"Yoo jiraattan haalaan an irra jiru irratti na waliin jiraattan, yoo deemuu feetan immoo ni deemtan, isin waliin hin uumamne isin na dhiistanii deemtaniifiis jiruu hin dhaabbattu, wal kadhachuufii wal sossobaa ooluun nuuf haa gahu. Jireenyaan ifiif (Ofiif) jiraachaa hin jirre isiniif hin mijjeessu"
Jaiin (Jedhiin ) mee takka !
aminovicho3/video/7295870944663342342?_r=1&u_code=dll7c7hdjbi97l&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dh9ii6lalbfkd1&share_item_id=7295870944663342342&source=h5_m&timestamp=1706130690&user_id=7033001030682117126&sec_user_id=MS4wLjABAAAA_8s6MydZp7ZetxIqiio2N_IM6LOXmmyl9D2qot9Sse4AtzNNhWJj1XHgLi33DmCS&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7326206161799218949&share_link_id=cc500bfb-71b4-40ae-8c87-5820bbec71e7&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&enable_checksum=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@aminovicho3/video/7295870944663342342?_r=1&u_code=dll7c7hdjbi97l&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dh9ii6lalbfkd1&share_item_id=7295870944663342342&source=h5_m&timestamp=1706130690&user_id=7033001030682117126&sec_user_id=MS4wLjABAAAA_8s6MydZp7ZetxIqiio2N_IM6LOXmmyl9D2qot9Sse4AtzNNhWJj1XHgLi33DmCS&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7326206161799218949&share_link_id=cc500bfb-71b4-40ae-8c87-5820bbec71e7&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&enable_checksum=1
Читать полностью…#Updates: Komii "dhaabbatni #Ethiotelecom Maamiltoota Afaan Oromoo dabalatee Afaanota biroo akka Tigrigna, Af-somali akka tajaajiloota 994, 127 fikkf akka hin arganne gochuun, akkasumas ijoollee tajaajila Afaanota kanaan kennaa turan dirqamaan Afaan Amaaraatiin hojjatan taasifamuun karoora icciitiin dhaabbatichi tajaajiloota afaanota biroo laaffisee afaan qeenxee(Afaan Amaaraa) jabeessuuf adeemaa jiruu fi hacuuccaa sanyummaa dhaabbaticha keessatti hidda godhate daraan kan cimsu tahuu bira darbee, balbala seensa dhaabbatichaa kan ture(994) duraan Afaanota garagaraatiin lammiileen biyyattii akka qacaraman godhaa ture amma afaan qeenxee(Afaan Amaaraa) qofatti deebisuudhaan namoota afaan hin beeknetti balbala cufuuf kan yaadame waan taheef #aggaammii kana balaaleffachuu qabna...." jechuudhaan torbaan darbe irraa keessaa fi alaa dhiyaachaa ture irratti #Hooggansa dhaabbatichaa dhimmichi kallattiin ilaallata jenne wajjiin marii taasifneerra. #Komii jirus ifaatti hubachiisuuf yaalleerra.
Bulchiinsi dhaabbatichaa komii kana bu'uura godhachuudhaan murtee kana keessa deebinee ilaalla jedheera. Murteen bulchiinsaa maal akka tahe hordofnee #tarkaanfiin itti-aanu maal akka tahu walumaan mari'annee murteessina.
Gabaabumatti, #SafaricomEthiopia ummanni keenya kan lagateef fayyadamummaa dhaabbaticharraa argachuu qabu waan eegamuu dhabeef, #Ethiotelecom illee kabaja ummata keenyatti bu'a taanaan hawaasni baldhaan mirgasaa ni kabachiifata. Ammatti faayidaa aaddaa gaafanne miti, Mirga Afaan keenyaan tajaajilamuudha kan gaafachaa jirru, yoo didan waan itti aanu walumaan mari'anna.
Namootni keessaafi alaa ragaalee qabatamaa qindeessaa jirtan jabaadhaa, wanti dubbachuu dhiiseef murtee isaan irra gahan hamma dhageenyuuf obsuu waan qabnuuf obsaa.
Jechoota HARARGEE keessatti dubbataman!
==================
◇ Xulluph ~~ utaaluu, tasa utaaluu
◇ Xuluq ~~ ~fixuu
◇ Manyaq ~~ jajallachuu
◇ Huxuph ~~ callisuu
◇ Qacam ~~~qabuu
◇ Haf ~butuu, tasa nama harkaa butuu
◇ kudhuph ~~utaaluu
◇ Kidhiph ~~~irraan utaaluu
◇ Xarraq ~~~~baqaqsuu
◇ Haffaq ~~~~fottoqsuu
◇ Kombol ~~~ jiguu
◇ Riq ~~itti bu'uu
◇ Mulluq/Murruq~~fixuu
◇ Diph ~~lafaan dha'uu, dha'uu
◇ Dhuffuq ~~~~humnaan diruu, (waraanuu), baayyisanii fudhachuu ykn kennuu
◇ Bashaq ~~~~ cabsuu
◇ Shishim ~~~~dhaamsuu
◇ Cunqur ~muguu
▪︎ Qurxum ~ ~~~~ muruu
▪︎ Fallaq ~~ banuu (dhoosuu)
▪︎ Fux ~~ muddamaan ba'uu, tasa argamuu
▪︎ Baxxaq ~~ kufanii lafa ga'uu (hudduun)
▪︎ Halaw ~~ tasa seenuu/ba'uu
▪︎ Billic ~~ Ibsanii dhaamsuu
▪︎ Liph ~~ tasa dhaamsuu (Ibsaa ykn Ifaaf)
▪︎ Qasham ~~ cabsuu (mukaaf)
▪︎ Hi'ii ~ ~ diduu
▪︎ Xaph ~~ fixuu (nyaata/hojii)
▪︎ Gardam ~~ jirtuu (dheedhii) nyaachuu
▪︎ Khalaw ~~ gaggabuu
▪︎ Bushuq ~~ boo'uu, imimmaan ija guutuu
▪︎ Bashaq ~~ caphuu
▪︎ Shaf ~~ Muruu
▪︎ Kishif (Shikif) ~~ boqochuu
▪︎ Xuph ~~ Guutuu (Afaan gubbatti guutuu)
▪︎ Bat ~~ Dha'icha xiqqoo (Rukuttaa xiqqoo)
▪︎ wax ~~ halangeen dha'uu
▪︎ Funnuq ~~ loluu (finciluu)
▪︎ Fash ~~ Facaasuu (Bishaan, Midhaan, biyyee)
▪︎ Qaxaph ~~ Yaadachuu
▪︎ Kataf ~~ tasa namatti (walitti) dhufuu
▪︎ Taraf ~~ hatattamaan lafaa ka'uu
▪︎ Baxalaq ~~ kuffisanii lafaan ga'uu
▪︎ Cabalaq ~~ Guutuu ykn guutamee argamuu ( Haroo ykn bishaan, Nama)
▪︎ Shalab ~~ Laaffisanii hidhuu
▪︎ Bukh ~~ Aara (dhukkee)
▪︎ Jambar ~~ Dabooluu, of gatuu
▪︎ Qarraf ~~ Hooquu
▪︎ Cillim ~~ Dukkanaa'uu
▪︎ Baccaq ~~ Laaqqachuu
▪︎ Laqac (Conqol) ~~ qaamni lallaaffachuu (hirribaan, dhukkubaan)
● Shifshif ~~ Titiifuu (roobaaf)
● Lakham ~~ Boonaa adeemuu ( Kooruu)
● Ququm ~~ akaawwii nyaachuu, nyaatanii fixuu
● Shir ~~ naanneessuu
● Wir ~~ Sochoosuu
👉 Qalawu ~~ rukutuu (meeshaadhaaf)
👉 Qax ~~ jiilchuu, tasa dhaabbachuu, dhaabuu
● Khar ~~ hirriiba keessa sagalee dhageessisuu
● Cir ~~ daa'imni haalaam boo'uu, dukkana hammaataa,
amintaha1197" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@amintaha1197
Youtube kenyaa subscribe godhaa
፩ .
[ ከ Sufi ስንኞች የ ኹስሮን ( Amir khusrow AD 1253–1325 ) “I am a Believer of Love” ]
መቁጠሪያ ባልሻ
ባይሰምር ጸሎቴ ፤
ምቱ ይቆጠራል
መላ ውስጥ አንጀቴ ፤
ሌላ እምነት የለኝም
ፍቅር ነው እምነቴ ።
አንተ ማይም ሓኪም
ተወኝ ለእጣዬ !
ወፈፌ ስራህን ሌላ ቦታ እደል !
ያፍቃሪ ከኒናው የፍቅሩ ፊት አይደል ? !
ውሃ የሚያዘንበው
አይመስለኝ ደመና ፤
ደም ነው የማነባው
ዘንድሮም እንዳምና ።
ብታጪ ሽልማት ወደ ፊት ተዋህደሽ
ልቤ ደስ ይብልሽ !
ገደ ቢስ አትባይ - ውበት ከገደለሽ ።
እውነት ነው ይላሉ ..
ይሉኛል ኹስሮ* ይሰግዳል ለጣዖት
ፍጹም ግን አልሄድም ከመንጋ ጋር ብሞት ።
__
* Amir
🎨 Safia Latif - oil painting of this Qur’anic verse: “Hold fast all together to the rope of Allah…” (3:103)
የቻይና መስጊድ ኪነ -ጽሑፍ ( Calligraphy) ላይ የተነሳስቶቱን ስፍራ የሚይዙ ሦስት የሃሳብ መገለጫዎች አሉ ፤ li 禮, dao 道, and zhen 眞—propriety, way, and real ።
እነኚህ በቻይናዎቹ ሶፊዎች የተተረጎሙቱ በተቀረው ዓለም :- Shariah (sharīʻa), Tariqah (ṭarīqa), እና Haqiqah (ḥaqīqa) በማለት የምናውቃቸው ናቸው ፤ ማለት በቅደም ተከተል የተደነገገው ህግ ፣ ወደ ፈጣሪ የሚደረግ ጉዞ እና ሐቁን (ሐቂቃውን) አምላክ ለመግለጽ የቆሙ ናቸው ።
-
Sachiko Murata
[ 📸 Jarkent Mosque (Жаркент мешіті) ]
gulaaluu Ugur Gunes akka Selahaddin Eyyubi, Salah ad-Din Yusuf bin Ayyuub bin Shadi jedhamuunis kan beekamu, akka Muslima Kurd-Turkish kan sirna Ayubid hundeessee fi bulchaa jalqabaa Masrii fi Sooriyaa ta'ee TV series dhufu keessatti agarsiifama. Dilin Doger akka Süreyya Khatun, haadha warraa Selahaddin, lafa Muslimaa ittisuu fi sirna mootummaa Ayyubid hundeessuuf gahee olaanaa taphatti, TV series keessatti. [12] . Mehmet Ali Nuroglu akka Nur ad-Din Zengi, bulchaa fi ajajaa waraanaa Musliimaa beekamaa Turkii ta'ee, bara Crusader sirna Zengid akka hoogganu TV series keessatti ni agarsiifama. Inniifi Salaadiin walitti dhiyeenyaan kan wal hin qabanne ta'us, sirna mootummaa Zengid jalatti ajajaa ta'uun kan tajaajilan ta'ee kan mul'atu ta'a. Nuur ad-Din kutaalee Iraaq, Sooriyaa fi Masrii akka bulchaa jirutti kan agarsiifamu yoo ta’u, maqaa Amiira Aleppoo fi Damaasqoo qaba. Seda Yıldız akka Ayyub ibn Shadi, loltuu fi nama siyaasaa Kurd Dvin irraa dhufee fi abbaa Selahaddin Eyyubi. Tajaajila Imad al-Din Zengi keessa kan ture yoo ta'u, boodarra bulchiinsa ilma isaa Nur al-Din jalatti bulchaa Damaasqoo ta'ee hafe. Kabaja guddaa waan qabuuf qondaaltota Nur al-Din bakka inni jirutti taa'ee akka turu kan hayyamame isa qofa ture. TBA akka Ali bin Sufyan hiriyyaa Selahaddin fi hogganaa basaasaa isaa ture. Hiriyyoota Selahaddiin Eyyubiin amanamanii fi dhihoo ta’an keessaa tokko ture.
Yeroo dhihootti hikka Amarifatin oroflix movie gallery irraa 👉 torgami chakra
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በቅርብ ቀን በአማርኛ ትርጉም ከኦሮፍሊክስ ፊልም ጋለሪ...ተርጓሚ ቻክራ
🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭
Boru baay'ee qaba jettee har'a kee hin gubinaa.
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
ብዙ ነገ አለኝ ብለህ ዛሬህን አታባክን።
ይሄ ጦርነት አልያም ግጭት አይደለም። ይሄ ነገ በመሞት እና ዛሬ በመሞት መካከል ምርጫ የቀረበለት አንድ ታጋች የሚያደርገው በክብር ዛሬ የመሞት ትግል ነው። ውሀ ውስጥ የሚሰጥም ሰው እስትንፋሱ እስኪቆም ድርሰ የሚያደርገው የአየር ፍለጋ ተጋድሎ ነው። ጥቁር አሜሪካዊው የሰርዐታዊ ግፍ ሰለባ ጆርጅ ፍሎይድ እንዳሰማው "I can't breath" የሚል ተደጋጋሚ የሲቃ ድምፅ ነው።
ይሄ መውጫ መግቢያው ተከብቦ የሰው ልጅን ከምድረ ገፅ ሊያጠፋ የሚችሉ ረሀብ፣ አፈና፣ ምድር ላይ ያለ የጦር መሳሪያ እና እጅግ አደገኛ ኬሜካሎች ለአመታት ያለማቋረጥ ዘንቦበት ሊጠፋ ያልቻለና ወኔው ያልተሰበረ ህዝብ ህያውነት ምልክት ነው።
ይሄ የምዕራቡ አለም በተለያየ ዘመን የገነባው አረመኔያዊ ሰርዐትን የግፍ ጥግ ማሳያ ህያው ሙዝየም ነው። ይሄ የፍትህና የበደል፣ የኑፋቄና የእውነት ትግል ነው።
ለዛም ነው በያንዳንዱ የፀረ ኢምፔሪያሊዝም ትግልና ታጋይ ደም ስር ውስጥ "Palestine' የሚለው ቃል የሚዘዋወረው። ከዝነኞቹ የትግል ዝማሬዎች ጣሊያንኛው "ቤላ ቻው" እስከ ስፖኒሹ " Palestina libre" የተበዳይ አጋሮች ያዜሙለት፣ የአፖርታይድን ህመም የሚያውቁት ደቡብ አፍሪካውያን "አሌ ፖለስቲን" እያሉ የሚቀኙለት፣ ከሴልቲክ ፖርክ እስከ ማራካና ስታዲየሞች በደማቅ ጨዋታዎች መሀል የማይረሳ፣ ከቬትናም ጫካዎች እሰከ ኩባ ተራራዎች፣ ከቼ እሰከ ማንዴላ፣ ከፉላን ዴቪ እስከ ካስትሮ፣ ከኬይኒ ዌስት እሰከ ሰሊና ጎሜዝ፣ ከኢማ ዋትሰን እሰከ ማርክ ሩፋሎ በልብም በአንደበትም የተደገፈ፤ የፀረ ኢምፔሪያሊዝም ትግል ሰንደቅ፣ የፅናት አርማ፣ የማይነጥፍ ተሰፋ ተምሳሌት ነው።
ይህ ከሲሲሊ እሰከ ሮይ ዲ ጃኔሮ የጎዳና ላይ ስዕሎች ጭብጥ፣ ከሀቫና ላውንጅ እስከ ተክሲም አደባባይ ከጊታር የሚወጣ ዜማ፣ ከሄርሞን ተራራ እሰከ አቀባ ሰርጥ በፈሰሰ እንባ የተሳለ የበደል ምሰል ነው።
በደቡብ አሜሪካ በነበረው ፀረ ኢምፔሪያሊዝም ትግል ገናና ከነበሩ ማታገያ ዝማሬዎች አንዱ የሆነው "ጓሂራ ጓንታናሜራ" ላይ "እንደ ከሀዲ ጨለማ ውስጥ ከመሞት፣ ፀሀይ ላይ ታግዬ ልሙት" የሚለው ሰንኝ የሚገልፀው በዝምታ ከመሞት እየታገሉ ለመሞት የሚደረግ ትግል ነው።
Palestina libre!
Konkolaachisaan taaksii Chaayinaa! "Daldala kee irratti xiyyeeffadhu!" Namni tokko asoosama gabaabaa kana yeroo himu dhaga'eera: Dubartiin Ingilizii qullaa taaksii nama Chaayinaa tokkoon oofu jajjabeessiti. Konkolaachisaan taaksii Chaayinaa kun irra deddeebi'ee oliif gadi yeroo ishee ilaalu, dubartiin Ingilizii kun yaada inni kenneen yaaddoo keessa galtee, "Maal! Dubartii qullaa argitee beektaa?" jetteen. Chaayinoonnis "gubbaa hanga jalaatti si arge qullaa waan taateef osoo hin taane, bakka ati maallaqa naaf kaffaltu itti kaa'atte waanan dhabeef" jedhanii deebisaniif. Seenaa irraa barumsa, akka konkolaachisaa taaksii Chaayinaa ta'i. Xiyyeeffannoo kee wantoota si hawwataniifi yaada kee si jeeqan irraa fageessitee hojii kee isa guddaa fi daldala kee irratti xiyyeeffadhu.
Читать полностью…እድሉን ማንም ስላልሰጠኝ አመሠግናለሁ!
እና ስለሐውልት ያለኝ ሐሳብ ምንድነው? ሁልጊዜ ሐውልት ያለፈ ታሪካችንን ብቻ መተረክ መዘከር አለበት እንዴ? ለምን አልፎ አልፎ ከታሪካችን ጎን ለጎን የወደፊቱን የሚያሳይ ሐውልት አናቆምም? ራዕይ ሐውልት አይሆንም ያለው ማነው? ለምሳሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃ ላይ ስለምታርፈው ኢትዮጵያዊት ሴት ጠፈርተኛ ሜክሲኮ ላይ ሀውልት ቢቆምላት? ለመጀመሪያ ጊዜ በምርጫ አሸንፎ ስልጣን ለሚይዘው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ሐውልት ቢቆም? የአለም ዋንጫን ለሚያነሳው ብሔራዊ ቡድን ሐውልት ቢቆም... እ?
aminovicho3/video/7329971814422088966?_r=1&u_code=dll7c7hdjbi97l&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dh9ii6lalbfkd1&share_item_id=7329971814422088966&source=h5_m&timestamp=1706642091&user_id=7033001030682117126&sec_user_id=MS4wLjABAAAA_8s6MydZp7ZetxIqiio2N_IM6LOXmmyl9D2qot9Sse4AtzNNhWJj1XHgLi33DmCS&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7329930626739570437&share_link_id=d4ac9c87-5b3c-4dc7-82f2-a03101c839ad&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2863&enable_checksum=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@aminovicho3/video/7329971814422088966?_r=1&u_code=dll7c7hdjbi97l&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dh9ii6lalbfkd1&share_item_id=7329971814422088966&source=h5_m&timestamp=1706642091&user_id=7033001030682117126&sec_user_id=MS4wLjABAAAA_8s6MydZp7ZetxIqiio2N_IM6LOXmmyl9D2qot9Sse4AtzNNhWJj1XHgLi33DmCS&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7329930626739570437&share_link_id=d4ac9c87-5b3c-4dc7-82f2-a03101c839ad&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2863&enable_checksum=1
Читать полностью…"Namni kamiyyuu jireenya isaa keessatti milkaa'ina gonfachuudhaaf haaldureen jalqabaa, humnaafi qalbii isaa sassaabbatee walitti fufinsaan dhimma ijoo harkaa qabu irratti xiyyeeffachuudha." Toomaas Edisan
Читать полностью…To the actor who made every scene a carefully packed ‘lunchbox’ of emotions and perfection.❤️
🎬: The Lunchbox
#IrrfanKhan
የአንድ ተቋም ችግር ለምን እንደማይፈታ!
ለመሪዎች . . .
በቤተሰብ፣ በንግድ፣ በመንግስት መስሪያ ቤት፣ በሕዝብ አስተዳደርም ሆነ በማንኛውም ተቋም ባለ አመራር ውስጥ በሚገባ ከታሰበበት፣ አካላቱን ሁሉ ያሳተፈ ውይይት ከተደረገበትና ትክክለኛውን ስልት የተከተለ እርምጃ ከተወሰደበት የማይፈታ ችግር አይኖርም፡፡ ይህንን የመፍትሄ ሂደት ደግሞ ማስጀመር፣ ማራመድና ጥጉ ድረስ ተከታትሎ መውሰድ የሚገባው ብቸኛና ዋነኛው ሃላፊ መሪው ነው፡፡
ከላይ የተጠቀሰውን እውነታ ተግባራዊ ማድረግ የማይቻልበት ተቋም ካለ . . .
1. ምናልባት ተቋሙ የቆመለት አላማ ተሳካም አልተሳካም ምንም ግድ የሚለውና የባለቤትነት ስሜት የሚሰማው አካል የለውም፣
2. ምናልባት መሪው የአመራር ክህሎት ወይም ዲሲፕሊን ችግር ይኖርበታል፣
3. ምናልባት መሪው በነጻነት እንዳይመራ በቁጥጥር ስር ያዋሉት ሰራተኞች ወይም የበላይ አካሎች አሉ፣
4. ምናባት የተዛባው ሂደት ለመሪው የግል አጀንዳና ጥቅም ስለሚመቸው ባላየ እያለፈው ነው፡፡
መሪዎች!!! እባካችሁ ወይ በትክክል ምሩ ወይም አንደኛውን በትክክል ለሚመራው ሰው ልቀቁና ተመሩ!!!
ሀረር (ክፍል አንድ)
አፈንዲ ሙተቂ
-----
ውቢቷ ከተማን በጨረፍታ ልናያት ነው፡፡ በሃሳባችን ወደ ምስራቅ እንጓዝ፡፡ .
* * *
ይህች ውብ ከተማ “ጌይ”፣ “አደሪ”፣ “አደሬ” እና ሀረር የተሰኙ አራት ስሞች አሏት፡፡ እነዚህ ስሞች በሙሉ እስከ አሁን ድረስ ህያው ናቸው፡፡ በዚህ ረገድ ሀረርን የሚቀናቀናት ሌላ ከተማ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አይመስለኝም፡፡
በሌላ በኩልም አራቱ ስሞች ከግለሰቦች ወይም ከገዢዎች የተገኙ አለመሆናቸውን ልብ በሉ፡፡ ሀረር ሁሉንም ስሞች ያገኘችው ከህዝብ ነው፡፡ ስሞቹ ለረጅም ዘመናት በአገልግሎት ላይ ያሉ መሆናቸው ደግሞ ሶስተኛው አብይ እውነታ ነው። ከተማዋን በነዚህ ስሞች የሚጠሯት የተለያዩ ማህበረሰቦች መሆናቸውም በአራተኛነት የሚወሳ ሀቅ ነው፡፡ እንግዲህ ሁሉንም እንዳመጣጡ እናወጋለን።
===ከተማዋ- በአራቱ ማህበረሰቦች====
ሀረር የታሪካዊቷ ከተማ ዋነኛ ስም ነው። የኦፊሴል መጠሪያዋም ሀረር ነው። የታሪክ ድርሳናትን ስታገላብጡ ግን ስያሜው በአዋሽና በዜይላ መካከል ላለው ጂኦግራፊያዊ ክልል በሙሉ የወል መጠሪያ ሆኖ ያገለግል እንደነበር ትረዳላችሁ። አሁንም ቢሆን ከአዋሽና ከዋቢ ሸበሌ ወንዞች በስተምስራቅ በኩል ያለው ክልል በጥቅሉ ሀረር እየተባለ ነው የሚጠራው፡፡
* * *
ከተማዋን “ጌይ” እያሉ የሚጠሯት ሀረሪዎች ናቸው። እናንተም የሀረሪ ቋንቋን መናገር ስትጀምሩ ከተማዋን “ጌይ” እያሉ መጥራቱንም እያደር ትለምዱታላችሁ። በጽሁፍ ጊዜ ግን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል (በእንግሊዝኛ ስትጽፉ ማለቴ ነው)፡፡ በዚህን ጊዜ በርካታ ምሁራን እንደሚጽፉት “Gey” ብላችሁ መፃፉን አትዘንጉት፡፡
ሀረሪዎች ከተማዋን “ጌይ” ይሏታል -ከላይ እንደገለጽኩት፡፡ ከተማዋን በሙሉ ስሟ ለመጥራት ሲፈልጉ ደግሞ “ሀረር ጌይ” ይላሉ። ይህ ሁኔታ በንግግር ወቅት ብዙም አያጋጥምም። ሆኖም በሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የግቢ በር ቅስት ላይ ሀረር ጌይ በትልቁ ተጽፎ ይታያል። ለመሆኑ ከተማዋን “ጌይ” እያሉ መጥራቱ እንዴት ተጀመረ? ይህንን ቆየት ብዬ አወጋችኋለሁ፡፡ አሁን ሌሎቹን ስሞች በግርድፉ ላስተዋውቃችሁ፡፡
* * *
“አደሪ” ሶማሊዎች ከተማዋን የሚጠሩበት ስም ነው። በአሁኑ ዘመን ይህንን ስም የምትሰሙት ከአዛውንቶችና ከጎልማሶች አንደበት ነው፡፡ ወጣቱ የሶማሊ ተወላጅ ግን ሀረር ከሚለው ስም በስተቀር “አደሪ”ን የሚያውቀው አልመሰለኝም፡፡
የሀረርጌ ኦሮሞ ደግሞ “አደሬ” በሚለው ስም ነው ከተማዋን የሚጠራት:: የሀረርጌ ኦሮሞ ከተማዋን በሙሉ ስሟ ሲጠራት ግን “አደሬ ቢዮ” ይላታል። የኦሮሞ ሽማግሌዎች ሁለቱ ቃላት (“አደሬ” እና “ቢዮ”) ኋላና ፊት ተደርገው ቦታ እንደተለዋወጡ ይናገራሉ። ትክክለኛው አጠራርም “ቢዮ አደሬ” ሊሆን በተገባ ነበር -እንደ ሽማግሌዎቹ እይታ። ታዲያ በዚህ ዘመን “ቢዮ አደሬ”ም እጥር ብሎ “አደሬ” ብቻ ሆኗል። አብዛኛው ህዝብም ይህንን አጠራር ነው የሚያውቀው፡፡
====“ጌይ” እና “ቢዮ”=====
ለመሆኑ ከላይ የጠቀስኳቸው “ጌይ” እና “ቢዮ አደሬ” የተሰኙት ጥንታዊ ስሞች ከወዴት ተገኙ? በዚህ ዙሪያ ባደረግኩት ፍተሻ የደረስኩበት ውጤት የሚከተለውን ይመስላል፡፡
በሀረሪ ቋንቋ “ጌይ” ሲባል “መንደር” ወይም “ከተማ” ለማለት ነው። ስያሜው ለከተማዋ መጠሪያነት የዋለበትን ሂደት የሀረሪ ሽማግሌዎች ሲያብራሩ በትውፊት የሚነገረውን አንድ ኩነት ይጠቅሱልናል፡፡ በዚህ ታሪክ መሰረት በጥንቱ ዘመን የአሁኗ ሀረር ጌይ ባለችበት አካባቢ በርካታ ህዝብ የሚኖርባቸውና “ጌይ” እየተባሉ የሚጠሩ ሰባት መንደሮች ነበሩ፡፡ እነርሱም “ሐሰን ጌይ”፣ “ኢስኻንቲ ጌይ”፣ “ቲኹን ጌይ”፣ “ሳምቲ ጌይ”፣ “ሐረዌ ጌይ” ፣ “ሩሑቅ ጌይ” እና “ፈረቃ ጌይ” ናቸው። እነዚህ መንደሮች ናቸው የአሁኗን ሀረር ጌይ የመሰረቱት፡፡ በሰባት መንደሮች ህብረት የተመሰረተችውን ሀረር ጌይ በአጭሩ “ጌይ” እያሉ መጥራቱ የተጀመረው ከረጅም ዘመናት በኋላ ነው። ሽማግሌዎቹ ይህንን ሲያስረዱ እንዲህ ይላሉ።
“ሰባቱ ጌይ ለመኖሪያነት እኩል ተመራጭነት አልነበራቸውም። ስድስቱ መንደሮች የየራሳቸው ችግር ነበራቸው። አንዳንዱ “ጌይ” በንዳድ ይታመሳል። አንዳንዱ ደግሞ በውሃ እጥረት ይሰቃያል። አንዳንዱም ለምነቱ በተሟጠጠ አካባቢ ነበር የከተመው። “ቲኹን ጌይ” የተባለችው ከተማ ግን ለሰዎች ኑሮ የሚስማማ አየርና የዘሩትን የማይነፍግ አፈር ነበራት። ከተውሳክና ከንዳድም የነጻች ነበረች። እናም በሌሎቹ ከተሞች የሚኖረው ህዝብ ችግርና መከራ ቢጠናበት ቀስ በቀስ ከተሞቹን እየለቀቀ ወደዚህችኛዋ ከተማ ተሰባሰበ።
በሂደት ደግሞ ከተማዋ “የሰባቱ ጌይ” የወል ስም በሆነው ሀረር ጌይ መጠራት ጀመረች። በአካባቢው ሌላ “ጌይ” የሚባል ከተማ አለመኖሩ ደግሞ ሀረር ጌይን ወደ “ጌይ” በማሳጠር ከተማዋን የሚጠሩበትን ልማድ አስከተለ።” ታዲያ ይህ ክስተት መቼ የተፈጠረ ይመስላችኋል? ለዚህ ጥያቄ ቁርጥ ያለ ምላሽ አላገኘሁም። ሆኖም “ጌይ” የሚለው አጠራር ሰር ሪቻርድ በርተን ወደ ሀረር በመጣበት ዘመንም የሚታወቅ በመሆኑ የቅርብ ጊዜ ክስተት ተደርጎ እንዳይታይ ያሻል፡፡
እንግዲህ ሀረሪዎች በቋንቋቸው ሲነጋገሩ ከተማቸውን “ጌይ” በማለት እንደሚጠሯት በነገርኳችሁ መሰረት አንድ ሰው “ጌይ እሄዳለው” ቢል “ወደ ከተማ እሄዳለሁ” ማለቱ ሳይሆን “ወደ ሀረር እሄዳለሁ” እያለ እንደሆነ ልብ በሉ። “ጌይ ወልዲ ኢንታ?” ካለም “የሀረር ልጅ ነው?” ማለቱ ነው።
* * ***
“ቢዮ አደሬ” የከተማዋ የአሮምኛ ስም ነው ብያለሁ አይደል? ይህኛውም አጠራር የመነጨበትን ሁኔታ ለማወቅ ሽማግሌዎችን አነጋግሬአለሁ፡፡ ከነርሱ ባገኘሁት መረጃ እንደተረዳሁት “አደሬ” ሰፋ ላለ ትንተና የሚጋብዝ በመሆኑ “እርሱን” ለሚቀጥለው ወግ አስተላልፈን “ቢዮ” በሚለው ቃል ብቻ ብናተኩር ይሻላል፡፡
ሽማግሌዎች እንደሚናገሩት ከሆነ “ቢዮ” በጥንቱ ዘመን “ከተማ” ወይም “መንደር” ማለት ነው፡፡ በዚሁ መሰረት “ቢዮ አደሬ” ሲባል የ“አደሬ ከተማ” ለማለት ነው፡፡ እነዚህ ሽማግሌዎች ማስረጃቸውን ሲያስፋፉት ከሀረር ጋር በጥንታዊነታቸው የሚታወቁት ሌሎች ከተማ ቀመስ መንደሮችም “ቢዮ” ይባሉ እንደነበር ይናገራሉ፡፡ እንደምሳሌም ከጥንት እስከ አሁን ድረስ በትውፊት ስሞቻቸው የሚጠሩትን “ቢዮ ኸራባ”፣ “ቢዮ ሀረላ”፣ “ቢዮ አዋሌ” የመሳሰሉ ከተሞችንና መንደሮችን ይጠቅሳሉ፡፡
--------
የትረካ ምንጭ
አፈንዲ ሙተቂ: “ሀረር ጌይ- የአስገራሚዋ ከተማ የኢትኖግራፊ ወጎች”: 2004፡ ገጽ 23-49
ምናልባት ከአስር/አስራምስት ዓመት በፊት በየሰው ቤቱ ቴሌቭዥን ከተገኘ ያስኮራ ነበር😄፥ በዚህ ጊዜ ግን ቴሌቭዥን እንደሌለው ሰው እድለኛ፥ ቢኮራ የሚያምርበት ሰው የለም። 🤝
ምን ቀረበት - ሸቀጤ-ማህበረሰብ (Consumer Socitety) ለመስራት ተግተን እንሰራለን ከሚል ኹሉን አግበስባሽ ክራውድድ ሶሳይቲ ፈጣሪ ማስታወቂያ ውጪ ።
ፍርሃት የገዛው ትውልድ!
ይህ ትውልድ ፍርሃት የገዛው ትውልድ ነው፡፡ ፍርሃት የገዛው ትውልድ በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ፍርሃት ያገኘዋል፡፡
ሰዎች አይወዱኝም ብሎ ይፈራል፤ የሚወደው ሰው ሲያገኝ ደግሞ የወደደው ሰው መልሶ እንዳይጠላው ይፈራል፡፡
ተቀባይነት አጣለሁ ብሎ ይፈራል፤ ተቀባይነት የሚሰጠው ሰው ሲያገኝ ደግሞ መልሶ እንዳይገፋው ይፈራል፡፡
ከሰው ጋር መሆን ይፈራል፤ ከሰው ሸሽቶ ብቻውንም ቢሆንም ይፈራል፡፡
የቀረበው ሰው እንዳይጎዳው ይፈራል፤ ሰውየው ከጎዳው ደግሞ እንደገና ላለመጎዳት ሲል ከዚያ ሰው መለየትን ሲያስብ ሰውየውን እጎዳዋለሁ ብሎ ደግሞ ይፈራል፡፡
ሳላገባ ብቻዬን ልቀር ነው ብሎ ይፈራል፤ ካገባሁ ግን እጎዳለሁ ብሎ ስለሚያስብ ማግባትን ይፈራል፡፡
ስለሚፈራ እንቅልፍ አይወስደውም፤ እንቅልፍ ስላልወሰደው ደግሞ ይፈራል፡፡
እንዳይነግድ ክስረትን ይፈራል፤ እንዲሁ ቁጭ እንዳይል ድህነትን ይፈራል፡፡
ደፍሮ ከወጣ አደጋን ይፈራል፤ ፈርቶ ከቀረ ደግሞ ሰዎች ፈሪ ነው ብለው ያስባሉ ብሎ ይፈራል፡፡
ከፍርሃት የተነሳ መሆንና ማድረግ ያለብህን ሳታደርግ አንድ መቶ አመት ከምትኖር ፍርሃትህን ተጋፍጠህና ቀና ብለህ አስር አመት በዓላማ ኖረህ ብታልፍ ይሻልሃል፡፡
ከፍርሃት ነጻ የሆነ ሕይወት ሊኖር ያለመቻሉን ያህል ፍርሃትን ተጋፍጦ ከመኖር ውጪ ስኬት
Fijaa baha barii ganamuu.
Yakkiniis qalamee hin dhumu.
Midhaan haddaaree boolla hin turu.
Mugoota seenee wareere namuu.
.........
Gaaddisa caayaa odaa wirtuu
Haara baafannoo imaltuu deemtuu.
Kaantu dhufa kaan kutuu.
Hiddi dhaalmayaa hin cituu.
One mannii tooftaan diigamee.
Hayyuu doofawee ijaanis jaamee.
Baaqaa fi callaan walitti laaqamee
Haqni goolabamee cubbuun daboolame.
.........
Miidhaan garii qorichaan hin dhiintu
Miidhaanis laalaan hin mul'attuu
Obsanii taa'uun laalaan hamtuu
Fayyaan jiraachuun waa hin goomtu
Gumaan dharaan ambaaf guurama.
Diinagdee dirqiin garayyuu saamamaa.
Bushoofte hadhooyte jiruun akkanaa
Obsanii taa'uun soda moo arjummaa?.
.........
Artisti keenya guddaa Dr. Alii Birraa yeroo mara si yaadanna. Rabbii jannataan si haa qananiisu.
Adeeroo
"Jaalala Dhugaa Beekuuf". Ija 👀 odoo hintaane , onnee ❤️tu barbaachisa!" Fiilmii (darr) irraa kan fudhatame
Читать полностью…Abdiin walakkaa jireenyaa yoo ta'u abdii kutannaan walakkaa du'ati
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ተስፋ ግማሽ ህይወት ነው ተስፋ መቁረጥ ደግሞ ግማሽ ሞት ነው።
🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶
Namoonni waan caalu barbaaduuf waan gaarii dhabu
ሰዎች የተሻለ ነገር ፍለጋ ምርጡን ያጣሉ።
ቻይናዊው የታክሲ ሹፌር!
"ትኩረታችሁን ቢዝነሳችሁ ላይ አድርጉ!"
አንድ ሰው ይህንን አጭር ታሪክ ሲናገር ሰማሁት፡-
አንዲት ራቁቷን የሆነች እንግሊዛዊት ሴት አንድ ቻይናዊ የሚያሽከረክረውን ታክሲ አስቁማ ገባች፡፡ ቻይናዊው የታክሲ ሹፌር ደጋግሞ ከላይ እስከታች ሲያያት ጊዜ እንግሊዛዊቷ አስተያየቱ ስላሳሰባት፣ “ምነው! ራቁቷን የሆነች ሴት አይተህ አታውቅም እንዴ?” አለችው፡፡
ቻይናዊው በመመለስ፣ “ከላይ እስከታች ያየሁሽ ራቁትሽን ስለሆነሽ ሳይሆን፣ ከላይ እሰከታች ደጋግሜ ያየሁሽ የምትከፍይኝን ገንዘብ የያዝሽበትን ስፍራ ስላጣሁት ነው፡፡”
ከታሪኩ የምንማረው ትምህርት፣ እንደ ቻይናዊ የታክሲ ሹፌር ሁኑ፡፡ ትኩረታችሁን ከሚስበውና ከሚበታትነው ነገር ላይ አንሱና ትኩረታችሁን ዋናው ተግባራችሁና ቢዝነሳችሁ ላይ አድርጉ፡፡