክለቦች የአለም ዋንጫ ምርጥ ፕለይሜከርነትን አሸነፈ
✅ የ442 የአለማችን ምርጡ ተጨዋችነትን ክብር አሸነፈ
✅ onze d'or ወይም የአውሮፓ ምርጥ ተጨዋችነትን ክብርን አሸነፈ
✅ የዩኤፋ የአመቱ ምርጡ ቡድን ውስጥ ተካተተ
✅ የIFFHS የአለማችን ምርጡ ፕለይሜከርነትን አሸነፈ
አሁን ምን ይባላል ይሄ 🤯 ❤️
@all_foot_ball
@all_foot_ball
✅ ሊቨርፑሎች ጣልያናዊውን የናፖሊ ተጫዋች ኢንሲኜን ማስፈረም ይፈልጋሉ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ፒኤስጂዎች በክርስቲያኖ ሮናልዶ ላይ ፍላጎት አላቸዉ!
የፒኤስጂዉ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሊዮናርዶ ከጆርጅ ሜንዴስ ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ፒኤስጂዎች ክርስቲያኖን ለማስፈረም ትልቅ ጥያቄ ሊያቀርቡ መሆኑ ነዉ እየተዘገበ ያለዉ።
🗞Le Parisien
@all_foot_ball
@all_foot_ball
እግር ኳስ እና ኮሜንታተርነት
በ ቤን ስፖርት በ ጨዋታ አስተላላፊነት በስፋት ከሚታወቁት መካከል ቀዳሚው ሀፊፍ ዴራጅ በ ስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ የማይረሱ የ ጨዋታ እንቅስቃሴዎችን ካስመለከቱን አረበኛ የጨዋታ አስተላላፊዎች መካከል ነው ።
በአውሮፓ ዋንጫው ከተቆጠሩ ምርጥ ጎሎች መካከል አንዱ የሆነው የ ሎሬንዞ ኢንሲኒ ጎል ቀዳሚው ሲሆን በወቅቱ ሀፊፍ ዴራጅ በስቱዲዮ ውስጥ የገለፀበት መንገድ ልናሳይዎ ወደድን ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ባርሴሎና ለፊሊፕ ኩቲኒሆ £20m አካባቢ የሚቀርብለት ከሆነ ለመቀበል ዝግጁ ናቸው።
የስፔኑ ክለብ ጥር 2018 ከቀዮቹ ሲያስፈርሙት በ£142m ዋጋ እንደነበር ይታወቃል። [football espana]
"SHARE" @all_foot_ball
ስለ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ እና ስለ #ሊዮኔል_ሜሲ የተሰጡ አዝናኝና አስገራሚ አስተያየቶች
1. ዲያጎ ሲሞኒ
ሮናልዶ ለሶስት ጊዜያት ያህል ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ እንዳልበላ አድርጎኛል ለሱ 10 ተጨዋች አያስፈልገዉም ኳስ ጎል ላይ ሲደርስ ሁሉም የሰዉነት አካሉ ጎሉን ነዉ የሚያነፍንፈዉ እሱ ጭራቅ ነዉ።
2. ፔፕ ጋርዲዮላ
ጋዜጠኛ :- ላንተ እስከዛሬ ምርጡ አጥቂ ማነዉ?
ፔፕ ሲመልስ ለኔ ምርጡ አጥቂ ሊዮ ምርጡ ኳስ አቀጣጣይ ሊዮ ምርጡ ኳስ አቀባይ ሊዮ በአጠቃላይ ሊዮ ማለት አኔ እሱን ምርጥ ተጨዋች ለማረግ ስለፋ እሱ ምርጥ አሰልጣኝ ያደረገኝ ምርጡ ተጨዋች ነዉ።
3. ፈርናንዶ ቶሬስ
አትሌቲኮ በሮናልዶ ሀትሪክ ከሻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ሲሰናበት ቶሬስ እንደዚህ አለ አንድ ቀን ለልጅ ልጆቼ እንደዚህ እላቸዋል አንድ ክርስትያኖ የሚባል የማይታመን ተጨዋች ነበር ሙሉ የክለቡን ሀላፊነት ብቻዉን የሚሸከምና የሚወስን በሱ ዘመን በመጫወቴ እድለኛ እንደነበርኩ ጨምሬ ነግራቸዋለዉ።
4. አርሰን ቬንገር
ሜሲን ማየት ልክ እንደ ፕሌስተሽን ነዉ። ልክ ኳስ እግሩ ጋር ሲደርስ አሁን ደሞ ምን ሊያረግ ነዉ ብለክ ትጠብቃለክ።
5. ፋቢዮ ካፔሎ
እኔ ማንንም አልፈልግም ክርስትያኖ ሮናልዶንና 10 ተጨዋች ስጡኝ ከዛ ሻምፒዮንስ ሊግን አሸንፋለዉ።
6. ዳኒ አልቬስ
ልምምድ ሜዳ ላይ ልክ እንደ ኮን ነዉ ሚያየን ሁሉንም ነገር አድርጎ ከጨረሰ በኃላ እኛ ባረገዉ ስንገረም እሱ ትዝም አይለዉም።
7. ካርሎ አንቾሎቲ
አይደለም በጨዋታዉ ላይ በልምምድ ላይ ሽንፈት አይወድም አስተላለፍ ልንሰራ ወደ ቢሮ ስንገባ ኮች አንተ አትጨነቅ ኳስ ወደ እኔ እንዲመጣ ብቻ አድርግ ይለኛል እኔም በማድሪድ ሳለዉ ያንን ነዉ ያረኩት ከዛ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ባለቤት አደረገኝ።
Via BT ስፖርት
@all_foot_ball
FREE BETTING TIPS
from @all_foot_ball
MAY 18
🏴Football. England. Premier League
⚽️Manchester United-Fulham.1X2 MU
⚽️Southampton-Leeds United.Total Under (3.5)
⚽️Brighton&HoveAlbion-Manchester City.Total Over(2.5)
⚽️Chelsea-Leicester City.Double Chance 2X
🇮🇹Football. Italy. Serie A
⚽️Lazio-Torino.Both Teams To Score - Yes
🇵🇹Football. Portugal. Primeira Liga
⚽️Tondela-Pacos de Ferreira.1X2 Pacos de Ferreira
🇹🇷Football. Turkish Cup
⚽️Antalyaspor-Besiktas.Total Over (2.5)
🏆Football. Copa Libertadores
⚽️Club Nacional Montevideo-Universidad Catolica.1X
⚽️Palmeiras-Defensa y Justicia.Total Over (2.5)
⚽️The Strongest-Santos.Double Chance 2X
Invite link @all_foot_ball
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
የዩሮፓ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች !
አሁን ይፋ በሆነ መረጃ የማንችስተር ዩናይትዱ ኮከብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የዚህ ሳምንት የ ዩሮፓ ሊጉ ምርጥ ተጫዋች በመባል መመረጡ ይፋ ሆኗል ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ኢትዬ ሳት ላላቹ
ቶተንሃም ከ ሊቨርፑል Horn sport 2 ላይ ይታያል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
የሊቨርፑል ተጨዋቾች ወደ ኦስትሪያ በማምራት, ለአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች [pre-season] ልምምድ መርራት ጀምረዋል።
/channel/all_foot_ball
እ.ኤ.አ. በ 2012 ኢንሴኜ ፣ ቬራቲ እና ኢሞቢሌ በጣልያን ውስጥ ለ 2 ኛ ዲቪዚዮን ክለብ ለፔስካራ ይጫወቱ ነበር ፡፡
ትላንት ደግሞ 3ቱም የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል! 🏆🇮🇹
/channel/all_foot_ball
የአውሮፓ ዋንጫን ማን ያሸንፋል ?
anonymous poll
ጣልያን – 21
👍👍👍👍👍👍👍 51%
እንግሊዝ – 20
👍👍👍👍👍👍👍 49%
👥 41 people voted so far.
የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜው ምርጥ 11 ።
[ Who Scored ]
/channel/all_foot_ball
ላለፉት 20 አመታት በየሲዝኑ የቻምፒዮንስ ሊግ ኮኮብ ግብ አግቢ የነበሩት ለትውስታ
✅በ2001/02 ቫኒስትሮይ በ10 ጎል ከዩናይትድ
✅በ2002/03 ቫኒስትሮይ በ12 ጎል ከዩናይትድ
✅በ2003/04 ፈርናንዶ በ9 ጎል ከሞናኮ
✅በ2004/05 ቫኒስትሮይ በ8 ጎል ከዩናይትድ
✅በ2005/06 ሼቭቼንኮ በ9 ጎል ከሚላን
✅በ2006/07 ካካ በ10 ጎል ከሚላን
✅በ2007/08 ክርስቲያኖ በ8 ጎል ከዩናይትድ
✅በ2008/09 ሜሲ በ9 ጎል ከባርሳ
✅በ2009/10 ሜሲ በ8 ጎል ከባርሳ
✅በ2010/11 ሜሲ በ12 ጎል ከባርሳ
✅በ2011/12 ሜሲ በ14 ጎል ከባርሳ
✅በ2012/13 ክርስቲያኖ በ12 ጎል
✅በ2013/14 ክርስቲያኖ በ17 ጎል ከማድሪድ (ሪከርድ ነው)
✅በ2014/15 ክርስቲያኖ በ10 ጎል ከማድሪድ
✅በ2015/16 ክርስቲያኖ በ16 ጎል ከማድሪድ
✅በ2016/17 ክርስቲያኖ በ12 ጎል ከማድሪድ
✅በ2017/18 ክርስቲያኖ በ15 ጎል ከማድሪድ
✅በ2018/19 ሜሲ በ12 ጎል ከባርሳ
✅በ2019/20 ሎዋንዶስኪ በ15 ጎል ከሙኒክ
✅በ2020/21 ሃላንድ በ10 ጎል ከዶርትሙንድ
ክርስቲያኖ ,ሜሲ , ቫኒስትሮይ 👏❤️
@all_foot_ball
@all_foot_ball
በዩሮ 2020 ለጣልያን ብሄራዊ ቡድን ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ተጨዋቾች👇
🇮🇹ማቲዎ ፔሲና (2)
🇮🇹ማኑዌል ሎካተሊ (2)
🇮🇹ፍሬድሪኮ ኬይሳ (2)
🇮🇹ቺሮ ኢሞቢሌ (2)
🇮🇹ሎሬንዞ ኢንሴኜ (2)
በዚህ ውድድር አምስተ ተጨዋቸች ሁለት ሁለት ግበ ያስቆጠሩት ብቸኛዉ ቡድን ነዉ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
እንግሊዝ ዛሬ ማንን ታሰልፋለች ?
የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ለ አውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ ለመሆን ምሽት 4:00 ሰዓት ከ ዴንማርክ ጋር የሚያካሂዱትን ጨዋታ እየተጠባበቁ ይገኛሉ ።
አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በምሽቱ ጨዋታ ዩክሬንን ከረታው ስብሰብ #አንድ ተጫዋች ብቻ እንደሚቀይሩ ተገልጿል ።
በጉዳት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ያመለጠው ቡካዮ ሳካ ዛሬ ምሽት ጀዳን ሳንቾን በመተካት በቋሚ አሰላለፍ ቦታው ላይ እንደሚጀምር ይጠበቃል ።
አሰላለፉ ምን ሊመስል ይችላል ?
England's probable starting line-up vs Denmark: Pickford; Walker, Stones, Maguire, Shaw; Rice, Phillips; Saka, Mount, Sterling; Kane.
@all_foot_ball
@all_foot_ball
በኮፓ አሜሪካው ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ:
በዩሮው ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ:
🐐🐐
@all_foot_ball
#OFFICIAL
ማንቸስተር ዩናይትድ ጄዳን ሳንቾን ከዶርትሙንድ ማስፈረማቸውን በይፋ አሳውቀዋል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ማንችስተር ሲቲ ሻምፕዮን ሆነ !
ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት ማስተናገዱን ተከትሎ የፔፕ ጋርድዮላው ማንችስተር ሲቲ ሶስት ጨዋታ እየቀረው የ 2020-21 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሻምፕዮና መሆናቸውን አረጋግጠዋል ።
ማንችስተር ሲቲ በ አራት ዓመት ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ሻምፕዮን መሆን የቻሉት ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ዕድል መፍጠር የቻሉ ተጫዋቾች ።
@all_foot_ball
ክርስትያኖ ሮናልዶ ዬሀን ክራይፍ እና ሮናልዶ ልዊስ ናዛርዬ በ 2 የተለያየ ክለብ ባላንዶር ያሸነፍ 3 ብቸኛ ተጫዋቾች ናቸው።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ሞ ሳላህ በአሁኑ ሰአት በሊቨርፑል ቤት ያስቆጠረውን የጎል ብዛት 113 ማድረስ ችሏል፤ ኤዲን ሀዛርድ በቼልሲ ቤት ካገባው ጎልም በልጧል፤ ሀዛርድ ግን ከሳላህ ለእጥፍ በቀረበ የጨዋታ ብዛት አርጓል።
🔵 ሀዛርድ በቼልሲ ቤት
🏟 352ጨዋታ አደረገ
⚽️ 110ጎል አስቆጠረ
🔴 ሳላህ በሊቨርፑል ቤት
🏟180ተጫወተ
⚽️ 113አስቆጠረ
@all_foot_ball
@all_foot_ball