🎀 አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦ «ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤ ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።» 🌹የፈለጋቹትን ከቻናሉ በመውሰድ ዱዓቹን ብቻ አስቀምጡልኝ!!! ☞ t.me/joinchat/AAAAAEOse9AXbhxosKsF0g ሀሳብ ካሎት ☞ @AlQuranulKerimb
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﻟَﺒِﺲَ ﺍﻟْﺠَﺪِﯾْﺪِ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺧَﺎﻑَ ﺑِﺎﻟْﻮَﻋِﯿْﺪِ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺒَﺨَّﺮَ ﺑِﺎﻟْﻌُﻮْﺩِ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺎﺏَ ﻭَﻟَﺎ ﯾَﻌُﻮْﺩُ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﻧَﺼَﺐَ ﺍﻟْﻘُﺪُﻭْﺭَ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺳَﻌَﺪَ ﺑِﺎﻟْﻤَﻘْﺪُﻭْﺭِ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺰَﯾَّﻦَ ﺑِﺰِﯾْﻨَﺔِ ﺍﻟﺪُّﻧْﯿَﺎ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺰَﻭَّﺩَ ﺑِﺰَﺍﺩِ ﺍﻟﺘَّﻘْﻮﯼٰ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺭَﮐِﺐَ ﺍﻟْﻤَﻄَﺎﯾَﺎ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺮَﮎَ ﺍﻟْﺨَﻄَﺎﯾَﺎ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺑَﺴَﻂَ ﺍﻟْﺒَﺴَﺎﻁَ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺟَﺎﻭَﺯَ ﺍﻟﺼِّﺮَﺍﻁ
ﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﻃَﻌِﻢَ ﺍﻟْﺤَﻼَﻭَﺓ
ﺍﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺮَﻙَ ﺍﻟْﻌَﺪَﺍﻭَﺓ
ﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺷَﺮِﺏَ ﺍﻟﺨَﻤْﺮَ ﻭَﺍﻟْﺒِﻴﺮْ
ﺍِﻧﻤَﺎَّ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟَﻤَﻦِ ﺍﻟﺸْﺘَﻐَﻞَ ﺑِﺎﺍﻟﺘَّﻜْﺒِﻴﺮْ
ﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﻇَﻬَﺮَ ﺍﻟْﻤِﺪَﺍﺩَ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟِْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺟَﻬَﺮَ ﺍﻟْﻮِﺩَﺍﺩَ
ﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺯَﺍﺭَ ﺍﻟْﻐَﺮِﻳﺐَ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺭَﺍﺡَ ﺍﻟﻘَﺮِﻳﺐَ
=======
ﻋـــــــــــــﻴــــــــــــــــﺪ ﻣــــــــــــــــــــــﺒــــــــــﺎﺭﻙ
تكبيرات العيد
بأجمل صوت ستسمعه في حياتك
لنجعلها تملأ العالم كله الآن!!!
ምርጥ ማራኪ የኢድ ተክቢራ ተጋበዙ
ስለ ዘካተል ማል በጣም ጠቃሚ መረጃ...
የ2017 ዓ.ል ዘካተል ማል የሚወጣበት መነሻ 47,600 ብር መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፈተዋ ዑለሞች አሳወቁ። የዚሁ 2.5% ተሰልቶ 1,190 መከፈል አለበት።
የዘካተል ፊጥር በተመለከተ የተሟላ ማብራሪያ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከዑለሞች ምክር ቤት መልዕክት አስተላልፏል።
" በተውሒድ ላይ የሞተ ሰው ጀሐነም ውስጥ አይዘወትርም (ዝንተ ዓለም ውስጥ ጀሐነም አይኖርም) ።ይህ አሕለሱናዎች ዘንድ ስምምነት ያለበት መርህ ነው"
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
በጉራጌ ዞን በእነሞረ ና በጌቶ ወረዳ ኢማሙሻፊ መሰጂድና መድረሳ 50 ደረሶች ያሉን ሲሆን መመገብ እና የኡስታዝ ደሞዝ መክፈል ሰላቃተን የበኩሎን አሻራ ያሳረፉ
1000584266736
ኢማሙሻፊ ጀዛከላሁ ኸይር
ሰበር ዜና
ሳኡዲ አረቢያ ታላቁ የረመዳን ጾም ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀች።
በሳኡዲ አረቢያ የቴሌስኮፕ ባለሙያዎች አዲስ የረመዳን ጨረቃ ማየታቸውን ገልጸዋል።
በዚህም በዛሬው ዕለት የተራዊህ ሶላት የሚጀመር ሲሆን በነገው ዕለት የረመዳን ጾም የሚጀመር ይሆናል።
قُل لَّن يُصِيبَنَا إِلَّا مَا كَتَبَ اللَّهُ لَنَا هُوَ مَوْلَانَا ۚ وَعَلَى اللَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ الْمُؤْمِنُونَ
«አላህ ለኛ የጻፈልን (ጥቅም) እንጂ ሌላ አይነካንም፡፡ እርሱ ረዳታችን ነው፡፡ በአላህ ላይም ምእመናን ይመኩ» በላቸው፡፡
የባለስልጣናትን ግፍ የፈራ ሰው
اَللَّهُمَّ رَبَّ السَّمَاوَاتِ السَّبْعِ، وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيْمِ، كُنْ لِيْ جَارًا مِنْ فُلاَنٍ بْنِ فُلاَنٍ، وَأَحْزَابِهِ مِنْ خَلاَئِقِكَ، أَنْ يَفْرُطَ عَلَيَّ أَحَدٌ مِنْهُمْ أَوْ يَطْغَى، عَزَّ جَارُكَ، وَجَلَّ ثَنَاؤُكَ، وَلاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ.
አልሏሁምመ ረብበስሰማዋቲስሰብዒ ወረብበል ዐርሹል ዐዚይም ኩን ሊይ ጃረን ሚን ፋላኒ ኢብኒ ፋላን ወአህዛቢሂ ሚን ኸላኢቂከ አን የፍሩጠ ዐለይየ አሐዱን ሚንሁም አው የጥጋ አዝዘጃሩከ ወጀልላ ሰናኡከ ወላኢላህ ኢልላ አንተ የሰባቱ ሰማያትና የታላቁ ዓርሽ ጌታ ሆይ! እገሌ የእገሌ ልጅ ከሆነውና ፍጡራኖችህ ከሆኑት ረዳቶቹ (ይቃት) ጠባቂ ሁነኝ፡፡ አንዳቸውም እንዳይበድሉኝ÷ ጥቃትም እንዳይፈፅሙብኝ፡፡ ጥበቃህ ላቀ፡፡ ልዕልናህ ከፍ አለ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَعَزُّ مِنْ خَلْقِهِ جَمِيْعًا، اللهُ أَعَزُّ مِمَّا أَخَافُ وَأَحْذَرُ، أَعُوْذُ بِاللهِ الَّذِيْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ هُوَ، الْمُمْسِكِ السَّمَاوَاتِ السَّبْعِ أَنْ يَقَعْنَ عَلَى اْلأَرْضِ إِلاَّ بِإِذْنِهِ، مِنْ شَرِّ عَبْدِكَ فُلاَنٍ، وَجُنُوْدِهِ وَأَتْبَاعِهِ وَأَشْيَاعِهِ، مِنَ الْجِنِّ وَاْلإِنْسِ، اَللَّهُمَّ كُنْ لِيْ جَارًا مِنْ شَرِّهِمْ، وَجَلَّ ثَنَاؤُكَ وَعَزَّ جَارُكَ، وَتَبَارَكَ اسْمُكَ، وَلا
ጥያቄ፡- የኢድ ሶላት ሁክም ምንድን ነው?
መልስ፡- በእኔ አመለካከት የኢድ ሶላት በያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ (ፈርዱ ዐይን) ነው፡፡ ወንዶች መተው አይፈቀድላቸውም፡፡ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም አዘውበታልና፡፡ እንዲያውም ከቤት የማይወጡ ልጃገረዶችም ሳይቀሩ ለኢድ ሶላት እንዲወጡ አዘዋል፡፡ የወር አበባ ያለባቸውንም ሴቶች ወደ ኢድ ሶላት እንዲሄዱ አዘዋል፡፡ ነገርግን ከመስገጃው ቦታ ገለል ብለው ይቀመጣሉ፡፡ ይህ የሚያሳየው ጉዳዩ ጠንከር ያለ መሆኑን ነው፡፡
ስለዚህ ይህ አቋም ይበልጥ ተቀባይነት ያለው ከመሆኑም በላይ የሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያም አቋም ነው፡፡ ነገር ግን ልክ እንደ ጁምዓ ሶላት ሁሉ ካመለጠ ቀዷ አይወጣም፡፡ ቀዷ ማውጣት ግዴታ እንደሚሆን የሚያሳይ ማስረጃ የለምና፡፡ በምትኩም ሌላ ሶላትም አይሰገድም፡፡
ሙስሊም ወንድሞቼን የምመክራቸው አላህን እንዲፈሩና ይህንን መልካም ስራ፡- ዱዓን፣ የሰዎች እርስ በርስ መተያየትን፤ መቀራረብን እና መዋደድን ያካተተ ሶላት እንዳይተውት ነው፡፡ ሰዎች የማይጠቅም ወይም ጨወታ ብቻ ለሆነ ስብሰባ ቢጠሩ እየተቻኮሉ ይሄዳሉ፡፡ ታዲያ ይህንን ከአላህ ምንዳ ወደ ሚያገኙበት እና ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ወደ ጠሯቸው የሶላት ግብዣ ይበልጥ ተቿክለው መሄድ አልነበረባቸውምን!?
ሴቶች ግን ለዒድ ሶላት ከወጡ ወንዶች ካሉበት ቦታ ራቅ ብለው መቀመጥ አለባቸው፡፡ ለዚህ ሶላት ሲወጡም ተውበውና ሽቶ ተቀብተው ወይመም ተገላልጠው መውጣት የለባቸውም፡፡ ነብዩ ሴቶች ለኢድ ሶላት እንዲወጡ ሲያዟቸው ሴቶቹ ነብዩን ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አንዳዶቻችል ጅልባብ አናገኝም›› ብለው ሲጠይቋቸው ነብዩም ‹‹እህቷ ከጅልባቧ ታልብሳት›› ብለው መሉሱላቸው።
[1] ጅልባብ አባያ የሚመስል ሙሉ ሰውነትን የሚሸፍን ልብስ ነው፡፡ ሴት ጅልባብ ለብሳ መውጣት ግዴታዋ እንደሆነ ይህ ሀዲስ ያስረዳል፡፡ ምክንያቱም ነብዩ- ጅልባብ የሌላት ሴት ምን ማድረግ እንዳለባት ሲጠየቁ ያላትን ነገር ለብሳ ትውጣ አላሉም፤ ‹‹እህቷ ከጅልባቧ ታልብሳት፡፡›› ነው ያሉት፡፡ ይህም ካሏት ጅልባቦች አንዱን ትስጣት (ታውሰዋት) ማለት ነው፡፡
ኢማሙ ኹጥባ ሲያደርግ ሴቶች የማይሰማቸው ከሆነ ለነሱም ለብቻቸው ኹጥባ ሊያደርግላቸው ይገባል፡፡ የሚሰሙ ከሆነ ግን መድገም አያስፈልግም፡፡ ይሁን እንጂ በኹጥባው መጨረሻ ሴቶችን የሚመለከት መልዕክት በማካተት ሴቶችን መገሰጽ፣ መምከርና ማስታወስ የተወደደ ነው፡፡ ነቢዩ - ለወንዶች በኢድ ሶላት ላይ ኹጥባ ካደረጉ በኋላ ወደ ሴቶች በመሄድ ይገስጹና ይመክሩ ነበርና፡፡
ጥያቄ፡- የሁለቱ ኢድ ሶላቶች አሰጋገድ እንዴት ነው?
መልስ፡- የኢድ ሶላቶች አሰጋገድ ኢማሙ ተገኝቶ ሁለት ረከዓ ያሰግዳል፡፡ መጀመሪያ ለኢህራም ተክቢራ ያደርጋል፡፡ ከዚያም ስድስት ጊዜ ተክቢራ ያደርጋል፡፡ ከዚያም ፋቲሃ ቀጥሎም የሱረቱለረ ቃፍ ምዕራፍ ይቀራል፡፡ ይህ መጀመሪያ ረከዓ ላይ ነው፡፡ ለሁለተኛው ረከዓ ሲነሳ ተክቢራ አድርጎ ይቆማል፡፡ ከቆመ በኋላ አምስት ጊዜ ተክቢራ ያደርጋል፡፡ ከዚያም ፋቲሃን ቀጥሎም ሱረቱል ቀመርን ይቀራል፡፡ እነዚህን ሁለቱን ሱራዎች-ቃፍና አልቀመርን- ነብዩ- በኢድ ሶላቶች ይቀሯቻ ነበር፡፡
[2] ከፈለገም በአንደኛው ረከዐ ላይ ‹‹ሰቢህ ኢስመ-ረቢከል አዕላ››ን በሁለተኛው ረከዓ ላይ ደግሞ ‹‹ሀል-አታከ ሀዲሱል ጋሺያ››ን መቅራት ይችላል፡፡
[3] የጁምዓና የኢድ ሶላቶች ሁለት ሱራዎችን ይጋራሉ፡፡ በሁለት ሱራዎች ደግሞ ይለያያሉ፡፡ የሚጋሯቸው ሁለቱ ‹‹ሰቢህ›› እና ‹‹አል-ጋሺያህ›› ናቸው፡፡ የሚለያዩባቸው ሁለቱ ደግሞ ‹‹ቃፍ›› እና ‹‹አል-ቀመር›› ለኢድ ብቻ ሲሆኑ ሱረቱል ‹‹ጁምዓ›› እና ‹‹አል-ሙናፊቁን›› ለጁምዓ ሶላት ብቻ መሆናቸው ነው፡፡ ኢማሙ እነዚህን ሱራዎች በመቅራት ሱናውን መተግበርና ሰዎችንም ማስለመድ ይጠበቅበታል፡፡ ከሶላት በኋላ ኹጥባ ያደርጋል፡፡ ኢማሙ ነብዩ - እንዳደረጉት በኹትባው ውስጥ ሴቶች ብቻ የሚመለከት በመጨመር መፈጸም ያለባቸውን ትዕዛዛት እንዲፈጽሙ እና መከልከል ካለባቸው ነገሮች እንዲከለከሉ ሊመክራቸው ይገባል፡፡
ሼር ∆∆
@AlQuranulKerim
ዒድ
ሙባረክ
የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳትረሳ!
ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው።
የዙልሂጃ አስር ቀናት ትሩፋት እና በነዚህ ቀናት መተግበር የሚወደዱ ስራዎች
▪️ አላህ ለባሮቹ የአምልኮን ልዩ ቀናት አሰናድቷል።
▪️ እድለኛ ማለት በዚህ የአምልኮ መድረክ ምንዳን የሸመተ ሰው ነው።
▪️ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ከነዚህ ልዩ ቀናቶች አንዱ ነው።
አስሩን የዙልሂጃ ቀናት በምን መልኩ እንቀበለው?
🔺በነዚህ ቀናቶች በርካታ ምንዳዎችን ለማካበት በመቁረጥ
🔺 እውነተኛ ተውባህ (ንስሀ) በመግባት
🔺 ከወንጀሎችና ሀጢአቶች በመራቅ
የአስሩ ዙልሂጃ ቀናቶች ትሩፋቶች
👉 አላህ እንዲህ በማለት ምሎባቸዋል። [ وَالْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍ]
{በጎህ እምላለው በአስሩ ለሊቶችም}
(አል ፈጅር)
👉 የታወቁ ቀናቶች ናቸው። አላህ እንዲህ ብሏል
[وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ]
{በታወቁ ቀኖችም ውስጥ የአላህን ስም ሊያወሱ} (አል ሀጅ)
👉 ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ አንዷ የእርድ ቀን ናት። ይህም በአመት ውስጥ ከሚገኙ ቀናቶች ሁሉ ታላቅ ቀን ነው።
[أعظم الأيام عند الله يوم النحر ثم يوم القر]
رواه ابو داود والنسائي
{አላህ ዘንድ ታላቅ ቀን የእርድ ቀን ነው በመቀጠል የውመል ቀር ነው} አቡዳውድ እና ነሳኢይ ዘግበውታል ።
የውመል ቀር ማለት የዙል ሂጃ 11ኛ ቀን ነው።
👉 በእነዚህ ቀናቶች የአምልኮዎች ሁሉ ቁንጮ የተባሉ ተሰብስበው ይፈፀማሉ። ከነሱም መሀል (ሶላት ፣ ፆም ፣ ሀጅ ፣ ሶደቃ)
👉 በዱንያ ውስጥ ካሉት ባጠቃላይ ቀናቶች በላጭ ናቸው። የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
[ أفضل أيام الدنيا أيام العشر] ......
( ከዱንያ ቀናቶች ውስጥ በላጩ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ናቸው)
👉 ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ አንዱ የዐረፋ ቀን ነው። ይህም አልሀጁል አክበር (የሀጅ ታላቁ ቀን) ነው። ይህ ቀን ወንጀል የሚማርበት እና ከእሳት ነፃ የሚወጣበት ቀን ነው።
ለሙስሊም የምንሰጠው ምክር
▪️ ለእነዚህ አስር ቀናት ተጨማሪ የሆነ ትኩረት እና ቦታ በመስጠት መለየት።
▪️ በእነዚህ ቀናቶች አምልኮ ለመስራት ነፍስን በመታገል ላይ መትጋት እና መጓጓት።
▪️ በተለያዩ አምልኮ እና የመልካም ስራ መስኮች ላይ ማብዛት።
ቀደምት አበዎች (ሰለፎች) የሚያልቋት ሶስቱ አስር ቀናቶች
▪️የረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናት
▪️የዙልሂጃ የመጀመሪያው አስር ቀናት
▪️ የሙሀረም የመጀመሪያው አስር ቀናት
በእነዚህ አስር ቀናት መተግበር የሚወደዱ ስራዎች
▪️ ሱና ሶላቶች .......
▪️ የሀጅ እና ዑምራ ተግባሮችን መፈፀም .....
▪️ አላሁ አክበር እና አልሀምዱሊላህ ማለት ማብዛት .....
▪️ ላኢላሀ ኢለላህ እና ሌሎችንም ዚክሮች አብዝቶ ማለት .......
▪️መፆም
▪️ መመፅወት እና ለተቸገሩ ወጪ ማድረግ
————————————
•════•••🌺🍃•••════•
የተከበረው ቅዱስ የአላህ ቃል ሰላሳ ጁዝ ቁርዓን በተለያየ ቃሪዎች!!!
📚 የምትፈልጉት የቁርዓን ቃሪዓ ሼህ ስም በመጫን ሰላሳ ጁዝ ቁርዓን ማውረድ ትችላላቹ በቀላሉ ቦታውን ለማግኘት የምትፈልጉትን ቃሪዕ ብቻ ተጫኑ!!
🌴1 - ሼህ መሀመድ አዩብ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴2 - ሼህ ፋሪስ አባድ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴3 - ሼህ አህመድ አልአጀሚይ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴4 - ሼህ ሰአደል ጋሚዲን
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴5 - ሼኽ አብደሏህ ካሚል
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴6 - ሼህ ሀኒ አልራፊኢይ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴7 - ሼህ ሙሃመድ አልሙሃይሲኒ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴8 - ሼህ ማሂር አልሙአይቂሊ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴9 - ሼህ አብዱራህማን አልሱዲየስ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴10 - ሼህ ያሲር አዱሰሪ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴11 - ሼህ ሚንሻሪ አልአፋሲ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴12 - ሼህ አብዱልወዱድ ሀኒፍ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴13 - ሼህ ኻሊድ አልጀሊሊ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴14 - ሼይህ ሙሃመድ አልሚንሻዊ
☄ማስተማሪያ ከህፃን ጋር
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴15 - ሼህ ሙሃመድ አልሚንሻዊ
☄ ሀፍስ አን አሲም ሙረተል
🌴16 -ሼህ ማህሙድ አልሀስሪይ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙረተል
🌴17 - ሼህ አብዱልባሲጥ አብዱሰመድ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ
🌴18 - ሼህ ወዲዕ አልየመኒ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴19 - ሼህ ማህሙድ አልበና
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ
🌴20 - ሼህ ሙሃመድ አልልሂዳን
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴21 - ሼህ አይመን ሰኡዲይ
☄ማስተማሪ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴22 - ሼህ ኢድሪስ አብከር
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴23 - ሼህ አብዱራህማን አልአውሲ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴24 - ሼህ አብዱልዚዝ አልዘህራኒ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴25 - ሼህ ሙሃመድ ጅብሪል
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴26 - ሼህ ሙሃመድ አልሚንሻዊ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ
🌴27 - ሼህ አቡበከር አሻጢሪይ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴28 - ኻሊድ አልቀህጣሚ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴29 - ሼህ ስኡድ ሹረይም
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴30 - ሼህ ሙሃመድ አጠብላዊ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ
🌴31 - ሼህ ሰላህ አቡኻጥር
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴32 - ሼህ አብደሏህ በስፈር
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴33 - ሼህ አብዱል አዚዝ አልአህመድ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴34 - ሼህ ናሲር አልቃጣሚ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴35 - ሼህ ቢንደር በሊሊህ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴36 - ሼህ ኢብራሂም አልአኽደር
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴37 - ሼህ ካሚል አልሙሩሺ
☄ቃሉን አን ናፊዕ
🌴38 -ሼህ ኒዕመሁ አልሃሳን
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴39 - ሼህ ሙስጠፋ ገርቢ
☄ወርሽ አን ናፊዕ
🌴40 - ሼህ አልይ አልሁዘይፊይ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴41 - ሼህ አብዱረሺድ አሱፊ
☄ሺዕበት አን አሲም
🌴42 - ሼህ አልኡዩኒልኮሺ
☄ወርሽ አን ናፊዕ
🌴43 - ሼህ ተውፊቅ አሳኢግ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴44 - ሼህ አብደሏህ መጥሩድ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴45 - ሼህ ሃቲም አልዋኢሪ
☄ሀፍስ አን አሲም
🌴46 - ሼህ ሙሀመድ አብዱል ከሪም
☄ወርሽ አን ናፊዕ አን ጠሪቅ አልኡስቡሃኒ
🌴47 -ሼህ ዩሱፍ አህመድ
☄አልሱሲ አን አቢ አምር
🌴48 - ሼህ ሷሊህ ሷሊህ
☄አልደውሪ አን አቢ አምር
🌴49 -ሼህ ዩሱፍ አህመድ
☄ሒሻም አን ኢብኑ አሚር
🌴 50- ሼህ አብደሏህ አልጁሐኒ
☄ ሀፍስ አን አሲም
🌴 51- ሼህ ካሚል አል ሙሩሺ
☄ ወርሽ አን ናፊዕይ
📮 @AlQuranulKerim
👇👇👇📡👇👇👇
t.me/AlQuranulKerim
አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ!
ክርስቲያን ወገኖች ሁላችሁም ሰላም ብያለው። ክርስቲያኖች ሆይ "የኢየሱስ ምንነት እና ማንነት" የሚለው መጽሐፍ በውስጡ የሰውን እምነት የሚነካ ምንም ዓይነት ስድብ፣ ነቀፌታ፣ ማሳነስ የለበትም። ከምታምኑበት እና ከምትሉት ውጪ በተሳሳተ መንገድ የማታምኑትን እና የማትሉትን ነገር መጽሐፉ ውስጥ ካለ ለመታረም ዝግጁ ነኝ።
ያላነበባችሁት በታላቁ አንዋር መሥጂድ ዙሪያ እና በዋናው መግቢያ በር ላይ ባሉት መጽሐፍት መሸጫዎች ያገኝሉ።
ለበለጠ መረጃ በ 0912501818 አወል ሠይድ ብላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ!
እንኳን ለ1446ኛዉ አመተ ሂጅራ
የዒድ አል ፊጥር በአል
በሰላም አደረሳችሁ!
كل عام وأنتم بخير...
تقبل الله منا ومنكم
አል ኢማን የቁርአን ት ቤትЧитать полностью…
ኢድ ሙባረክ!
ቆንጅየዋ የሸዋል ጨረቃ በሳዑዲ ሰማይ ላይ ታይታለች። ኢድ ነገ ዕሁድ ሆኗል።
አላህ ረመዳችንን ይቀበለን።
እንኳን አደረሳችሁ!😍😘
🌾 ከረመዳን የመጨረሻዎቹ
አስርት ቀናት 🌾
♻️ የእነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተለይም ለሊቶች ታ ላቅ ደረጃ የሚሰጣቸው ስለመሆኑ የተለያዩ ነጥቦችን ማንሳት ቢቻልም ዋና ዋናዎቹን ለመጠቆም እወዳለሁ፡-
✅ የረመዳን ወር ታላቅ ወር መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ ስለታላቅነቱም ብዙ ሳንሰማ ወይም ሳናነብ አልቀረን ይሆናል ፡፡ የረመዳን ወር የላቀ ታላቅ ወር እንደመሆኑ ሁለ ከቀናቶቹና ከለሊቶቹ የመጨረሻዎቹ አስሩ ለየት ያለ ቦታ ሊሰጣቸው የሚገቡ ናቸው፡፡
✅ እነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተለይም ለሊቶች ታላቅ ደረጃ ልንሰጣቸው እንደሚገባ የሚያመላክቱ የተወሰኑ ነጥቦችን በአጭሩ ለመጥቀስ እወዳለሁ፡፡
አንደኛ፡- የአላህ መልዕክተኛ በነዚህ አስርት ቀናት እና ለሊቶች የነበራቸው የአምልኮ ሁኔታ
🔻 የምዕመናን እናት ዓኢሻ (ረዲየላዑ ዓንሀ) እንዲህ ብለዋል፡፡
‹‹የአላህ መልዕክተኛ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ከላሊ ጊዜ በተለየ መልኩ (በዒባዳ) ላይ ይተጉ ነበር›› ሙስሊም ዘግበውታል
‹‹ የአላህ መልዕክተኛ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አሰርት ቀናት ሲገባ ለሊቱን በዒባዳ ላይ በማሳለፍ ህያው ያደርጉ፣ ቤተሰባቸውን ያነቃቁ (ይቀሰቅሱ) ፣ ቀበቷቸውን በማጥበቅ ይተጉ ነበር፡፡›› ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታል
ነብዩ እስኪሞቱ ድረስ ከረመዳን
የመጨረሻዎቹን አስርት ቀናት እራሳቸውን ለአምልኮ ብቻ በመወሰን በመስጂድ
ይዘወትሩ ነበር፡፡ ››
ዘካተል ፊጥር
ከረመዳን ወር ፆም መጠናቀቅ ጋር በተያያዘ ግዴታ የሚሆን የዘካ አይነት ነው፡፡ ዘካተል
ፊጥርን መስጠት እያንዳንዱ ሙስሊም ላይ በነፍስ ወከፍ ግዴታ ሲሆን፤ እያንዳንዱም አባወራ የራሱን ጨምሮ በእርሱ ስር ስላሉ ቤተሰቦቹ ሁሉ መስጠት ይጠበቅበታል፡፡
ኢብኑ ሙንዚር አል ኢጅማዕ’ በተሰኘው ኪታባቸው ‹‹ዒልምን የተማርንባቸው ዑለማዎች ሁሉ ዘካተል ፊጥር ግዴታ መሆኑን ተስማምተውበታል›› በማለት የጉዳዩን ግዴታነት ከሚያመለክቱት ነብያዊ ሀዲሶች በተጨማሪም የ ኡለማዎችን አጠቃላይ ስምምነት (ኢጅማዕ) የተገኘበት መሆኑን ጠቁመዎል ።
√ የተደነገገበት ጥበብ
ድሆች በባዕሉ (ዒድ) እለት ሰዎችን ከመለመን እንዲድኑና የእለቱ ደስታ ተካፋይ እንዲሆኑ ማድረግ እንዲሁም በፆም ወቅት ተከስተው ላለፉ አንዳንድ ጉድለቶች (ግድፈቶች) ማሟያ እንዲሆን ነው ።
ይህን አስመልክቶ ዐብደላህ ኢብን አባስ እንዲህ ይላሉ፤
ﻋﻦ ﺍﺑﻦ ﻋﺒﺎﺱ ـ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ ـ ﻗﺎﻝ : ” ﻓﺮﺽ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺯﻛﺎﺓ ﺍﻟﻔﻄﺮ ﻃﻬﺮﺓ ﻟﻠﺼﺎﺋﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﻠﻐﻮ ﻭﺍﻟﺮﻓﺚ ﻭﻃﻌﻤﺔ ﻟﻠﻤﺴﺎﻛﻴﻦ، ﻓﻤﻦ ﺃﺩﺍﻫﺎ ﻗﺒﻞ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻓﻬﻲ ﺯﻛﺎﺓ ﻣﻘﺒﻮﻟﺔ، ﻭﻣﻦ ﺃﺩﺍﻫﺎ ﺑﻌﺪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻓﻬﻲ ﺻﺪﻗﺔ ﻣﻦ ﺍﻟﺼﺪﻗﺎﺕ” ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻭﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ
‹‹የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም
በ እርሳቸው ላይ ይሁን) ዘካተል ፊጥርን ለፆመኛ ለ ‘ለግዉ’ (ጥቅም ለሌላቸው
ውድቅ የቀልድ ንግግሮችና ተግባሮች) እና ለ ‘ረፈስ’ ( ፆታዊ ስሜትን ቀስቃሽ ለሆኑ ንግግሮች) ማፅጃ፤ ለሚስኪኖች (ድሆች) መብል ሲሆን በግዴታ መልኩ ደንግገውላታል።
ስለዚህም ከኢድ ሰላት በፊት (ዘካውን በመስጠት ግዴታውን የተወጣ) ተቀባይነት ያለው ዘካን ሰጥቷል፤ ከ ኢድ ሶላት ቦሃላ ዘካውን የሰጠ ከሌላ ግዴታ ያልሆነ ሰደቃ አንዱ እንደሆነ ይታሰብለታል ።
‹‹የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ከተምር ወይም ከገብስ አንድ ‹‹ሷዕ›› በ እያንዳንዱ ሙስሊም፤ ባሪያ፣ ጨዋ (ባሪያ ያልሆነ)፣ሴት፣ ህፃን፣ አዋቂ ላይ(ቡኻሪና ሙስሊም
ግዴታ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ወደ (ዒድ) ሰላት ከመውጣታቸው በፊት ለሚገባቸው ሰዎች እንዲደርስ አዘዋል፡፡››
አሰላሙ አለይሂኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ተወዳጆች 😍😘
☀️ አቤት! ረመዷን እንዴት ነው እንደቀልድ 19 ቀን ሆነን 😘😢 ምን ተጠቀምንበት ራሳችንን እንፈትሽ።
📱 የቀሩት ቀናት በአግባቡ እንጠቀምበት ተወዳጆቼ😍
ረጋ ብሎ የሚቀራ ማስተማሪያ ነው።
Читать полностью…فَسَتَذْكُرُونَ مَا أَقُولُ لَكُمْ ۚ وَأُفَوِّضُ أَمْرِي إِلَى اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَصِيرٌ بِالْعِبَادِ
«ወደ ፊትም ለእናንተ የምላችሁን ምክር(ቅጣትን በምታዩ ጊዜ) ታስታውሳላችሁ፡፡ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ፡፡አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና
ቃሪእ አቡበክር አል-ሻጥሪ
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
👔 አዲስ ልብስ ሲለበስ
اَللَّهُمَّ لَكَ الْحَمْدُ أَنْتَ كَسَوْتَنِيْهِ، أَسْأَلُكَ مِنْ خَيْرِهِ وَخَيْرِ مَا صُنِعَ لَهُ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّهِ وَشَرِّ مَا صُنِعَ لَهُ.
‘አልሏሁምመ ለከል ሐምዱ፣ አንተ ከሰውተኒሂ፣ አስአሉከ ሚን ኸይሪሂ ወኸይሪ ማ ሱኒዐ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪሂ ወሸርሪ ማ ሱኒዐ ለሁ
አላህ ሆይ! ምስጋና ለአንተ የተገባ ነው፡፡ አንተ ነህ ያለበስከኝ፡፡ የዚህን (ልብስ) በጐ ገጽታና የተሰራበትን በጐ አላማ እንድትለግሰኝ እጠይቅሃለሁ፡፡ ከዚህ ልብስ መጥፎ ገጽታና ከተሰራበት መጥፎ አላማ ባንተ እጠበቃለሁ፡
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
@HisenullMuselimBot
@fedailZiker
تكبيرات العيد
بأجمل صوت ستسمعه في حياتك
لنجعلها تملأ العالم كله الآن!!!
ምርጥ ማራኪ የኢድ ተክቢራ ተጋበዙ
የዙልሒጃ ወር ነገ ጁመዓ እንደሚጀምር ታወቀ
በሂጅሪ አቆጣጠር 12ኛው የዙልሒጃ ወር የመጀመሪያ ቀን ነገ ጁመዓ እንደሚሆን የታወቀው በዛሬው እለት አዲስ ጨረቃ በመታየቱ ነው። በዚህም መሠረት ዛሬ ሐሙስ የዙልቀዕዳ ወር የመጨረሻ ቀን ይሆናል።
በሌላ በኩል የዘንድሮው ዓመት የዒድ አል አድሓ በዓል በወሩ አሥረኛው ቀን እሑድ ሰኔ 9/2016 ይከበራል።
يَا أَيُّهَا النَّاسُ اعْبُدُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ
እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን (የፈጠረውን) ጌታችሁን ተገዙ፤ (ቅጣትን) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡
ኢየሱስ አምላክ ነውን?
① ‹‹አምላክ ነው››?
② ‹‹ጌታ ነው››?
③ ‹‹ስግደት››
④ ‹‹ተዓምር››
⑤ ‹‹ቃል ነበረ››
⑥ ‹‹ከአብርሃም በፊት››
⑦ ‹‹የእግዚአብሔር ልጅ››
⑧ ‹‹አንድያ ልጅ››
⑨ ‹‹በእርሱ የሚያምን››
①⓪ ‹‹እኔና አብ አንድ ነን››
①① ‹‹መንገድም ሕይወትም ነኝ››
①② ስለ ‹‹አምላክነቱ›› የተነገረ ትንቢት
①③ ‹‹የኢየሱስ አምላክ››
ከአል ኢማን Tube
የቁርዓን ት/ቤት
💻 የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች
🩸የዓረብኛ ፊደላት አስትምሮ በአጭር ቀናት ንባብ ማስጀመር (ለጀማሪዎች)
🩸 በተጅዊድ የቁርኣን ንባብ(ቲላዋህ ነዘር)
🩸 የቁርኣን ሒፍዝ
🛑 ከዚሁ ጋር ተያይዞ
✅ ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ለጀማሪዎች)
✅ ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ)
ትምህርቱ የሚሰጠው!
🔸 በኢሞ (imo) እና
🔸 በዩቱብ (You Tube)
ለመመዝገብ ከታች ያሉት ስልኮች ይጠቀሙ
1 ሰአዳ መሀመድ (ሳውዲ)
👉 +966595309742
2 መዲና ወርቁ (ሳውዲ)
👉 +966503738509
3 ሀያት አሊ (ሳውዲ)
👉 +966594157769
4 ካሚላ (ሳውዲ)
👉 +966504709485
5 አዚዛ ዩሱፍ (ጆርዳን)
👉 +962796191477
6 ኡኽት ሙሀመድ (ዱባይ)
👉 +971525700661
7 ሂበቱሏህ (ዱባይ)
👉 +971509406972
© በልዩነት በአጭር ጊዜ ቁርዓን ለማንበብ ይፈልጋሉ።