amintahaofficial | Unsorted

Telegram-канал amintahaofficial - Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

507

Translator .entrepreneur .manager.teacher.sales man

Subscribe to a channel

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

የማደጊያው መንገድ!

አንድ ባለሃብት ገበሬ በሚኖርበት ከተማ ውስጥ አንድ ትልቅ ፋብሪካ፣ ከከተማው ወጣ ብሎ ደግሞ አንድ እርሻ አለው፡፡ ይህ ባለሃብት አንድን ሰራተኛ ጥሩ ክፍያና የእድገት እድል ባለው በፋብሪካው ውስጥ ለመቅጠር ሲፈልግ ስራ ፈላጊውን በመጀመሪያ በእርሻው ከቀጠረው በኋላ ለፋብሪካው ብቁ መሆኑን የሚያይበት መንገድ አለው፡፡ በዚህ አሰራሩ መሰረት አንድን ሰው ቀጠረው፡፡

በመጀመሪያ የከብቶቹን ማደሪያ በረት ቀለም እንዲቀባ ስራ ሰጠውና ወደ ሶስት ቀን ሊፈጅበት እንደሚችል ነገረው፡፡ ሰራተኛው ግን አንድ ቀን ብቻ ነበር የፈጀበት፡፡ ያንን የተመለተው ገበሬ በመገረም ሌላ ስራን አዘጋጀለት፡፡

ሁለተኛ የሰጠው ስራ በግቢው ውስጥ የተከመረ እንጨት የመፍለጥ ስራ ነበር፡፡ ይህ እንጨት ብዙ ስለሆነ አራት ቀናት እንደሚፈጅበት ነገረውና ሄደ፡፡ ቅጥረኛውም ገበሬው እስከሚገረም ድረስ በአንድ ቀን ተኩል ፈልጦ ጨረሰው፡፡ ገበሬው አሁንም በመገረም ሌላን ስራ ሰጠው፡፡

ይህኛው ስራ፣ ገበሬው አምርቶ ያከማቸውን መጠነ-ትንሽ የድንች ምርት በሶስት ከፋፍሎ ማስቀመጥ ነበረ፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ ለዘር የሚሆኑ ድንቾች፣ በሁለተኛ ደረጃ፣ ለከብቶች ምግብነት የሚውሉ ድንቾች፣ ሶስተኛ፣ ለሽያጭ የሚቀርቡ ድንቾችን መለየት ነበር፡፡ ይህ ስራ እጅግ በጣም ትንሽና ቀላል ስለነበረ ግማሽ ቀንም እንደማይፈጅበት ነገረው፡፡

በቀኑ መጨረሻ ላይ ገበሬው ከቀን ስምሪቱ ሲመለስ ይህ ሰራተኛ እንኳን ስራውን ሊጨርስ ቀርቶ ምንም እንዳልጀመረው ደረሰበት፡፡ ገበሬውም ሰራተኛውን፣ “ምነው ስራውን ጭራሹንም አልጀመርከውም” ብሎ ጠየቀው፡፡ ሰውየውም፣ “እኔ ብዙ ስራ በትጋት መስራት እችላለሁ እንጂ ማሰብ፣ መምረጥና መወሰን ያለበት አይነት ስራ አይመቸኝም ፣ ብዙ ችሎታም የለኝም” አለው፡፡

ባለሃብቱም ለቅጥረኛው፡- “የሰራኸውን አይነት የጉልበት ስራ በመስራት መቀጠል ከፈለክ በዚሁ መልክ መቀጠል ትችላለህ፡፡ ከዚህ የተሻለ የስራ እርከንና የገንዘብ እንድገት ደረጃ ላይ መድረስ ከፈለክ ግን በግል የማሰብን፣ የመምረጥን፣ የመወሰንንና በወሰኑት ነገር ላይ ደግሞ ተግባራዊ ሰው የመሆንን ክህሎት ማዳበር የግድ ነው” አለው፡፡  

አንዳንድ ሰዎች ምንም ያህል አድካሚና ጊዜ የሚፈጅ ስራን ቢሰጣቸው ጠዋት ወጥተው ማታ እስሚገቡ ድረስ ሲለፉ መዋል ችግር የለባቸውም፡፡ ማሰብን፣ ምርጫን፣ ውሳኔንና በድፍረት የመንቀሳቀስን አይነት ስራ የመስራቱ ድፍረቱም ሆነ ክህሎቱን ለማዳበር ግን ብዙም ግድ አይሰጣቸውም፡፡

ለማደግ ከፈለጋችሁ በትጋት የመስራት ልማዳችሁ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በዚያ ላይ በግል የማሰብን፣ የመምረጥን፣ የመወሰንንና የተግባራዊ እርጃን ክህሎት ማዳበር የግድ ነው፡፡ የዘመኑ የእድገት እድል ያለው ለእነደዚህ አይነት ሰዎች ነው፡፡

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ከአለማችን ቁጥር አንዱ ባለሀብት ኤሎን መስክ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል ።

ሁለቱ የአለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች ሲወያዩ በርካታ ነገሮች መከሰታቸው የሚጠበቅ ነው ።

እናም ኤሎን መስክ የተስላ መኪና ፋብሪካውን በቱርክ ለመክፈት ተነጋግረዋል ። ይህም ቱርክን ከቻይና በመቀጠል የቴስላ ማምረቻ ሀገር ያደርጋታል ።
ከዚህ በተጨማሪ ኤሎን መስክ በቱርክ ስታሪሊንክን ለመገንባት ለኤርዶጋን ጥያቄ አቅርቧል ። ይህም የኤሎን መስክ ሳይተላይቶች Space-X ከቱርክ ምድር ወደ ህዋ እንዲመነጠቁ ያደርጋል ። የቱርክን የህዋ እንቅስቃሴም በከፍተኛ ሁኔታ ያሳድገዋል ።

ቱርክ ሰሞኑን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ስምምነቶችን እያደረገች ይህም ተቀዛቅዞ የነበረውን የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት መልሶ እንደሚያቀጣጥለው ይጠበቃል ።

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

#MohammedIrfan

#jiseZindagiDhoondRahiHai

ጥሩ ዘፋኝ .. ስሜቱን ከሙዚቃ መሳሪያው
ጋር አጣጥሞ በጥልቀት ስሜቱን ገላጭ (አልቃሻ) ነው ። እንደ 90's አዝግሞ አዝጎ አይደለም ሲያነባ .... የሆነ የሆነ ቦታ እየሳቀም ማልቀስን ተክኖበታል ።
ብቻ በልኩ የተሰፋ ሙዚቃና ግጥም ሲያገኝ .....

Muskaata yeh chehra deta hai jo pehra
Jaane chhupaata kya dil ka samandar
Auron ko to hardam saaya deta hai
Woh dhoop mein hai khada khud magar
Chot lagi hai use phir kyun
Mehsoos mujhe ho raha
Dil tu bata de kya hai irada tera

Hmm.. Main parinda besabar
Thha udaa jo dar badar

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ራጂሽ ኻናን በጨረፍታ
-------
አፈንዲ ሙተቂ
--------
Rajesh Khana አሁን በሕይወት የለም። በሕይወት ሳለ የህንድ ሲኒማን በዓለም ዙሪያ ካስተዋወቁት ዓለም አቀፍ አክተሮች አንዱ ነበረ። በተለይም በ70ዎቹ እና በ80ዎቹ ኮከብ የህንድ አክተር የነበረው እርሱ ነው። ታዋቂዎቹ አክተሮች አሚታብ ባችቻን እና ሚቱን ቻክራቦርቲ እንደ እርሱ የሚያደንቁት የሲኒማ ጥበበኛ አልነበረም። በመሆኑም ተመልካች ለመሳብ ሲሉ በፊልሞቻቸው ጣልቃ ተጋባዥ ተዋናይ (guest star) አድርገው ያስገቡታል።

ራጂሽ ኻና የታዋቂዋ አክትረስ እና ሞዴሊስት የዲምፕል ካፓዲያ ባለቤት ነበር። ከባለቤቱ ጋር ለአስር ዓመት ከኖረ በኋላ ትዳራቸው በ1984 በፍቺ ተጠናቅቋል። ሁለቱ አክተሮች ሁለት ሴት ልጆችን ያፈሩ ሲሆን ልጆቹም እንደ ወላጆቻቸው አክተሮች ናቸው።
------
ራጂሽ ኻና በዘመኑ በኢትዮጵያ እና በኤርትራም ዝነኛ ሆኖ ነበር። የኛ ታላላቆች እርሱን የሚያስታውሱት "Haathi Meri Saathi" በተሰኘ ፊልሙ ነው (ብዙዎች ርእሱን በአማርኛ ተርጉመው "ዝሆን ጓደኛዬ" ይሉታል)። የኔ ትውልድ አባላት ራጂሽ ኻናን በደንብ የምናስታውሰው ግን "Disco Dancer" በተሰኘው ፊልም ውስጥ የጂሚ አጎትና አሰልጣኝ ሆኖ በታየባቸው ሁለት ትዕይንቶች ነው።

ታዲያ በOnline በነበረኝ ቆይታ እንደታዘብኩት ከኤርትራዊያንና ከኢትዮጵያዊያን መካከል ራጂሽ ኻናን በደንብ የሚወዱትና የሚያደንቁት የአስመራ እና የድሬ ዳዋ ልጆች ናቸው። በፌስቡክ ገጼ ላይ ስለሚቱን እና አሚታብ ስጽፍ በውስጥ መስመር እየመጡ "እስቲ ስለ ራጂሽ ኻና አንድ ነገር በል" ይሉኛል።
------
ራጂሽ ኻና እንደ አሚታብ፣ ዳርሜንድራ፣ ጄንተንድራ እና ሚቱን ቻክራቦርቲ የአክሽን ፊልሞችን ብዙም አይነካካም። ፊልሞቹ በአብዛኛው "drama" ናቸው። ደግሞም እስከ መጨረሻው ድረስ ስሜትን የመቆጣጠር ሀይል አላቸው። ይህንን ጽሑፍ የጻፍኩት "Swarg" የሚባል ፊልሙን በማየት ላይ ሳለሁ ስሜቴ ፍንቅል ብሎ በመውጣቱ ነው። ከእርሱ ፊልሞች መካከል ብዙዎቹ በጅምሩ ላይ ትራጀዲ ሆነው ሰውን ካስለቀሱ በኋላ በአፈጻጸም ላይ postive ትዕይንት ያስከትሉና የደስታ ስሜትን በመላው የሰውነት አካል ይረጫሉ።

Anand የተሰኘው ፊልሙ ግን ከጅምሩ እስከ መጨረሻው በትራጄዲ ነው የሚያልቀው። ራጂሽ ኻና በዚያ ፊልም የዓመቱ ኮከብ አክተር ተብሎ ተሸልሞበታል። ፊልሙ የካንሰር በሽተኛ ሆኖ ዕለተ ሞቱን በደስታ ስለሚጠባበቅ ወጣት ነው የሚተርከው። በፊልሙ ውስጥ ሁለት ተጻራሪ ስሜቶች ይንጸባረቃሉ። በአንድ በኩል እርሱን የሚከታተለው ዶክተር፣ መምህሩ፣ ዘመዶቹ፣ ጎረቤቶቹ፣ የስራ ባልደረቦቹ ወዘተ.. ወጣቱ Anand በቅርቡ የሚሞት መሆኑ አሳዝኖአቸው ይተክዛሉ። ያለቅሳሉ። በሌላ በኩል ግን Anand "በቅርቡ መሞቴ የማይቀር እንደሆነ ተረጋግጧል። እርሱን የማስቆምበት ሃይል የለኝም። ቢሆንም እስክሞት ድረስ ለምን በሃሳብና በሰቀቀን ራሴን አሰቃያለሁ? በቀረችኝ ጊዜ በደንብ ተደስቼ መሞት አለብኝ" እያለ ከማንም ጋር ሲቃለድና ሲጫወት ይውላል (BBC የዛሬ አስር ዓመት ገደማ "እስከ ዛሬ የተሰሩት ምርጥ 100 የህንድ ፊልሞች" በማለት ባካሄደው ምርጫ ራጂሽ ኻና የተወነበትን Anand በአምስተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል)።
------
ራጂሽ ኻና በአጭሩ እንዲህ ነበር። እስቲ Wi-Fi ካላችሁ በእረፍት ጊዜያችሁ እነዚህን ፊልሞች በYouTube ተመልከቷቸው። እነዚህን ፊልሞች ካያችኋቸው በኋላ "የህንድ ፊልሞች ዕድገት ወደ ኋላ እየሄደ ነው" የምትሉ ይመስለኛል።

Anand
Avtaar
Amrit
Nazrana
Swarg
------
ሰላም እንሁን!
ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን!
ሰላም በመላው ዓለም ይስፈን!!
------
አፈንዲ ሙተቂ
ነሐሴ 24/2014

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

👉 #የመፅሐፎቼ_ቁጥር_በየቀኑ_እየጨመረ_ነው በጣም ሐብታምና ባለፀጋ የሆንኩ ያክል ነው የሚሰማኝ መፅሐፎቼ እንዲህ በየጊዜው በጨመሩ ቁጥር ውሰጤ በደስታ መንፈስ ይሞላል። #መፅሐፍ የማይቀያየር ጠንካራ ወዳጅ ነውና መፅሐፍ መግዛትና ማንበብን ባህላችን እናድርገው። እኔ በሕይወቴ አንድ ቀንም ደብሮኝ አያውቅም መፅሐፍ ካላችሁ ድብርት ጭንቀት የሚባል ነገር ጥርግ ብሎ ከህይታችሁ ይወጣል።

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

እሱ ሐዘን ላይ ነው ብሎ ከመሄድ የሚቆም ጊዜ የለም፣ ፊትህን ዳመና ብታለብሰው ሰማዩ ላንተ ብሎ አይጠቀርም፣ ዉስጥህ የታወከ ቢሆን የሚያስተዉልህ ጥቂት ነው።
ሐዘን ለራስህ ነው። በራስህ ላይ ነው። ፈገግታ ለሌላው የምትሰጠው ሶደቃ ነው። አጅር ታገኝበታለህ።

ሰው ሁሌም ጥሩ ስሜት ላይ አይሆንም። ሁሉ በጎ ሁኔታ ላይ አይቆይም። ይታክተዋል፣ ይደክመዋል።
ዱንያ ላይ እስካሉ ዱንያ ንፋሷ አይቆምም። ንፋስ የሚመላለስባት ጽጌረዳ እንኳን አንገቷን ትሰብራለች። እየተሰበረችም ቢሆን ግን ሽታዋ አለ።
ብትሰበርም በአቋምህ ጽና።

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Your are the director of your life, make it a blockbuster ❤️❤️❤️

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

#diina kee yommuu iffitti hin gammachiisin....gorsa bareeduu filmii hercai kessaa fudhatamee

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

The Secret Formula (Icciitii Milkaa'inaa)

Success demands these 6 things..

1. Hard Work (Jabaadhuu hojjedhu)

Don't believe in luck, believe in hard work.

Stop trying to rush the process or searching for a shortcut.

There is none.

2. Patience (Obsa qabaadhu)

If you are losing the patience, you are losing the battle.

First nothing happens, then it happens slowly and suddenly all at once.

Most people give up at stage one.

3. Sacrifice (Cichoomina)

If you don't sacrifice for what you want, then what you want becomes the sacrifice.

Everything has its price. The question is: Are you ready to pay it for the life you desire?

4. Consistency (Walitti fufiinsaan yaali)

Consistency is what transforms average into excellence.

Without consistency, you will never achieve greater success.

5. Discipline (Naamusa qabaadhu)

Motivation gets you going, but discipline keeps you growing.

There will be days when you don't “feel” like doing it.

You have to push through those days regardless of how you feel.

6. Self Confidence (Ofitti amanummaa)

Confidence is, I'll be fine if they don't like me.

Torban gaarii qabaadhaa.

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

JECHAMOOTA OROMOO 

1. Jaalalli yeroo fi bakka hin beekamnetti dhufa waan ta'eef of eegadhu.

2. Yeroo hunda hirriibni nu fudhachuun dura namni waa'ee isaa yaadnu tokko nii jira.

3. Sammuu koo keessa waa'een kee hedduu, garuu waanan jedhu hin qabu.

4. Si irraanfachuu yaalan jira, garuu hin deebita jedhees sin eega.

5. Jaalalli kee soba, miidhaan isaa garuu dhugaadha.

6. Haalli hammam yoo cime iyyuu namni dhugaan si jaallatu gonkumaa sin dhiisu.

7. Boo'uf imimmaan kitilan qaba, garuu kolfuun filadhe.

8. Maal gooteti? Sammuun koo si qofaa yaada, onneen koo siif qofaa dhahata.

9. Si dhabuu hin sodaadhu nama akka koo si jaalatu dhabda jedheen malee.

10. Hundan siif kenne; Onnee koo fudhattee kophaa na hambiste.


GALATOOMAA 🎁🙏🙏🙏🙏

📢JOIN AND 🔗SHARE
╔════════════

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

☆𝐇𝐚𝐫'𝐢 𝐆𝐮𝐲𝐲𝐚𝐚 𝐘𝐚𝐚𝐝𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐖𝐚𝐫𝐞𝐞𝐠𝐚𝐦𝐚 𝐖𝐚𝐠𝐠𝐚𝐚 46𝐟𝐟𝐚𝐚 𝐀𝐧𝐠𝐚𝐟𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐬𝐨𝐨 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚; 𝐆𝐚𝐚𝐳𝐞𝐱𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐚𝐟𝐢 𝐖𝐚𝐥𝐨𝐨 𝐀𝐛𝐮𝐛𝐚𝐤𝐚𝐫 𝐌𝐮𝐮𝐬𝐚𝐚𝐭𝐢.

-
Dhiigni qaalii inni kaleessa Oromummaa fi Oromoof lolaase sun har'as siidaa sabboonummaa seenaa Oromoo ta'uun onnee dhaloota qubee miliyoonotaa keessaa belbela. Gumbii walaloo, gaazexeessaa, qindeessaafi falmaa mirga namoomaa Oromoo ta'uun beekama.  Artistoota qaqqaalii Oromoo walitti qabuun mataa ta'ee Hawwisoo Afran Qalloo namoota  ijaaran keessaa Abubakar nama duraati. Mataa ta'uun cinatti walaloo mimiidhagoo qopheessuun, miseensota hawwisoo cimsuun, akkasumas, hawwisoo Afran qalloo qindeessuun nama seenaa gaarii qabudha.

Walaloo lubbuu qaban kan yeroon irra darbuu hindandeenye wallistoota Oromoo hedduuf kennuun sirbitoota muraasa har'a fiixee milkaa'ina aartii Oromoo irratti argamaniif riqicha ta'ee jira. Keessattuu sirboota Doktara kabajaa artist Alii Birraan ittiin beekaman kanneen akka Kophaakoo na dhiiftee..Si barbaadaa.....fi kkf. Kana malees, walaloo ajaayibaa yaadannoo Ahimad Taqiif ( Hundee) akka addaatti barreessuun Alii Birraaf kenneera. Aliinis sagaleesaa kiilolee sanaan:-

Yaa Hundee bareedaa...
Yaa Hundee miidhagaa.... jechuun qalbii Oromoo hundaa keessaa akka qillisaa hafutti weellise.

Yoggus Mootummaan Dargii Afran Qalloo dhorkus mul'ataafi abjuu Abubakariin ugguruu hindandeenye. Abubakar dhaabbata Raadiyoo Hararitti miindeffamuun hojii gaazexummaasaa akkaan jaallatu itti fufe.

Ta'us, barri 1969 ALH nama jabaa kanaaf bara dukkanni hamaan hiriba dhuma hinqabne qabatee itti dhufe ture. Miliishonni mootummaa Dargii utuu inni oduu dubbisee ba'aa jiruu karaatti rasaasaan waadanii addunyaa kanarraa dhabamsiisan. Kan nama gaddisiisu reeffi isaa waraabessaan nyaatamee lafeen qofti awwaalamuu isaati. Gatiin kaleessa Oromummaaf Oromoof kaffalame salphaa miti.
Abubakar Muusaatiif bara tokko milkoofnee Siidaa Warqee ijaarraaf!

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

#የሁሉ_መክፈቻ

በአንድ ዘገባ ላይ አንድ አዕራቢ ለኢማም ዐሊይ (ከረመላሁ ወጅሀሁ) የአላህን መልእክተኛ (ሰዐወ) ባሕሪያት ዘርዝሮ እንዲቆጥርላቸው ጠየቃቸው።
ኢማም ዐሊይ(ከወ) እንዲህ አሉት ፦ የዱንያን መጠቃቀሚያዎች አንድ በአንድ ቁጠርልኝ እስቲ?
አዕራቢው፦ የዱንያን መጠቃቀሚያዎች የሚቆጠሩ አይደሉም!
ኢማም ዐሊይ (ከወ) ፦  አላህ (ሱወ)  « የዱንያ መጠቃቀሚያዎች ጥቂት ናቸው።» ብሎን ሲያበቃ የዱንያን መጠቃቀሚያዎች መቁጠር አቃተህ?! ታዲያ አላህ የመልእክተኛውን (ሰዐወ) ባሕርይ ሲገልጽ « አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ።» ብሎ ሲያበቃ እንዴት እኔ ልገልጻቸው እችላለሁ?!

ጾሙ ሰላቱ እርሳቸው ካልተወሱበት ዋጋ የለውም፣ ስብስቦች የሚባረኩት ስማቸው ሲወሳ ነው። እርሳቸውን መውደድ የኢማን ማሟያው ነው። በሰው ልጆች ኹሉ ዐለቃ በሰይዳችን ላይ ሰለዋት እናብዛ። ሰለዋት የኹሉ ነገር መክፈቻው መንገዱ ነው። በዘመን መካከል ለሚፈጠሩብን ችግሮች ኹሉ መውጫ መንገድም ነው። ለጭንቅ ጥበቱ ለልብ መሥፋት መድሐኒቱም ይኸው ሰለዋት ነው።

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا.

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Movie:- Dhadkan
Release Date:- (11-08-2000)
Actors:- Akshay Kumar & Shilpa Shetty
Actors:- Sunil Shetty & Mahima Chaudhary
Music:- Nadeem-Shravan
Produced By:- Venus Movies
Directed By:- Dharmesh Darshan

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ከብርታታችሁ ጀምሩ!

ስንቶቻችሁ የእኔ አይነት የልጅነት ልምምድ እንዳላችሁ ባላውቅም፣ አንድ የማልረሳውን ልምምድ፣ ምናባትም እናንተም የተለማመዳችሁትን ነገር ላስታውሳች፡፡

የተለያዩ የፈተና ውጤቶችን እቤት ይዘን ስንመጣ አብዛኛውን ጊዜ የወላጆቻችንን ትኩረት የሚስበው ዝቅተኛ ውጤት ያገኘንበት የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡ ጥሩ ውጤት ላገኘንበት የትምህርት ዘርፍ ከምናገኘው ምስጋና ወይም አድንቆት ይልቅ አናሳ ውጤት ላገኘንበት ዘርፍ የምናገኘው ወቀሳውና ማስጠንቀቂያው ይበዛል፡፡

ይህ ልምምድ ብርታታችን ላይ ከማተኮርና እሱን ከማሳደግ ይልቅ ደካማ ጎናችን ላይ በማተኮር እንድንታገል ሳናውቀው አእምሮአችንን አሳምኖታል፡፡ ስለሆነም ቀድሞውኑ ያታገለን ነገር ላይ እንደገና ስንታገል፣ ቀለል ያለንንና የሚሳካልንን ችላ እንልና የዚህ አቀራረባችን ተጽእኖው ሁለቱንም ይዟቸው ይወርዳል፡፡

ያታገለን፣ የከበደንና አልሆን ያለን ነገር ላይ የማተኮር ሁኔታ በራሱ ምንም ችግር የለውም ካላችሁና ከሰራላችሁ በዚያው ቀጥሉበት፡፡ ነገር ግን ሁል ጊዜ መጀመር የሚገባንና ተገቢውን ትኩረት ልንሰጠው የሚገባን ብርቱ ጎናችን እንደሆነ ዛሬ ላስታውሳችሁ፡፡ 

ከብርቱ ጎናችሁ መጀመር . . .

1.  በምታገኙት የመጀመሪያ ስኬት የመነሳሳትንና ለከበዳችሁ ነገር ድፍረት የማግኘትን አቋም ይሰጣችኋል፤

2.  በደካማ ጎናችሁ ላይ ሳይሆን በብርቱ ጎናችሁ ላይ የምትገነቡበትን መሰረት ጠንካራ ይጥልላችኋል፤

3.  አብዛኛውን አቅማችሁን በብርታታችሁ ላይ በመገንባት፣ የተረፈውን ደግሞ ያታገላችሁ ላይ በመስራት እያደጋችሁ እንድትሄዱ መንገዱን ይጠርግላችኋል፡፡

ማንኛውንም ነገር ስትጀምሩ ብርቱ በሆናችሁበትና በሚሳካላችሁ ነገር ጀምሩ፡፡

ስሌቱ እንዲህ ነው፡- 80 በመቶ ጥረታችሁን በብርታታችሁ ላይ እና በሚሳካላችሁ ላይ አሳልፉ፤ 20 በመቶውን ጥረታችሁን ደግሞ ያታገላችሁን ነገር ለማዳበር ተጠቀሙበት፡፡

ማሳሰቢያ ለወላጆች፡-

ልጆቻችሁ የሚሳካላቸውን፣ ጥሩ ውጤት የሚያመጡበትንና የሚያጓጓቸውን ነገር ለዩላቸውና እሱን ከማድነቅ ጀምሩ፡፡ እሱን አድርጋችሁ በማበረታታት ካጠገባችኋቸው በኋላ ቀስ በቀስ ደከም ያሉበት ነገር ላይ እንዲሰሩ አደፋፍሯቸው፡፡ ልጆች በዝንባሌና በሚሳካላቸው ነገር ይለያያሉ እንጂ “ጎበዝና ደደብ” በሚል ጎራ አይለያዩም፡፡

የጉብዝና ዘርፋችን ይለያያል እንጂ ሁላችን ጎበዝ ነን!!!

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

https://vm.tiktok.com/ZMYpGDuLu/

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

‘Religion is following the messenger,
Spirituality is following the message.’
💌✨☮️
#loveandrespect #peace

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ኸሊል ጂብራን- የጨረፍታ እይታ
------
አፈንዲ ሙተቂ
------
ሳታስቡት የሚያወዛግባችሁ ሰው ገጥሞአችኋል? አዎን! ይህ ሰው ሳታስቡት ያወዛግባችኋል። ነገር ግን የሚጽፈው ነገር ልብና አዕምሮን የሚያረካ በመሆኑ እርሱን ስታነቡት ውዝግቡን ትረሱትና የእርሱን መዝሙር መዘመር ትጀምራላችሁ።

በዛሬዋ ምሽት ስለዚህ ድንቅ ሰው ጥቂት ነገሮችን ብቻ እንጽፍ ዘንድ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል (እናንተም በጥቂቱ ብቻ ብታነቡት ይሻላችኋል። ወደ እርሱ ባሕር ከገባን መውጣቱ ይከብደናልና)።
-------
ይህ ሰው ኸሊል ጂብራን ነው። ጂብራን ማን ነው? በሰፊው የሚያስጽፍ ርእስ ነው። በአጭሩ ግን እንዲህ እንግለጸው።

=> መካከለኛው ምሥራቅ ከጥንቶቹ አል-ገዛሊ፣ አል-ራዚ እና ባያዚድ በስጠሚ ወዲህ ያፈራው ታላቁ የምሳጤ አባት ነው።

=> መካከለኛው ምስራቅ ከታላላቆቹና ከጥንቶቹ አል-ኪንዲ፣ አል-ፈረቢ እና ኢብን ሩሽድ (Averroes) በኋላ ለዓለም ያበረከተው ታላቁ ፈላስፋ ነው።

=> መካከለኛው ምሥራቅ ከጥንቶቹ ሩሚ፣ ሰነዒ፣ ፊርደውሲ፣ ጃሚ እና አጣር ወዲህ ያስገኘው የልብ ምት ገጣሚ (mystic poet) ነው።

=> መካከለኛው ምሥራቅ ከአል-መተነቢህ እና ኢብን ሀውቃል ወዲህ ያፈራው ታላቁ የስነ-ጽሑፍ ንጉሥና ገጣሚ ነው።
------
"ኸሊል ጂብራን ሳታስቡት ያወዛግባችኋል" ብያለሁ። ለዚህም ቀዳሚ ምሳሌ ሆኖ የሚጠቀሰው ስሙ ራሱ ነው። ስሙን በዐረብኛ ሲጽፍ "ጁብራን ኸሊል ጁብራን" ነው የሚለው። ትክክለኛ ስሙም እንደዚያ ነው። ከሀገሩ ወጥቶ የአሜሪካ ነዋሪ ከሆነ በኋላ ግን አሜሪካዊያን በስሙ ተወዛገቡ። እርሱም ይህንን ተገንዝቦ ኖሮ የመጀመሪያውን "ጁብራን" ከስሙ ውስጥ አወጣው። አሜሪካዊያን ሊያነቡት የሚቸገሩትን የ"ኸ" ድምጽ "Kah" በማለት ጻፈው። ከዚያም የአባቱንና የአያቱን ስም አከታትሎ በመጻፍ Kahlil Gibran (Kahlil Gibran") በማለት ራሱን አስተዋወቀ (የአያቱን ስም ሲጽፍ "ጁ"ን ወደ "ጂ" ቀይሮታል)።

  እንግዲህ የሀገራችን ሰዎች ስራዎቹን የሚያውቁት በአብዛኛው በእንግሊዝኛ ስለሆነ ነው የእንግሊዝኛውን ዓለም ተከትለው "ካህሊል ጂብራን" የሚሉት። የዐረብኛ መጽሐፎቹ ግን እስከ መጨረሻው ድረስ "ጁብራን ኸሊል ጁብራን" በሚለው ስም ነበር የሚወጡት። ይህንን ያየ ሰው በእንግሊዝኛ መጻሕፍቱ ላይ ከሚጻፈው ስሙ ጋር አለመመሳሉ ገርሞት ሊወዘገብ ይችላል።
-----
ኸሊል ጂብራን በሌሎች ብዙ ነገሮችም ያወዛግባል። ለምሳሌ ያህል ሁለቱን ብቻ እንጠቅሳለን።

=> ጂብራን ሲጽፍ ከዐረቡ ዓለም የተገኙ በርካታ ዓሊሞችና ፈቂሆችን ይጠቅሳል። በተለይም ኢማም አል-ገዛሊን በጣም ይወደዋል። ጂብራን ቅዱስ ቁርኣንን እና ሐዲስን በደንብ ያውቃል። በዚህም የተነሳ ብዙ ሰዎች በእምነቱ ላይ ይወዛገባሉ። ቢሆንም ጂብራን ሙስሊም ሳይሆን በሊባኖስ እና በሶሪያ ከሚኖሩት ማሮናይት የካቶሊክ ክርስቲያኖች ነው የተወለደው።

=> ጂብራን የተወለደበት መንደር በአሁኗ ሊባኖስ ውስጥ ነው የሚገኘው። ሆኖም አንዳንዶች ሶሪያዊ ይሉታል። ታዲያ እርሱም ተቃውሞአቸው አያውቅም። ሊባኖስ ለብዙ ክፍለ ዘመናት የሶሪያ አካል ነበረችና።
-----
ውዝግቦቹን ስታልፏቸው ጂብራንን የልብ አድርስ ሆኖ ነው የምታገኙት። ግጥሞቹም ሆኑ በስድ ንባብ የጻፋቸው መጽሐፎቹ ልብን ከማረስረስ አልፈው እውነትን የመናገር ሃይላቸው ከፍተኛ ነው። ለዚህም ነው ላለፉት መቶ ሃያ ዓመታት በፍቅር እየተነበበ ያለው።

ጂብራን ሶስት ዓይነት አጻጻፍ የሚከተል የልብ-ምት (mystic) ገጣሚ እና ጸሐፊ ነው። ሲፈልግ መጽሐፎቹን በግጥም ይጀምርና በግጥም ይጨርሳል። ሲያሻው ግጥምን እንደ አዝማች እያቀነቀነ በየጣልቃው በጣም የሚነሸጡ እና ቀልብን የሚነኩ ታሪኮችን እንደማብራሪያ ያመጣቸዋል። ሲፈልግ ደግሞ በስድ-ንባብ ይጀምርና በስድ ንባብ ይጨርሳል።
------
ኸሊል ጂብራን በኔ ብዕር ሊገለጽ የሚከብድ ግዙፍ ስም፣ ግዙፍ ገጣሚ እና ግዙፍ ጸሐፊ ነው። እኔም ስለእርሱ የሚሰማኝን ከመጫር በቀር ጂብራንን በተሟላ ሁኔታ እገልጸዋለሁ የሚል እሳቤ የለኝም። ምክንያቱም ጂብራን ማለት በመቶ ዓመት አንድ ጊዜ ውልብ ብለው ከሚጠፉት አብሪ ከዋክብት መካከል አንዱ ነው።

በጂብራን ድርሰቶች ውስጥ ገንነው የሚታዩት አራት ህልዮቶች ናቸው። እነርሱም ፍቅር፣ ትህትና፣ ይቅርታ እና ቅንነት ናቸው። የእርሱ ርእዮት በአንድ ላይ ተጠቃልሎ እና ተከሽኖ ሲቀርብ "የሰው ልጆች ሁሉ ቅን ሊሆኑ እና ፍቅርን ሊሰብኩ ነው የተፈጠሩት። እንደዚያ መሆንም ይችላሉ" የሚል ይሆናል። ለዚህም ነበር በፍቅር ሰባኪነቱ የሚታወቀው ነቢዩላህ ዒሳ (ኢየሱስ ክርስቶስ) በጂብራን መጻሕፍት ውስጥ በጣም ገንኖ የሚታየው።
---------
ኸሊል ጂብራን ከጻፋቸው መጻሕፍት መካከል እጅግ ምርጥ የተባሉት ሁለት ናቸው። አንደኛው በዐረብኛ የተጻፈ ሲሆን ሌላኛው በእንግሊዝኛ የተደረሰ ነው። በዐረብኛ ከተጻፉት መጽሐፎቹ መካከል በጣም ተወዳጅና ድንቅ ተብሎ የተጨበጨበለት "አል-አጅኒሃ ሙክተሲራ" ይባላል። ወደ አማርኛ ሲተረጎም "የተሰበሩ ክንፎች" እንደማለት ነው። ይህ መጽሐፍ በ20 ቋንቋዎች ተተርጉሞአል። በየጊዜው Bestseller እየሆነ በኒውዮርክ ታይምስ እና በሎሎች የአሜሪካ ጋዜጦች ይጠቀሳል።
----
ጂብራን በእንግሊዝኛ ከጻፋቸው መጻሕፍት መካከል ደግሞ ምርጥ የተባለው "The Prophet" ይሰኛል። ከጅብራን ስራዎች መካከል ደጋግሜ ያነበብኩት እርሱን ነው። በዓለም ዙሪያ በጣም የሚታወቀው የጂብራን ስራም ይህ "The Prophet" ነው። መጽሐፉ ከ100 በሚበልጡ ቋንቋዎች የተተረጎመ ሲሆን ብዙ ከተሸጡት (Bestsellers) መካከልም ነው። እስቲ በጥቂቱ እንተዋወቀው።

"The Prophet" የተጻፈው በአብዛኛው በግጥም ነው። የመጽሐፉ መግቢያ እና መውጫ ግን በስድ-ንባብ ነው የተጻፈው። ይህ መጽሐፍ የአንድን ልብ-ወለዳዊ ነቢይ ትምህርታዊ ተልዕኮ ነው የሚተርከው።

ነቢዩ "አል-ሙስጠፋ" ይባላል። "አል-ሙስጠፋ" ኦርፋሌስ በምትባል አንዲት የወደብ ከተማ ለ12 ዓመት ይኖራል። ከዚያም ወደ ትውልድ መንደሩ ለመመለስ ፈልጎ መርከብ ይጠብቃል። መርከቧን በመጠበቅ ላይ ሳለ የከተማ ሰዎች አጠገቡ መጥተው ስለተለያዩ ነገሮች ይጠይቁታል። እርሱም ጥያቄዎቻቸውን መመለስ ይጀምራል። እነርሱም የሚሰጣቸውን መልስ በአንክሮ እና በገረሜታ ይሰሙ ጀመር።

ሰዎቹ ስለፍቅር፣ ስለጋብቻ፣ ስለንግድ፣ ስለእርሻ፣ ስለህግ፣ ስለጉዞ፣ ስለመጽሐፍ....ወዘተ ተራ በተራ ይጠይቁታል። አል-ሙስጠፋም እጅግ በተዋበ እንግሊዝኛ እና ልዩ ጥበባዊ ልቅና በሚታይበት ትህትና የተጠየቀውን ሁሉ እየመለሰ ያስተምራቸዋል። አል-ሙስጠፋ እንዲያ ሲያደርግ የአድማጮቹ ልቦና እና አዕምሮ ቀስ በቀስ እየተቀየረ ይሄዳል። በኋላም ሁላቸውም የትህትና እና የፍቅር ተገዥዎች ይሆናሉ።
-----
በወደቡ ወደ አል-ሙስጠፋ መጥተው ጥያቄ ከጠየቁት መካከል አንዷ አል-ሚጥራ ትባላለች። አል-ሚጥራ ነቢዩ ስለፍቅር እንዲነግራት ነበር የጠየችው። ጂብራን የአል-ሚጥራን ጥያቄ እና የአል-ሙስጠፋን መልስ እንዲህ ነበር የጻፈው።

Then said Almitra, "Speak to us of Love."

And he raised his head and looked upon the people, and there fell a stillness upon them.

And with a great voice he said:

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ሁሉም ነገር በጊዜ ይመጣል!
ትግስተኛ ሁን

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Reportedly, #AamirKhan Planning To Make A Strong Comeback With #Ghajini2. 👌

The Actor Is Said To Have Been Discussing The Project With Producer #AlluAravind. 👍

#Ghajini #GeethaArts

#Bollywood #BollywoodNews #TaranAdarsh

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ዉሃ መከልከል ከትላልቅ ወንጀሎች አንዱ እንደሆነ ኢማም አዝ-ዘሀቢ አል-ከባኢር በተሠኘው መጽሐፋቸው ዉስጥ የነቢዩን ሐዲሥ በመጥቀስ አስፍረዋል።
ዉሃ ማጠጣትን የሚያህል ሶደቃ የለም ተብሏልም።

ኢማም ቁርጡቢ ደግሞ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦
"ወንጀሉ የበዛበት ሰው የተጠማችን ማንኛዋንም ነፍስ ዉሃ ያጠጣ። የተጠማን ዉሻ ዉሃ በማጠጣቷ ምክንያት አላህ ያችን መጥፎ ሥራ ላይ ተሰማርተሰ የነበረችዋን ሴት አመሰገነ፣ ምህረትም አደረገላት።"

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

#Section 375

"never fall in love with the law...its a jealous mistress...one day it will disappoint you.

justice is abstract ...law is the fact"

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

⚡BIG BREAKING NEWS!!⚡ #HrithikRoshan's #krrish4 is finally starting next year... #Agneepath fame #KaranMalhotra on board to direct this superhero film while #SiddharthAnand will produce it along with #RakeshRoshan !

MOST LOVED SUPERHERO WILL BE BACK ON BIG SCREEN🔥

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ሰው ሲሄድ የምትሄዱ፤ ሰው ሲቆም የምትቆሙ ደካማ ፍጡር አትሁኑ። ሕይወታችሁን በማንም ላይ፣ ከማንም አንፃር አትመስርቱ። ከአላህ በታች በራሳችሁ ተማመኑ። ራሳችሁን ቻሉ።
ስትወጡ ሁሌም ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለሏህ በሉ። መመካት በአላህ ብቻ በቃ።

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

ለማንበብ 30 ምክንያቶች
ለምን እናነባለን?
1-      ዕውቀትን ለመጨመር እናነባለን፣
2-     ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም እናነባለን፣
3-     ከድብርት ለመገላገል እናነባለን፣
4-     እቤት ቁጭ ብለን ዓለምን ለመዞር እናነባለን፣
5-     ለመዝናናት ብለን እንነባለን፣
6-     የማስታወስ አቅማችን እንዲዳብር እናነባለን፣
7-     ትዝታን ለማምጣት እናነባለን፣
8-     ሥራ ላለመፍታት እናነባለን፣
9-     ከሥራ ፈቶቸ ለመላቀቅ እናነባለን፣
10-    መንፈሳችን እንዲታደስ እናነባለን፣
11-     ለመሳቅ እናነባለን፣
12-    ለመተከዝና ለመቆዘም እናነባለን፣
13-    ከሀሳብ ለማምለጥ እናነባለን፣
14-    በሰው ቦታ ሆነን ራሣችንን ለማየት እናነባለን፣
15-    ተስፋን ለመሰነቅ እናነባለን፣
16-    ባህሪያችንን ለማሻሻል እናነባለን፣
17-    አዲስ ነገር ፍለጋ እናነባለን፣
18-    የሰዉን እይታና አመለካከት ለማሰስ እናነባለን፣
19-    በምናብ ለመዞር እናነባለን፣
20-   የራሳችንን ታሪክ ከሌላ ሰው ለመስማት እናነባለን፣
21-    ከብቸኝነት ለመውጣት እናነባለን፣
22-   ለመነሳሳትና ለመበርታት እናነባለን፣
23-   ስህ,ተታችንን ለማረም እናነባለን፣
24-   ያነበብነዉን ለማካፈል እናነባለን፣
25-   ከእንቶፈንቶ ወሬ ለመራቅ እናነባለን፣
26-   ሌሎች እንዲያነቡ ለመገፋፋት እናነባለን፣
27-   አዳዲስ ሰዎችንና ሀሳቦችን ለማግኘት እናነባለን፣
28-   ያለንበትን ሁኔታ ለመቀየር እናነባለን፣
29-   የቀደመዉንና ያለፈዉን ትውልድ ለማነፃፀር እናነባለን፣
30-   ለመገረም እናነባለን፣
31-    ኢማናችንን ለማሳደግ እናነባለ

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Laammiilee koo chanali koo kanaa akka gudaatuf hundii keessan nabiraa dhaabadha shere walif goodha nutis wal haa gudifnuu Afaan kenyaas haa gudiifnu.

/channel/oroflix79
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wal maale malqabna jaratiin wal gudisaa jirtii 🙏🙏🙏

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Herjai Turkish Drama Season 3 😯#Action ❤️#Romantic

Streaming now 🔥 Season 1 & 2(
Afaan oromo)

📃Story of Herjai
Miran is a mysterious man who appears in the life of Reyyan, a young woman from a wealthy and very powerful family, and she falls in love. But things don't turn out as she expected, as there is a dark motive behind everything.

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Abebe Abeshu 🖤

rewinding to some of the unforgettable songs •••

Burtukaanakoo, Kumkummee, Lakkii qalbeeffadu, Nadhagayi Sin Faarsa, taltalleebishaan haroo

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

The Pursuit of Happyness ከሁሉም የሚደንቀኝ የአባትና የልጅ የፍቅር ታሪክ ነው። ክሪስ ጋርድነር ራሱ ሲናገር እንዲህ ይላል፦

"ያንን የመከራ ግዜ ያሳለፍኩት ለልጄ ባለኝ መሰጠት ነው"

ፊልሙ ላይ የሚሰሩት ተዋናዮቹ እራሳቸው ዊል ስሚዝና ጄደን ስሚዝ የምር አባትና ልጅ መሆናቸው ትወናቸውን ይበልጥ አሳማኝ ያደርገዋል።

በሲኒማ ስክሪን ላይ እንዲህ አይነት የአባትና የልጅ የፍቅር ታሪክ ከLife is Beautiful ወዲህ አላየሁም።

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

በወንድሟ የቀብር ሥርዓት ላይ ለመታደም እያለቀሰች ስታስቸግራቸው ከርቀት ሊያሳይዋት ወስነው ወደ ስፍራው ይዘዋት አቀኑ። አፀደ ገላው መሬት አርፎ አፈር መልበስ ሲጀምር ጮክ ብላ እንዲህ ተናገረች:-
"ጌታዬ ሆይ! ይኸው አሁን በእጅህ ነው። አንተም ከፈራጆች ሁሉ ፍትሐዊና ጥበበኛ ነህ። የአባቴን ውርስ ሠላሳ ዓመታት እንደነፈገኝ አንተም ምሕረትህን ንፈገው"

(አትበዳደሉ)

Читать полностью…

Amin taha አሚን ጣሃ { ተርጓሚ }

Kiyaanuu Reeves

Taatoon Kiyaanuu Reeves jedhama. Taatoo beekamaa Fiilmiiwwan Hooliiwood hedduu irratti hojjatedha. Fiilmii "The Matrix" jedhuun namoonni isa hin beekne yoo jiraatan warreen Fiilmii Hooliiwood hin ilaalle qofa. Egaa taatoon kun dhiyeenya kana Fiilmii isaa haaraa "John Wick 4" jedhuun siiniimaatti ba'eera. Wanti nama ajaa'ibu ammoo Fiilmii kanaaf Doolaara Ameerikaa Miiliyoona 15 tu kaffalameef. Caalatti kan raajii taasisu ammoo Fiilmii kana irratti jechoota 380 qofa dubbata. Kana jechuunis jecha tokkotti Doolaara 39,473 tu kaffalameef. 😳 OMG

Читать полностью…
Subscribe to a channel