all_in_one_ethiopia | Unsorted

Telegram-канал all_in_one_ethiopia - All In One Ethiopia

-

ስለምን በየቻናሉ ይንከራተታሉ? ሁሉን በአንድ አድርገን ከዋና ዋና የሚዲያ ምንጮች የተገኙ መረጃዎችን አሰባስበን ስላዘጋጀንሎ ይቀላቀሉን!

Subscribe to a channel

All In One Ethiopia

Ethio Fm 107.8
የሊቢያ የስለላ ድርጅት አለቃ በልብ ድካም ሞቱ።

የሊቢያ የስለላ አለቃ የሆኑት አል ቱሃሚን በልብ ድካም መሞታቸው ቢታወቅም የሊቢያ መንግስት የባለስልጣኑን ሞት እስካሁን አላሳወቀም።

አብዱልቃድር አል ቱሀሚን ዛሬ በዋና ከተማዋ ትሪፖሊ በቤታቸው ሳሉ በልብ ድካም እንደሞቱ የአከባቢዉ የፀጥታ ምንጭ አስታውቀዋል።

አል ቱሃሚን እንደ አውሮፓውያኑ በ2011 በሀይል በተወገደ በሙአመር አል ጋዳፊ አገዛዝ ስር የውጭ ደህንነት አገልግሎት መስሪያ ቤት መኮንን ሆነው አገልግለዋል ሲል አናዶሉ ዘግቧል፡፡

ከጋዳፊ አገዛዝ በኋላ እንደ አውሮፖውያን ሚያዝያ ወር 2017 በሊቢያ ፕሬዝዳንት ምክር ቤት የስለላ አገልግሎት ሃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡

በደረሰ አማረ
ግንቦት 2 ቀን 2012 ዓ.ም

👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ

👍 @
transit_leasons 🤛
👍 @transit_leasons 🤛
👍 @transit_leasons 🤛

Читать полностью…

All In One Ethiopia

Ethio Fm 107.8
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2171 የላብራቶሪ ምርመራ ሃያ ዘጠኝ (29) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሁለት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ (239) ደርሷል፡፡

👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ

👍 @
transit_leasons 🤛
👍 @transit_leasons 🤛
👍 @transit_leasons 🤛

Читать полностью…

All In One Ethiopia

FBC (Fana Broadcasting Corporate)
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 29 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አበባ ፤ ግንቦት 02፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ 2 ሺህ 171 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ29 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 21 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንኪኪ ያላቸው ናቸው። ስምነቱ ደግሞ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው ናቸው። በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 239 ደርሷል።

https://www.fanabc.com/ባለፉት-24-ሰዓታት-በተደረገ-የላብራቶሪ-ምር/

👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ

👍 @
transit_leasons 🤛
👍 @transit_leasons 🤛
👍 @transit_leasons 🤛

Читать полностью…

All In One Ethiopia

FBC (Fana Broadcasting Corporate)
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከቤልጂየም ንጉስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከቤልጅየም ንጉሥ ፊሊፕ ሌኦፖልድ ሉዊ ጋር በስልክ ተወያዩ። ፕሬዚዳንቷ ከንጉሱ ጋር ሁለቱ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እያደረጉት ስለሚገኘው ጥረትን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም ወረርሽኙ የሚሸነፈው ሀገራቱ በትብብር ሲቆሙ መሆኑን መሪዎቹ ገልፀዋል።

https://www.fanabc.com/ፕሬዚዳንት-ሳህለወርቅ-ከቤልጂየም-ንጉስ/
ለአስተማማኝ መረጃ ፍላጎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!

👍 @
All_In_One_Ethiopia 🤛
👍 @All_In_One_Ethiopia 🤛
👍 @All_In_One_Ethiopia 🤛

Читать полностью…

All In One Ethiopia

FBC (Fana Broadcasting Corporate)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 02፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ክቡር ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ትናንት ግንቦት 1 ቀን 2012 ዓም በጁባ ተገኝተው በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ። አቶ ገዱ ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተላከ መልዕክትም ለፕሬዝዳንት…

https://www.fanabc.com/20928-2/
ለአስተማማኝ መረጃ ፍላጎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!

👍 @
All_In_One_Ethiopia 🤛
👍 @All_In_One_Ethiopia 🤛
👍 @All_In_One_Ethiopia 🤛

Читать полностью…

All In One Ethiopia

FBC (Fana Broadcasting Corporate)
በአዲስ አበባ ከተማ ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ነዋሪዎች ለ3 ወር ዳቦ የማቅረብ መርሀግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ ፤ ግንቦት 02፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ነዋሪዎች ለ3 ወር ዳቦ የማቅረብ መርሀግብር ተጀመረ። 2000 ዳቦ አምራቾች ለ 10 ሺህ አባወራዎች በየዕለቱ ከክፍያ ነፃ ዳቦ የሚያቀርቡ ይሆናል። መርሀግብሩን የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና ኢ/ር ታከለ ኡማ በጋራ አስጀምረውታል። ድጋፍ የሚደረግላቸው ቤተሰቦች የተለዩት በየአካባቢው በብሎክ በተደራጁ አስተባባሪዎች ነው። ነዋሪዎቹም…

https://www.fanabc.com/በአዲስ-አበባ-ከተማ-ለአደጋ-ተጋላጭ-ለሆኑ/

👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ

👍 @
transit_leasons 🤛
👍 @transit_leasons 🤛
👍 @transit_leasons 🤛

Читать полностью…
Subscribe to a channel