Welcom to all football 👉 የስፖርት መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም 💥የዝዉዉር ዜናዎች 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማግኘት 👉የኛን ቻናል ይምረጡ አስተያየት ካላቹ 👇👇👇 @Amuu_19 ለcross .... @Kun_feyekunnn
ሪያል ማድሪድ ለፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ከሊቨርፑል የቀረበለትን €90m ሊቀበል ነው በኤል ናሲዮናል 😳📰
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➪በቲያትር ኦፍ ድሪምስ ቀጣዩ የዴቪድ ዴህያ ተተኪ ማን ይሆን?
@all_foot_ball
@all_foot_ball
#ቁጥራዊ_ንፅፅር
በ2022/23 የውድድር ዘመን #Rice Vs #Rodri ያላቸው ቁጥራዊ ንፅፅር ይህን ይመስላል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ሊቨርፑል ኪሊያን ምባፔን ከሪያል ማድሪድ ጋር ተፎካክሮ ለማስፈረም 250 ሚሊዮን ዩሮ + 50 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ ክፍያ ለመክፈል ተዘጋጅቷል ሲል ማርካ ዘግቧል!🤑
ይህም ዝውውር የሚፈፀም ከሆነ ምባፔ በእግር ኳስ ታሪክ ውዱ ተጫዋች ይሆናል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
የፈረንሳይ ሊግ ኧ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች !
የፈረንሳይ ሊግ የ2022/23 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ የውጪ ሀገር ተጨዋች ይፋ ሆኗል።
በዚህም መሰረት አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ የፈረንሳይ ሊግ የ2022/23 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ የውጪ ሀገር ተጨዋች በመባል ተመርጧል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲ልክ በዚህ ዕለት ነበር በ2009 ሪያል ማድሪድ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➯ይህ በስፔኑ ባርሴሎና የታየው ድንቅ ሶስትዮሽ ጥምረት 🔥🔥2008-09🔥🔥
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➩የፔፕ ጋርዲዮላ ቁልፍ ተጫዋች ኢልካይ ጉንዶጋን!
➲እ.ኤ.አ ሰኔ 2 2016 ማንችስተር ሲቲ በፔፕ ጋርዲዮላ ዘመን የመጀመሪያ ተጫዋች የሆነውን ኢልካይ ጉንዶጋንን ከዶርትሙንድ አስፈረመ። ምንም እንኳን ጉዳት ላይ እያለ ቢሆንም ማለት ነው።
➲በማን.ሲቲ ባሳለፈው 7 አመታት ውስጥም ጉንዶጋን ከክለቡ ጋር ከሞላ ጎደል ሁሉንም ዋንጫዎች አሸንፏል ማለት ይቻላል።ከዚህ በተጨማሪም የፔፕ ጋርዲዮላ ቁልፍ ተጫዋች ነበር።
➲አሁን ይህ ብዙ ያልተወራለት የሲቲ ጀግና የሆነው ተጫዋች ማንችስተር ሲቲን ለቆ ለባርሴሎና ፊርሚያውን አኑሯል።
➲ጉንዶጋን የዚህ ትውልድ በጣም ዝቅተኛ ደረጃ ከተሰጣቸው ተጫዋቾች አንዱ ነው።🇩🇪👏
[NFB]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➠ፉልሃም ሉካስ ኦካምፖስን በ15 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው።
[Sky Sport]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲ሴኔጋላዊው ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊ ቼልሲን ለቆ በይፋ አል ሂላልን ተቀላቅሏል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➠ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ በትላንትናው ዕለት ልደቱን ከቤተሰቡ ጋር በዚህ መልኩ አሳልፏል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲ማንችስተር ሲቲ በዝውውር መስኮቱ🔥
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲36 ዓመታቸው ላይ እና ከዚህ እድሜ በላይ ሆነው ውድ ዋጋ ያወጣሉ ተብለው የተተመኑ እግር ኳስ ተጫዋቾች!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➥ኸርሊንግ ብራውት ሃላንድ የኤምሪክ ላፖርትን ሰርግ ለመታደም ስፔን ውስጥ ተገኝቷል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
🌙እንኳን ለ 1444ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ⭐️
⭐️🔠🔠🔠 🅰️🔠 🅰️🔠🔠🅰️✨
@all_foot_ball
@all_foot_ball
#ቁጥራዊ_ንፅፅር
➪ካማቪንጋ Vs ቤሊንግሃም
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➪በ2022/23 የውድድር ዘመን በርካታ ታክሎች የወረዱ ተጫዋቾች!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➪ቼልሲ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾችን በመሸጥ ላይ ይገኛል!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
✅OFFICIAL : ሉዊስ ዲያዝ ለ 2023-24 የውድድር ዘመን በሊቨርፑል 7 ቁጥር ማሊያን እንደሚለብስ ታውቋል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
ይምጡና ትልቁን እና በእርግጠኝነት ስለ ቼልሲ እና ስለ ቼልሲ ብቻ በአጠቃላይ ካሉ ምርጥ ቻናሎች አንዱን ይመልከቱ።ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑት👇👇
Читать полностью…➼የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል አህሊ ከሮቤርቶ ፈርሚኖ ጋር የመጨረሻ ስምምነት ላይ ደርሷል። የህክምና ምርመራውን ካለፈ በኋላ በይፋ ፊርማውን በይፋ ያኖራል።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➫ጁሊያን ቲምበር ከእንግሊዙ ክለብ አርሰናል ጋር እስከ ሰኔ 2028 የሚያቆይ ውል በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሷል።
[MikeVerweij]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➥በድጋሚ በአንድ ቡድን ተገናኝተዋል!😍
@all_foot_ball
@all_foot_ball
አዲሶቹ የማንችስተር ሲቲ እና የአርሰናል ተጫዋቾች #ኮቫ እና #ሃቪ ለአዲሱ ፈተናቸው ዝግጁ ይመስላሉ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➠ኒኮላስ ጃክሰን የቼልሲ የህክምና ምርመራውን አጠናቋል።
[David_Ornstien]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➤ልክ በዛሬዋ ዕለት ነበር ከ16 አመት በፊት ቴሪ ሄነሪ ባርሴሎናን ተቀላቀለ።
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➤ማንችስተር ሲቲዎች ሳይጠበቁ ለናፖሊው ኪም ሚን ጄ ዝውውር ትልቅ ጥረት ጀምረዋል።
➠[FOOTBALL INSIDER]
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➠አሌሃንድሮ ባልዴ በቤተሰቦቹ ሀገር ጊኒ ቢሳኦ ይገኛል!
@all_foot_ball
@all_foot_ball
➲ባሎንዶርን ማሸነፍ ካልቻሉ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾች መካከል
@all_foot_ball
@all_foot_ball