amintahaofficial | Unsorted

Telegram-канал amintahaofficial - Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

507

Translator .entrepreneur .manager.teacher.sales man

Subscribe to a channel

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Women ✨
street of harar

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

A true maestro is no more, but his art will keep inspiring generations.

Rest in peace, zakir hussain Sahab 😢

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

✅ Beyhadh......🔶
👉 hikka Afaan oromo
✔️ Kan hikke Amin xahatin
☑️ guutuu issaa vip kenya kessati
Argatu....

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Veer-Zaara 🎬
-2004

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

በዚህች ዓለም ሕይወት ዉስጥ ከፊሉ ነጥቆ፡ሌላዉ ሰርቆ፡አንዱ ገ*ድሎ፡አንዱ አምፆ፡አንዱ ጨቁኖና አታሎ፡አንዳቸዉም በዚህች ዓለም የሚገኝባቸዉን ቅጣት ሳያገኙ ተደብቀዉ እና አምልጠዉ ወይም በጉልበትና በመሣሪያ አስፈራርተዉ ከፍትሕ አምልጠዉ የሚቀሩበት ሁኔታ ለአእምሮ ይጎረብጣል።

በአምላክ ፍትሕ የሚያምን አእምሮ ይህ ሁኔታ መከሰቱን ይቀበላልን?መልካሞችም ሆኑ ክፉዎች የየራሳቸዉን ዋጋ የሚያገኙበት ዓለም የግድ መኖር እንዳለበት ይሰማቸዋል።በሰማያትና በምድር ዉስጥ ያለ የትኛዉም ኢምንት ነገር ይህን ጥበብ ይናዘዛል።

ኢሥላም የሁሉም ትዉልዶችና ዘመናት መልዕክት ነዉ።ማለትም ልክ ከነቢዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم በፊት እንደነበሩት ቀደምት ነቢያት መልእክት ለአንድ ለተለየ ትዉልድ ወይም ዘመን የመጣ፡ያ ዘመን ሲጠናቀቅም ተልዕኮዉ የሚጠናቀቅ አይደለም።ቀደምት ነቢያት ለተወሰነ ጊዜ ነበር የሚላኩት።ያ ጊዜ ሲጠናቀቅ የነርሱም ተልዕኮ ያከትማል።....

ኢሥላምን ለመረዳት
በፕ/ር ኢማም ዩሱፍ አል-ቀርዷዊ (ራሕመቱሏሂ ዓለይህ)
ትርጉም፦አምባሳደር ዑስታዝ ሐሰን ታጁ

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

/channel/oroflixmovies

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

https://www.facebook.com/reel/571035801914758/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

The AUDIENCE WASN'T PREPARED!

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ዛሬ በጠዋቱ በአንድ ምክንያት በቴን አነሳሁት። ከሞቱ አሟሟቱ እንዲሉ የበቴ ነገር እየቆየ የሚብስ የእግር እሳት ነው።

እሱ ባመነበትን ቀና ብሎ ኖሮ በመንገዱ አልፏል፣ ነገር ግን በብዙዎች የተረሳበት ፍጥነት እዚህ ሀገር ላይ ለህዝባዊ ትግል የሚከፈለው ዋጋ የተገደበ መሆን እንዳለበት ማስታሻ ይሁነን።

Batte Urgeessaa gone too soon but not forgotten 💔❤️

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

“Art Jahan Bhi Mile Humein Uski Qadar Karni Chahiye”…

a few beautiful films that I would love to recommend.

Happy watching! 🩵

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

“The music in his films is unmatched. He uses music as a significant storytelling tool, which is rare in today’s filmmaking,”

— Diljit Dosanjh 🙌

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

“I always ask myself one question: what is human? What does it mean to be human? Maybe people will consider my new films brutal again. But this violence is just a reflection of what they really are, of what is in each one of us to certain degree.”

— Kim Ki-duk

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Movie 👉 once upon time mumbai doobara
Hikka #Amin taha

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

“Aaj main roz subha uth kar sirf kaam par nahi jaati, balki woh kaam karne jaati hoon jisse mujhe khushi milti hai.. kitne log honge iss duniya mein joh yeh keh sakte hai..” - Sona Mishra 🩵

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

“Mujhe lagta hai ki baatein dil ki, hoti lafzon ki dhokhebaazi”…

አንዳንድ ጊዜ ቃላቶች ልብህ በእውነት የሚፈልገውን ነገር ጥልቀት ለመግለፅ በቂ አለመሆናቸውን ለመገንዘብ ከዚህ ውጪ ምን ገላጭ ውብ መስመር አለ?…

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

የአስቸጋሪው ጊዜያችሁ ውበት!

በሕይወታችሁ እጅግ አስቸጋሪ በተባለው ጊዜአችሁ ውስጥ የምታዩት ውብ የሆነ ነገር ቢኖር፣ በአካባቢያችሁ የሚገኙ ሰዎችን እውነተኛ ቀለምና ማንነት የማየታችሁ እውነታ ነው፡፡

ተጠቀሙበት!

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ቆፍረህ ድረስበት

ሰውዬው ጨርቋን ጥላ ያበደችውን የፖለቲካ ዓለም አብጠርጥሮ ያውቃታል። በተለይ የምዕራባውያንን የዓለም ቅኝት በመጻፍ የዋዛ አይደለም። አሜሪካዊ ፈላስፋ ነው ፕሮፌሰር ኖአም ቾምስኪ።

እድሜም እስከ ጥግ ነው አላህ የሰጠው። ምን እንደሚጠቅመው አላህ ይወቅ። አሁን 95ኛ ዓመቱ ላይ የተሰቀለ ሲሆን የመናገር እና የመፃፍ ችሎታውን አጥቷል። ያ ረቢ ከመጃጀት ጠብቀን በሉ። በዝቶ ከተንዘላዘለ እድሜ አላህ ይጠብቃችሁ።

የዛሬን ሳይሆን የትናንቱን ቾምስኪ ንግግር ጥቂት ላስታውሳችሁ። ወዳጄ Zelalem Mengistu ከዓመታት በፊት ከቾምስኪ ጋ ሊያስተዋውቀኝ ብዙ ጥሮ ነበር። በአካል ሳይሆን በሥራው። ብዙም ጆሮ አልሰጠሁትም ነበር። ምዕራባውያን ሲባሉ ምሁራቸውም ፣ ፖለቲከኛቸውም፣ ተራ ሰዋቸውም.... በዝባዥ አድኃሪ፣ የአፍሪካውያንን ደም መጣጭ አድርጌ ስለምስላቸው ልቤ አይደነግጥላቸውም። ምን ቢያወሩ ከምሥራቃውያን አንጻር እመዝነውና እጥለዋለሁ።

ይሄ ትክክል አይደለም። ልጅነት አሳስቶኝ ነው። ግራና ቀኝ ማየት ለሚዛናዊነት ይጠቅማል። እናም ቾምስኪ ስለ ዓለም አቀፍ ስርዓቶች በጣም ታዋቂ አባባሎች አሉትና አንድ ሁለቱን ነግሬያችሁ ልተኛ ብዬ ነው። ድንገት ወዲያ ወዲህ ስል ያገኘሁት ነው።

- ድሃ የሚባል አገር የለም። የአገሪቱን ሃብት በማስተዳደር በኩል ደካማ የሆነ ሥርዓት እንጂ

- ማንም እውነታውን ብድግ አድርጎ በአእምሮህ አያስቀምጥልህም፤ ራስህ ቆፍረህ ድረስበት።

- ሕዝብን ማሸነፍ ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ አደገኛ የምትለውን ምናባዊ ጠላት ፈልገህ በአእምሮው ሰልጥበት።

በታሪክ ውስጥ በጣም ግልጽ ከሆኑት ትምህርቶች አንዱ
- "መብቶች የሚሰጡ ሳይሆን በኃይል የሚወሰዱ ናቸው።"
ሰውዬው ቦንብ ቦንብ የሆኑ ንግግሮች አሉት። ሁሉን ቢናገሩት ከአሻጋሪዎቻችን ያቀያይመናል። እንዳመቺነቱ እየቆጠብን በስሱ ሹክ እላችኋለሁ።

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

✅ yenihayat 👈
Hikkaa Afaan oromo
✔️ turjumaana ✅ Amin xahatin
Kutaa 1 - 46 vip kenya kessati argatu........gatii xiqqaa kaffaluun
Galmaa’a ✔️✔️✔️✔️✔️
#090489-79-79

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Jechaa tana akkamiti argatan ? bareedaa dha ?

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

/channel/oroflixmovies

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Magfira Harun
----
She was mostly known as "Magi Harun". And she became very famous when she featured in Ali Birra's 1992 album. But her full name is "Magfira Harun" ( Makfira Haroon ).
The first two iconic photos were taken by Ethiopian Tourism Commission of the Dergue era. The last photo was taken in Canada when she participated on the aforementioned Ali Birra's album.

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

“እግርህ ቢደክም እንኳን ወደ ውስጥህ ዝለቅ”…

— Jalal al-Din Rumi

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Every single song on this album is GOATED! 🩵

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ከ Aadujeevitham ፊልም የደነቀኝ ፓርት ታሪኩም አይደለም። ከዚህ የተሻሉና የበለጡ ብዙ Survival Movies አይቼያለሁ። ከሁሉ በልጦ የሳበኝ የ Prithviraj ሃርድ ወርኪንግ ለሚጠይቅ ቦየዲ ትራንስፎርሜሽኑ የወሰደው መሰጠት (dedication) ብቻ ሳይሆን አለፍ ብሎ ሜንታሊም ትራንስፎርም ሲያደርግ ያለው ቦዲየ ላንጉዬጅ የፊልሙ ልብ የሆነውን "የስሜት ጉጠት" በትክክል በእጁ አድርጎ ከተመልካች ጋር በቀላሉ እንዲዛመድ ( የተመልካች ስሜት እንዲቆነጥጥ) ያደረገው ሂደት ነው። (emotionally Worked Out So Well)… ይባላል "pain will always unite us"።

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Bunaaf nagaa hin Dhabinaa
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Filmii bareeda gammooji sa’udi keessatti dalagamee!
gara jabeenya arabonni dalayduu isaanitif qaban kan saaxile.kan araboota hedduu iyyisiisee👏

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Once upon time mumbai

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

aminovicho3/video/7402580566127709446?_r=1&u_code=dll7c7hdjbi97l&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dh9ii6lalbfkd1&share_item_id=7402580566127709446&source=h5_m&timestamp=1723652759&user_id=7033001030682117126&sec_user_id=MS4wLjABAAAA_8s6MydZp7ZetxIqiio2N_IM6LOXmmyl9D2qot9Sse4AtzNNhWJj1XHgLi33DmCS&social_share_type=0&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7399906803738412806&share_link_id=066b7a85-9ba8-4cf6-b8bf-5c245d103cb3&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b7360%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A0.3%2C%22profile_clickable%22%3A0%7D&enable_checksum=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@aminovicho3/video/7402580566127709446?_r=1&u_code=dll7c7hdjbi97l&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dh9ii6lalbfkd1&share_item_id=7402580566127709446&source=h5_m&timestamp=1723652759&user_id=7033001030682117126&sec_user_id=MS4wLjABAAAA_8s6MydZp7ZetxIqiio2N_IM6LOXmmyl9D2qot9Sse4AtzNNhWJj1XHgLi33DmCS&social_share_type=0&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7399906803738412806&share_link_id=066b7a85-9ba8-4cf6-b8bf-5c245d103cb3&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b7360%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A0.3%2C%22profile_clickable%22%3A0%7D&enable_checksum=1

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

የሲፈን አይነት አትሌት አለማችን ከዚህ በፊት አላየችም ከዚህ በኋላም አታይም።
እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት ማሻ አላህ !

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

15 years of 'aaj din chadheya'' yeh dooriyaan' ' chor baazari'' ahun ahun'' 'main kya hoon'' 'twist'

15 years of "love aaj kal"

Читать полностью…
Subscribe to a channel