Welcom to all football 👉 የስፖርት መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም 💥የዝዉዉር ዜናዎች 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማግኘት 👉የኛን ቻናል ይምረጡ አስተያየት ካላቹ 👇👇👇 @Amuu_19 ለcross .... @Kun_feyekunnn
ይህንን ያዉቃሉ?
⚡️ የማንቸስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ፊል ጆንስ በፈርጉሰን ፣ በሞየስ ፣ በሊዉስ ቫን ሀል ፣ በጊግስ ፣ በሞሪኒሆ ፣ በኦሌ ጋነር ሶልሻየር ፣ በካሪክ ፣ በራልፍ አሁን ደግሞ በኤሪክ ቴን ሀግ ስር እየሰለጠነ ይገኛል ፤ በክለቡ ረጅም አመትን ከቆዩት መካከል አንዱ ሲሆን ኮንትራቱ መች እንደሚጠናቀቅ ፣ መች እንደሚጫወት እና መች ከጉዳት እንደሚነሳ የብዙዎች ጥያቄ ነዉ።
⚡️ በራሱ ላይ ብዙ ግብ ያስቆጠረ ተጫዋችም ነዉ።
አንድ አንዴ እንዲያዉም ሳስበዉ እንደሀገራችን እግር ኳስ በዘመድ የገባ እና 50 አመት በክለቡ የፈረመም ይመስለኛል 😁
@all_foot_ball
@all_foot_ball
የአርጀንቲና ሁለተኛ ማልያ በሜሲ ላይ
@all_foot_ball
@all_foot_ball
አንቶኒ በአሁኑ ሰአት ካሪንግተን ደርሷል የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ሆኖ የህክምና ምርመራውን ዋነኛውን ክፍል እያደረገ ነው ።
በቀጣይም በክለቡ በይፋ ይተዋወቃል !
[Fabrizio Romano] 🎖
@all_foot_ball
@all_foot_ball
በአዲስ መልክ ስራ ጀምረናል
ከነገ ጀምሮ BETTING TIP የምንለቅ ይሆናል
እባካቹ ቻናላችንን ሼር አርጉልን 🙏
ኤርሊንግ ሀላንድ ከ 21 ዓመቱ በፊት ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል
57 ግቦች በ 59 ጨዋታዎች ለዶርትሙንድ 🤯
በሻምፕዮንስ ሊጉ 20 ግቦችን ያስቆጠረ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች 👶
በሻምፕዮንስ ሊጉ 20 ግቦችን በትንሽ ጨዋታዎች ያስቆጠረ ⭐️
የ 2020 ጎልደን ቦይ 🏆
/channel/all_foot_ball
ሜምፊስ ዴፓይ ለመጀመርያ ጊዜ በባርሴሎና ቤት ልምምዱን ሰርቷል ።
/channel/all_foot_ball
ዒድ ሙባረክ !
በቻናላችን ለምትገኙ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1442ኛው የዒድ አል-አድሀ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ !
መልካም በዓል 💫
/channel/all_foot_ball
ሪያል ማድሪድ በ ዝውውሩ ተጫዋች ያስፈርማል ?
ሎስ ብላንኮዎቹ ከ ኮከቦቻቸው ጋር እየተለያዩ ሲገኙ በ ምትኩ ተጫዋች ለ ማስፈረም የሚያደርጉት ሂደት አጠያያቂ ሆኖ ይገኛል ።
ለ ክለቡ ቅርብ የሆኑ የ መገናኛ ብዙሀን ባወጡት መረጃ የ ክለቡ ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ለ ክለቡ የ ቦርድ ዳይሬክተሮች በ ክረምቱ ተጫዋች እንደማያስፈረሙ ማሳወቃቸው ተገልጿል ።
/channel/all_foot_ball
/channel/all_foot_ball
ጆዜ በሮማ አሰልጣኝነታቸው በመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታ የሴሪ ዲ ተሳታፊ የሆነውን ሞንቴሲታኒን 10-0 በማሸነፍ ጀምረዋል።
/channel/all_foot_ball
/channel/all_foot_ball
አርያን ሮበን ጫማውን መስቀሉን አሳወቀ !
ሆላንዳዊው የመስመር ተጫዋች አርየን ሮበን ለ ሁለተኛ ጊዜ ጫመውን መስቀሉን ይፋ አድርጓል ።
የ ሰላሳ ሰባት ዓመቱ ሮበን የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በልጅነት ክለቡ ግሮኒንገን በ ኔዘርላንድ በመጫወት አሳልፏል ።
/channel/all_foot_ball
ሊዮኔል ሜሲ በባርሴሎና ኮንትራቱን ለማራዘም ተስማምቷል !
ከቀናት በፊት ከባርሳ ጋር ያለው ኮንትራት የተጠናቀቀው አርጀንቲናዊ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከባርሴሎና ጋር ያለውን ኮንትራት እስከ 2026 ድረስ ለማራዘም ተስማምቷል ።
ሜሲ ከዚህ ቀደም ሲከፈለው ከነበረው ደሞዝ በ ግማሽ ለመቀነስ መስማማቱ ተገልጿል ።
/channel/all_foot_ball
ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ እና ጆዜ ሞሪንሆ !
የሪያል ማድሪድ እግር ኳስ ክለብ ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ የቀድሞው የክለቡን አሰልጣኝ ሲናገሩ የድምፅ ማስረጃ ውጥቶባቸዋል ።
ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ በንግግራቸው " ሞሪንሆ በጣም ራስ ወዳድ ሰው ነው ፣ ጤኔኛ አይደለም " ሲሉ የተናገሩት ንግግር ሾልኮ እንደወጣባቸው የስፔን መገናኛ ብዙሀን አስነብበዋል ።
/channel/all_foot_ball
አሽራፍ ሀኪሚ በወዳጅነት ጨዋታ ለፒኤስጂ የመጀመርያ ጨዋታውን እያደረገ ሲገኝ የመጀመርያ አሲስቱን ለክለቡ ማስመዝገብ ችሏል ።
/channel/all_foot_ball
ሮማን አብራሞቪች በዚህ ክረምት የቦርሲያ ዶርትመንድ ኮከብ አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድን እንዲያስፈርሙ 150 ሚ.ፓ መድቦላቸዋል።
👉🏼Daily Mail
@all_foot_ball
@all_foot_ball
#በእግር_ኳስ ታሪክ የማይደገሙ የሚመስሉ ሪከርዶች
✅ሌዋንዶቭስኪ #በ9 ደቂቃ 5 ጎሎች
✅ሳዲዮ ማኔ #በ2 ደቂቃ 3 ጎሎች
✅አጉዌዮሮ #በአንድሲዝን አርሰናል ቼልሲ እና ቶተንሃም ላይ ሃትሪክ
✅ሃዛርድ #በአራት ሲዝን (አመት) 4 ጎሎች ብቻ
✅ሊዮ ሜሲ #በአንድ ሲዝን (አመት) 91 ጎሎች
✅ክርስቲያኖ ሮናልዶ #በአንድ ወር ብቻ #በ8 ክለቦች አንፈልግህም መባል 😊
ለእናንተ የትኛው ሪከርድ ነው ከባድ
@all_foot_ball
@all_foot_ball
What do you guys think of this 3 😁?
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ዎልቭሶች በ ፔድሮ ኔቶ ጉዳይ ላይ ግትር በመሆናቸው ምክንያት አርሰናል ፊቱን ወደ ዌልፍሬድ ዘሃ ማዞሩን ሚረር ዘግቧል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
Ezi chanal lay admin mehon mefelegu anagrugn @Amu_70
Читать полностью…ለክርስትያኖ ሮናልዶ አዲስ ኮንትራት አይቀርብም!
♨️ ፖርፑጋላዊው ኮከብ በቱሪኑ ክለብ ጁቬንቱስ ፊርማውን ማኖር ከቻለ በኋላ አሮጊቷን ለአውሮፖ ቻንፕዮንስ ሊግ አሸናፊነት ባያበቃም በግሉ ድንቅ የሚባል የውድድር አመቶችን ማሳለፍ ችሏል።
እንደ ስካይ ኢታሊያ ዘገባ ከሆነ ጁቬንቱስ ለፖርፑጋላዊው ኮከብ አዲስ ኮንትራት እንደማያቀርብ ገልፀዋል ፤ በቀጣዩ ክረምት በሚጠናቀቀው የክርስትያኖ ሮናልዶ ኮንትራትን ለማራዘም የጣሊያኑ ክለብ ፍላጎት እንደሌለው ተዘግቧል።
ለእዚህ ደግሞ ደግሞ ቀዳሚው ምክንያት የጣሊያኑ ክለብ የሮናልዶን ኮንትራት ውድ ስለሆነ እንደሆነ ገልፁዋል። ተጫዋቹ ግን በጣሊያኑ ክለብ ደስተኛ እንደሆነ እና ለቅድመ የውድድር አመት ልምምዱን በአግባቡ እያከናወነ እንደሆነ ተዘግቧል።
SHARE'' /channel/all_foot_ball
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ለ ሊቨርፑል ፈርሟል !
ለ ሊቨርፑል ከ 18 ዓመት በታች ቡድን ከ አመታት በፊት ፊርማውን ያኖረው መልካሙ ፍሯንድሮፍ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ያሳየውን ጥሩ ብቃት ተከትሎ ፕሮፌሽናል ፊርማውን ለ ሊቨርፑል አኑሯል ።
የ አጥቂ አማካይ ተጫዋች መልካሙ ፍሯንድሮፍ ለ ሊቨርፑል ከ 18 ዓመት በታች ቡድን የመጀመሪያ ግቡን በ ኤቨርተን ላይ ማስቆጠር ችሎ ነበር ።
/channel/all_foot_ball
/channel/all_foot_ball
ኩቲንዮ ወደ ኤሲሚላን ለመዘዋወር ንግግር ላይ ናቸው የሚባለው ወሬ ውሸት ነው። በሁለቱ ክለቦች መካክል ምንም ንግግር አልተጀመረም።
/channel/all_foot_ball
ብራሂም ዲያዝ በድጋሚ በውሰት ኤሲ ሚላንን ተቀላቅሏል።
ኤሲ ሚላን ለውሰቱ ለሪያል ማድሪድ 3 ሚልየን ዩሮ የከፈሉ ሲሆን ዲያዝ እስከ 2023 ድረስ በውሰት በሚላን ይቆያል ።
ሚላኖች ተጫዋቹን በ €22 ሚልየን ዩሮ በቋሚ ውል የማስፈረም አማራጭ አላቸው።
/channel/all_foot_ball
አንሄል ዲማርያ ከኮፓ አሜሪካው ድል ቡሀላ የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ ገፅታ በታፋው አከባቢ ተነቅሷል ።
/channel/all_foot_ball
የባርሴሎና ፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ ሊዮኔል ሜሲ ከክለቡ ጋር የውል ማራዘሚያ እንደሚፈርም ብሩህ ተስፋ አላቸው ነገር ግን በትዕግስት መጠበቅ እንዳለባቸው ያውቃል የስድስት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊ አሁን በካምፕ ኑ የሰጠው ውል ከሰኔ 30 በኋላ ከተጠናቀቀ በኋላ አሁን ነፃ ወኪል ነው ፡፡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት ሜሲ ከፍተኛ የደመወዝ ቅነሳን በሚቀበልበት ወቅት ለብሎግራና አዲስ የአምስት ዓመት ስምምነት ተስማምቷል - ምንም እንኳን ይፋዊ ማረጋገጫ ገና የለም ፡፡ የባርካ ከፍተኛ የገንዘብ ችግሮች ሜሲ ከመውጣታቸው በፊት ሌሎች ተጫዋቾች መተው አለባቸው ማለት ነው - ወይም ሰርጂዮ አጉዌሮን ጨምሮ ማናቸውንም አዲስ የክለቡ ፈራሚዎች መመዝገብ አይቻልም ፡፡ ሆኖም የክለቡ ፕሬዝዳንት ላፖርታ ድርድሩ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑንና በቅርብ ጊዜም አዎንታዊ ዝመና እንደሚኖር እምነት አላቸው ፡፡ ባለሙያዎቹ ሥራቸውን በጥሩ ሁኔታ እየሠሩ ናቸው ብለዋል ፡፡ ሁሉም ነገር እንዴት እየገሰገሰ እንደሆነ በጣም ረክተናል ፡፡ ግን ትዕግስት ፣ ችሎታ እና አንዳንድ ጊዜ ሸቀጣ ሸቀጦችን የሚፈልግ ልዩ ገበያ መሆኑን ያውቃሉ ፡፡ ግን እኔ እንደማስበው ክረምቱ እየገሰገሰ ሲሄድ መልካም ዜና መስጠት እንችላለን ፡፡ መሲ የመጫወቻ ህይወቱን በሙሉ በካታላኑ ግዙፍ ክለብ ያሳለፈ ሲሆን በ 778 ጨዋታዎች 672 ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አግቢነቱ ለእርሱ ነው ፡፡ የ 34 ዓመቱ ወጣት እ.ኤ.አ. እ.ኤ.አ. እ.ኤ.አ. በ 2004 የመጀመሪያ ጨዋታውን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ 10 የባላጋራ ክለቦችን ከባርካ ጋር እንዲሁም በኮፓ ዴልሬይ ሰባት ጊዜ እና በአራት ጊዜያት ሻምፒዮንስ ሊግን አሸን wonል ፡፡ እናም በቅርቡ የመጀመሪያውን ዋና ዓለም አቀፍ ክብርን ተቀበለ ፡፡
/channel/all_foot_ball
አስቻለው ታመነ በይፋ ለፋሲል ከነማ ፊርማውን አኑሯል ።
/channel/all_foot_ball
ሊዮኔል ሜሲ በአዲሱ ኮንትራት 120 ሚሊየን ዩሮ ከአመታዊ ደመወዙ ለመቀነስ ተስማምቷል።
ከዝህ ቀደም በነበረው ኮንትራቱ በአመት 140 ሚሊየን ዩሮ ያገኝ ነበር በአሁኑ ኮንትራት ወደ 20ሚሊየን ዩሮ አመታዊ ደመወዝ ዝቅ አድርጓል።
/channel/all_foot_ball
ፒተር ክራውትዝ ስለ ሳዲዮ ማኔ፡
"እሱ ለማዳመጥ እና ዝግጁ ነው እና ለመማር እና ለማደግ። እሱ አንዱ ምርጥ ፕሮፌሽናል ተጨዋች ለመሆን ትልቅ እርምጃን ተራምዷል, በአመለካከት እና ስፖርቱን በመኖርና ህልሙን ላለፉት አመታት በመኖር ረገድ። ስለዚህ እሱ አርአያ ነው።"
/channel/all_foot_ball
የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ የቁጥር መሪዎች:
ብዙ ታክሎችን ያሸነፈ
- ካልቪን ፊሊፕስ፣ ላይነር (9)
- ክሩስ፣ አካንጂ፣ ቬራቲ (8)
ብዙ ማቀበሎችን ያሳካ
- ኤምሪክ ላፖርት (658)
- ጆርጊኖ (497)
- ጆርዲ አልባ (465)
ብዙ ሜዳ ያካለለ
- ጆርጊኖ (86.6 ኪሜ)
- ፊሊፕስ (83 ኪሜ)
- ሀሪ ኬን (74.3 ኪሜ)
ብዙ ደቂቃዎችን የተጫወተ
- ዶናሩማ (719)
- ጆርጊኖ (705)
- ፒክፎርድ (690)
/channel/all_foot_ball
ካልቪን ፊሊፕስ በአውሮፓ ዋንጫው 83 ኪሎ ሜትሮችን ሮጧል። በውድድሩ የመጨረሻ ሩጫው ደግሞ ቡካዮ ሳካ ፍፁም ቅጣት ምቱን ሲስት እሱን ለማረጋጋት የሮጠው የመጀመርያው ሰው ነበር ።
ድንቅ የቡድን አጋር
@all_foot_ball