በቀበና ኪዳነምህረት ወጣት ካቶሊካዊያን ማህበር የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን መዝመሮች ተደራሽነትን ለማስፋት የተዘጋጀ የመዝሙር ገጽ ሲሆን፤ የተለያዩ የቀድሞ እንዲሁም አዳዲስ ሙሉ አልበሞች ፣ ነጠላ ዜማዎች እንዲሁም የመድረክ ዝማሬዎችን እዚህ ያገኛሉ። Like, Share and Join በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ