🎀 አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦ «ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤ ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።» 🌹የፈለጋቹትን ከቻናሉ በመውሰድ ዱዓቹን ብቻ አስቀምጡልኝ!!! ☞ t.me/joinchat/AAAAAEOse9AXbhxosKsF0g ሀሳብ ካሎት ☞ @AlQuranulKerimb
https://t.me/joinchat/L5c_Zoa-gu9jY2Vk
ቁርዓን በመቅራት መለማመጂያ ግሩፕ ለእህቶች
የቁርኣን አንቀፅ ፖስት ስታደርግ ጥቂቱ እንጂ ማንም አያነብልህም የራስህን ሀሳብ ስትፅፍ ግን አንባቢው ብዙ ነው ይሄ የህይወታችን ነፀብራቅ ነው!ቁርኣን ትተናል "ስለሰው" ብቻ ሆነናል!!(★ አቡ ራሓ)
Читать полностью…👆👆👆ምርጥ የፈትዋ ቻናል ነው Subscribe በማድረግ ተቀላቀሉ።
Читать полностью…ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በዓለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እነደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።"
【ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁሏህ)】