እለተ ቀዳሜ ሰላም ወገኖቼ ዛሬ ይህን ቀን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ብለን በተሰጠን ቀን ድንቅ ዜና ልንገራችሁ ምንም ሳትከፍሉ በጎተራ ማሳለጫ በመምጣት ትንሽም ደቂቃ ቢሆን መፅሐፍትን እንድታነብ እንጋብዛለን በአረንጓዴ መናፈሻ ላይ ቁጭ ብላችሁ አንብባችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ስተመጡ ታዲያ ህጋዊ መታወቂያ መያዝ አትርሱ በምትፈልጉት አይነት መፅሐፍ አለላችሁ ።
ልብ ወለድ ፣ ታሪክ ፣ ግለ ታሪክ እና የተለያዩ መፅሐፍ አለላችሁ ይምጡ ትንሽ በማንበብ የንባብ ልምድዎን ያሳድጉ ።
"ንባብ የአእምሮ ምግብ ነው "
እርስዎ በተጨመረልዎት ቀን አእምሮዎን በርሀብ አይግደሉት ።
በቀጣይ ሳምንት " በቆሎና ንባብ በክረምት " ብለን በቆሎ እየበላን ስለንባብ እናወጋለን እርሶዎ ልጆችዎን ይዘው በመምጣት አብረውን እንዲያሳልፉ ከወዲሁ ፕሮግራምዎን ያስተካክሉ ።
1 For kids story book👇👇
@kidstime11
2 For kids group👇👇
@storytime321
3For amharic book 👇👇
@amhbook1
4 For amharic book group👇
@booklink1
5 For series movies join👇👇
@seriesmoviesnew
6 For series movies group👇👇
@seriesmovies22
🧑🎓👨🏽🎓Are you a 2️⃣nd or 3️⃣rd year undergraduate student ?
📨Ethiopost is looking for 2nd and 3rd year university students to join an 8-week paid internship program!
➡️Required field of studies:
Law, International language studies/journalism, Economics, and Statistics and data science
➡️ Internship duration: Eight weeks
➡️ Location: Addis Ababa
Read more and apply on the link below, or scan the QR code.
https://bit.ly/EthiopostInternship
@thetalentfirm
የዚህ ጽሑፍ ዓላማ “ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም” (2006 ዓ.ም.) እና “ዙቤይዳ” (2007 ዓ.ም.) በተባሉት መጻሕፍት ውስጥ ተደጋግመው ከሚሰሙ የደራሲው የሚመስሉ ድምጾች መካከል አንዱን፣ ይኸውም የአካላዊ ሰብእናን ነገር መዝዞ በአጭሩ መተንተን ነው። ይህ ጽሑፍ በዚሁ ጉዳይ ላይ ከማደርገው ገና ያልደረሰ የግል ጥናቴ ተቀናብሮ የቀረበ ነው። ...
Читать полностью…TOP7773?feature=shared" rel="nofollow">https://youtube.com/@TOP7773?feature=shared
Читать полностью…አዲስ መጽሐፍ ጥቆማ
" የፍልስፍና ማዕድ "
በጥበበኛው ሰሎሞን
⛴
በቁማር ሱሪህን አስወልቅሀለሁ!
አንዲት አጠር ያለች አሮጊት መቶ ሺ ብር ተሸክማ ወደ ባንክ ቤት አመራች።አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈትም ወደ ባንኩ ማናጀር ቢሮ ገባች።ጥርጣሬ የገባውም ማናጀር፣ገንዘቡን ከየት እንዳመጣችው ጠየቃት።“በቁማር” አለች አሮጊቷ “ቁማር ላይ ጎበዝ ነኝ”
ማናጀሩም አቋረጣትና በአግራሞት ጠየቀ “ምን አይነት ቁማር ነው የምትቋመሪው?”
“ኦ ሁሉም አይነት፤ባገኘሁት ነገር እቋመራለሁ”አለች “ለምሳሌ ነገ ከቀኑ አስር ሰዓት በፊት ግራ ቂጥህ ላይ የቢራቢሮ ምስል ትነቀሳለህ ብዬ ሃያ አምስት ሺ ብር ላስይዝ እችላለሁ”
“እኽ ይሄማ አይሆንም” አለ ባንከሩ መገረሙን እንደቀጠለ “እናም እኔ አሸንፌ ብርሽን እወስድብሻለሁ”
“ችግር የለውም እንቋመር እና ማን እንደሚያሸንፍ እናያለን”አሮጊቷ መለሰች፡፡
ማናጀሩም ተስማማ፡፡
በነጋታውም ከቀኑ አስር ሰዓት ላይ ምስክር እንዲሆናት ጠበቃዋን ይዛ መጣች።ማናጀሩ ዞረ፤ሱሪውንም አውልቆ ቆመ፡፡ጠበቃው እና አሮጊቷ መረመሩት። “እሺ” አለች አሮጊቷ“በደንብ እንዲታየን በትንሹ ልትጎነበስልን ትችላለህ?”ማናጀሩም የእርሷን ትዕዛዝ ተቀብሎ ተጎነበሰ።አሮጊቷ ሃያ አምስት ሺ ብር ቆጥራ ለማናጀሩ ሰጠችው።
የእርሷ ጠበቃ እንደተከፋ እጆቹን ጭንቅላቱ ላይ አድርጎ ይንጎማለላል።ማናጀሩም የተቀበለውን ገንዘብ እየቆጠረ“ጠበቃው ምን ነካው?”ብሎ አሮጊቷን ጠየቃት።
“ኦ! ቁማር በልቼው ነው”አሮጊቷ መለሰች “ዛሬ አስር ሰዓት ላይ የባንክ ማናጀሩን ቢሮው ውስጥ መለመላውን አስጎነብሰዋለሁ ብዬ በመቶ ሺ ብር ከእርሱ ጋር ተወራርደን ነበር።”አለችው፡፡
🚢
FreeDelivery
መፅሐፉን ለማዘዝ
@Noahbook7 0939115238
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
📚ርዕስ:- ዳና (the sky is falling )
📝ደራሲ:- ሲድኒ ሽልደን
👤ትርጉም :- አ.ሠ.ተ.
📜ይዘት:- ልቦለድ
📖የገፅ ብዛት:- 556
📆ዓ. ም:- 2000
@amhbook1
@amhbook1
Wisdom from the Motherland: 10 African Inspirational Proverbs You Need t...
https://youtube.com/watch?v=dR5eucl3FxA&feature=share
Join me on Sololearn — the fun, free way to get tech skills in just 5 mins a day!
https://sololearn.onelink.me/MfgO/y1szf7vi