ማታ 3:30 ላይ የዝሙት ጠንቆች በሚል ርዕስ የጀመርነውን ትምህርት በቴሌግራም ቮይስ ቻት እና በዙም እንቀጥላለን
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
🚦ሁላችንንም የሚመለከት
ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ሠራዊቶች እንደሚታወቀው ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል እየቀረበ ነው ትንሳዔ ማለት ደግሞ የህይወት ስጦታ የተቀበልንበት ድንቅ በዓል ነው:: እኛም ይህንን በማሰብ የዚህኛውን ፋሲካ በየመንገዱ ከወደቁ የጎዳና ልጆች ጋር ለማሳለፍ ወስነናል። የተረሱትን ማስታወስና በዛ ልዩ ቀን ደግሞ ፍቅር የሆነውን ኢየሱስ ማስተዋወቅ ትልቅ እና ደስ የሚያሰኝ መስዋዕት ነው በዚህ ታላቅ አጀንዳ ላይ ግን ሁሉም እንዲሳተፍ እና በዚ በጎ ስራ ላይ ሁላችሁም እጃችሁ እንዲኖርበት እንመኛለን ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት በምትችሉት ሁሉ እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን
*ከምግብ ከመጠጡ ባለፈ የጌታን ፍቅር እንድናሳይ በመጸለይ
*በዕለቱ ውድ ጊዜያችሁንን ፣ሰውቶ በመገኘት
*ከ100 ብር ጀምሮ የገንዘብ ድጋፍ
*የተለያዩ አልባሳትን በመስጠት
*የተለየ ሐሳብ ካላችሁ መሳተፍ ይቻላል ቀኑ እያጠረ ስለሆነ አሁኑኑ እንራመድ
በእነዚህ ስልክ ቁኝር በመደወል ወይም በቴሌግራም አካውንቱ ሊያዋሩን ይችላሉ።
0993002236 0993002237 ወይም @eyu69 @Elfu1
አስገራሚው አማኑኤል አሞፅ የተባለው ሰው በጨለማው ዓለም ውስጥ ያሳለፈውን ቆይታ እና ከሉሲፈር ጋር ፊት ለፊት ያደረገውን ቆይታ የሚተርክ ምስክርነት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉ መልዕክቱን ይመልከቱ
https://youtu.be/5mdgUNMXZ0Q
https://youtu.be/5mdgUNMXZ0Q
https://youtu.be/5mdgUNMXZ0Q
🚫🚫🚫አሁኑኑ አዳምጡት🚫🚫🚫
የትምህርቱ ርዕስ
#ሰዎችን_አጥማጆች
____________________________
ለመሪዎች የተዘጋጀ ትምህርት
****************************
size: 5mb
Format: audio amr
Duration: 1:12.33
በ 5 ሜጋ ባይት ብቻ ሁሉም ሰው እንዲያዳምጠው ሼር አድርጉት
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
____________________________
የትምህርቱ ርዕስ
ማሳት(የዲያቢሎስ ዋነኛ ማጥቂያ መሳሪያ)
---------------------------------------------------
ጦርሜዳው፡- አእምሮ ነው
ስልቱ፡- ማሳት ነው
ዋነኛ መሳሪያው፡- ውሸት ነው
****************************
መጽሐፍ ቅዱሳችን ዲያቢሎስ የክርስቲያኖች ዋነኛ ጠላት እንደሆነ ይናገራል
ዲያቢሎስና እባብ አንድ ዓይነት የማጥቃት ልምድ አላቸው ሁለቱም ለስላሳና ቆንጆ ዲሆኑ ነገር ግን ሁለቱም አደገኞች ናቸው
ሁለቱም የተጠሉ እና የተረገሙ ሲሆኑ ሁለቱም ግን በስራ ላይ ናቸው
በዋናነት ዲያቢሎስ የሚያጠቃው የአማኞችን ሀሳብ እንደሆነ ማወቅ ደግሞ እጅግ ታላቅ ጥበብ ነው፡፡
በዘመናት ሁሉ ዲያቢሎስ ሰዎችን የማሳት ልምዱን እየተጠቀመ እስከአሁን ድረስ ብዙዎችን በማሳት ከእግዚአብሔር መንገድ ማውጣቱን ቀጥሏል፡፡
ይህን ስልቱን ለይተን በማወቅ ዲያቢሎስን ከመንገዳችን የማስወገድ ስልጣን ደግሞ ለእኛ ተሰጥቶናል
ይህ ትምህርት በዋናነት የዲያቢሎስን ስውር ስልት በማወቅ በጦር ሜዳችን ላይ አሸናፊነታችንን የምናስጠብቅበት እውነት ነው
****************************
ዛሬ ማታ ይህ አስደናቂ ትምህርት በዩቲዩብ 3፡00 ላይ እንዳያመልጣችሁ
https://youtube.com/c/amarignatube
https://youtube.com/c/amarignatube
****************************
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ትምህርቱ ሲጀምር መከታተል ይችላሉ፡፡
@eyubibleteachings
@ryubibleteachings
@eyubibleteachings
#ወንጌላችን_ገና_ድል_ያደርጋል
ዛሬ በደብረዘይት (Bishoftu) ከተማ በነበረን የወንጌል ስርጭት 17 ስዎች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኛቸው በማድረግ ተቀብለዋል።👏👏👏
ብዙዎች የምስራቹን ቃል ሰምተዋል👂👂
እስቲ ከዚህ የሚበልጥ ክብር ምን አለ!!።
በዚህ ውስጥ በጸሎታችሁ ለደገፋችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ያደረጋችሁትን ይረሳ ዘንድ እንደሰው አይደለምና በሰማይ ታላቁን አክሊላችንን እንቀበላለን
“ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።”
1ኛ ዮሐንስ 5፥4
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
_________________________
የትምህርቱ ርዕስ
#ይቅር_አለማለት
-----------------------------------------------
ማታ 3:00 ላይ በዩቲዩብ ላይቭ ይጠብቁ
የዩቲዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የኖቲፊኬሽኑን ምልክት በመጫን ትምህርቱ ሲጀምር ማወቅ ይችላሉ
ትምህርቱን በዚ ሊንክ ያገኙታል 👇👇
****************************
👉👉👉 >>>>Play<<<< 👈👈👈
https://youtu.be/QAb9bv3U0KE
****ለሌሎችም ያጋሩ*********
#ቁርአን_ወደ_ኢየሱስ_መራኝ"
ይህንን አስደናቂ ምስክርነት ለሰዎች ሼር አድርጉ
@Amharic_Tube
@Amharic_Tube
https://youtu.be/b9loB-IISCs
https://youtu.be/b9loB-IISCs
ዛሬ በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 5:00 የብዙዎችን ህይወት የቀየረው የዝሙት ጠንቆች የተሰኘው ትምህርት በቴሌግራም ቻናላችን
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
ይለቀቃል
ስለዚህ ይህንን መልዕክት ለምታውቁት ሰዎች በሙሉ ሼር በማድረግ ብዙዎችን ከዝሙት አደጋ እና እስራት እንታደግ አስተውሉ ለ1 ሰው ሼር ስናደርግ ምናልባት ያንን ሰው ከሞት እየታደግነው ሊሆን ይችላል::
Watch "ልዩ የበዓል ዝግጅት Easter program lamesgnew" on YouTube
https://youtu.be/qmneCFsUnXs
ሞቶ የተመለሰው የ8ዓመቱ ብላቴና አስደናቂ ታሪክ ከሞት በኋላ ምን እንደሚመስል… አጭር ቪዲዮ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ
https://youtu.be/VALtUzwFgt8
https://youtu.be/VALtUzwFgt8
https://youtu.be/VALtUzwFgt8
ክዚህም ለካ ይተረፋል ከሞት መልስ አስደናቂ ምስክርነት
በዛሬው እለት ፕሮጀክት ኢየሱስን ማታ 3:30 ላይ በዩቲዩብና በዙም እንቀጥላለን። በዓይነቱም ለየት ያለ ሽልማት የሚያሰጥ ጨዋታም ይኖረናል።
ከታች ባለው ሊንክ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን ፕሮግራሙ ሲለቀቅ መልዕክትእንዲደርዎ ማድረግ ይቻላል።
https://youtube.com/c/amarignatube
https://youtube.com/c/amarignatube
🔥🔥🔥ዲያቢሎስ ሲቀጠቀጥ በከበሮ🔥🔥🔥🔥🔥
ለምታውቁት በሙሉ አጋሩት👈👈👈👈
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
#ራስን #መመርመር ክፍል 2 (ባህሪ)
መንፈሳዊ ትምህርቶችን በመሥማት መንፈሳችንን ለማሳደግ ቻናሉን ይቀላቀሉ
"እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል ሮሜ-10-17"
/channel/eyubibleteachings
#ራስን #መመርመር ክፍል 1
መንፈሳዊ ትምህርቶችን በመሥማት መንፈሳችንን ለማሳደግ ቻናሉን ይቀላቀሉ
"እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል ሮሜ-10-17"
/channel/eyubibleteachings
👉መዝሙር እና ስብከት
በእየሱስ ፍቅር መነደፍ
✅Song writing and music- Ephrem tiye
✅Singer፦ saron
📛preaching :- Pastor tezera yared
መልካም አዲስ ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
。 🌟
。 🎄 。。
✨ 🎄🎄。 。 ✨
✨ 🎄🔴🎄 ✨。
。 🎄🔴🎀🎄 。✨
。 🎄🎀🎄🔴 🎄。。
✨ 🎄🎄🎀🎄。
。。🎄🎄🔴🎄🎄。 ✨
🎄🎄🎀🎄🔴🎄
🎄🔴🎄🎄🎀🎄🎄
✨🎄የደስታና የስኬት🎄✨
🎄 🎄 ዘመን ይሁንልን።🎄🎄
🎄🎄🔴🎄🎄🎀🎄
🎄🔴🎄🎀🔴🎄🎄🎄
መልካም በዓል☃️☃️☃️☃️☃️