Abhimanyu barreessaa asoosama jaalalaa beekamaa yoo taatu, hordoftoota dubartootaa guddaa qaba. Dubbii isaatiin miira namaa kan kakaasu, of tuula fi gara jabeessa. Asmita Roy kan gulaalaa ogbarruu taate waliin falmii keessa seente , nama ilaalcha adda addaa waa'ee jaalalaa fi asoosama irratti qaban jiddutti (keemistirii) jalaala bifaa adda ta'ee filmii issini qabate dhihatee dha qooddata.
Читать полностью…FIILMII 'DARK MATTER' JEDHU KANA ILAALAA MEE
Fiilmichi Scientific fiction'dha. The paradox of cat in the box (Schrödinger's Cat theory) jedhu irratti hundaa'ee hojjatame/maa jira. Quantum physics... akkamitti particle takka si'a 1tti iddoo lama jiraachuu ykn waan faallaa hojjachuu danda'u ibsa. Gara Theory Adurree Sanduqa keessa yeroon deebi'u, adurreen sun yeroma wal fakkaataa keessatti duutuu turte, jirtuu turtes.🥺🙄😌
Waa'ee Schrödinger's Cat Theory bal'inaan guyyaa 1 haasofna mee🥰😌
ሶስቱ ለስኬታማነት ግዴታ የሆኑ ነገሮች
ክፍል አንድ፡- መግቢያና ገለጻ
ዛሬና በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት በተሰማራችሁበት ወይም ወደፊት በምትሰማሩበት የስራው መስክ ስኬታማ ለመሆን የግድ የሚስፈልጓችሁን ሶስት ነገሮች እንመለከታለን፡፡ ለዛሬ የእነዚህን ሶስት ወሳኝ ነገሮች ገለጻና መግቢያ እንመለከትና ከነገ ጀምሮ አንድ በአንድ እንመለስባቸዋለን፡፡
የትም ሄዳችሁ የትም! ለስኬታማነታችሁ መሰረታዊ የሆኑ ሶስት ነገሮች አሉ፡፡ እነሱም፡-
1. ክህሎት (Competence)፡-
ክህሎት የሚወክለው የተሰማራንበት መስክ የሚፈልግብንን የሞያና የችሎታ ብቃት የማዳበራችንን ሁኔታና የሚሰራውን ስራ በብቃት የመስራታችንን ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ምንም ችሎታ ሳይኖራቸው እንዲሁ ጨዋ ስለሆኑና ደስ የሚል “ማንነት” ስላላቸው ብቻ በስራው ዓለም የሚሳካላቸው ይመስላቸዋል፡፡ ይህ ሁኔታ ለጊዜው የሚያስኬድ ቢመስልም ለብቻው ግን ብዙም ላያዛልቅ ይችላል፡፡
2. ባህሪይ (Character)፡-
ባህሪይ የሚወክለው በክህሎታችን ምክንያት ለገባንበት ስፍራ የሚመጥን የባህሪይ ጨዋነት የመያዛችንንና የሞራል ልእልናችን ላይ የመስራታችንን ሁኔታ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ችሎታና የሞያ ብቃት ይዘው ሳለ ባህሪያቸው ግን እጅግ አስቸጋሪ ስለሆነ ሞያቸው ጉዟቸው ይገታል፡፡
3. ውህደት (Chemistry)፡-
ውህደት የሚወክለው አብረውን ከሚገኙ ሰዎች ጋር በአንድ ዓላማ ለመሰለፍ፣ ልዩነትን አልፎ አንድነት ላይ ለማተኮርና አብሮ “ለመፍሰስ” ያለንን ፍላጎትና ጥበብ ነው፡፡ ምንም እንኳን በቂ የሞያ ብቃት፣ እንዲሁም መልካም ባህሪይና ሰው ጋር የማይደረስ ጨዋነት ቢኖረንም አጠገባችን ካሉ ሰዎች ጋር አብሮ ለመራመድ ፍላጎቱና ብልሃቱ ከሌለን ቀጣይነታችን አጠራጣሪ ነው፡፡
በነገ ማለዳ “ፖስቴ” ክህሎት (Competence) የተሰኘውን ወሳኝ ነጥብ አብራራለሁ፡፡
ፈጣሪ በስራው ዓለምም ሆነ በማህበራዊው ሕይወታችሁ ያሳድጋችሁ!
Jireenyi itti fufa
Namni amante yoo si ganes
jireenyi itti fufa
Barnoota barbaadde barachuuf qabxiin yoo si jalaa hanqates
jireenyi itti fufa
Dhiphinaan halkan sitti
dheeratus jireenyi itti fufa
Hiriyaan kee yoo si ganes
jireenyi itti fufa
Qarshii Rakkattee harka duwwaa taatus jireenyi itti fufa
Hagamillee guyyaa dhumaa sitti
fakkaatus guyyaan kee gahu
malee jireenyi itti fufa
Hojii yaadde wanta hin hojjannef ykn hin arganneef
jireenyi hin dhaabbatu
Namni si cinaa dhaabbatu
yoo dhabames jireenyi kee hin dhaabbatu. Itti fufa.
Jireenyi itti fufa.Jabaadhu
Jaalatamtoota maatii
Oolmaa Gaarii🙏
«ልጄ ሆይ ከአንድ ወንጀል እርሱም ከ(ግድያ) ብቻ ራቅ!»
#ጥበብ
#አንድ_ወንጀል
አባት ልጁን ጥበብ በተሞላበት መልኩ ይመክራል እንዲህ ይለዋል፦
ልጄ ሆይ ከአንድ ወንጀል እርሱም ከ (ግድያ) ብቻ ራቅ።
ልጅም በከፍተኛ መገረም ፈገግ እያለ « ይኼ ሁሉ ጊዜ ስታሳድገኝ በዚህ ከባድ ወንጀል ጠርጥረኸኝ ነው?!» ስታስበው እንዴት በእኔ ዐቅም የሰው ልጅ ነፍስ ላጠፋ እችላለሁ?!
አባትም የልጁን መገረም በማየት ፈገግ አለና እንዲህ አለ፦ ልጄ ሆይ! በንግግሬ አትገረም ዕወቅ ልጄ
① ውሸት ሐቅን መግደል፣ እውነታን ማጥፋት ነው።
② ስርቆት አደራን፣ መረገጋትን፣ ሰላምንና ደህንነትን መግደል ነው።
③ ማታለል እምነትንና መተማመንን መግደል ነው።
④ ወገንተኝነት ነጻነትን መግደል ነው፤ የተለያዩ ወዳጆች ላይ ልዩነትን የሚያስከትል ነው።
⑤ መጥፎና ሸካራ ንግግሮች የሰዎችን ስሜትና ክብር መግደል ነው።
⑥ ነገሮችን ማበላሸት (ግብረገብን መጻረር) በማሕበረሰብ ውስጥ ክብርን መግደል ነው።
⑦ ልቅነትና ብልግና ዕፍረትን(ሐያእ) እና ቁጥብነትን መግደል ነው።
⑧ በሐሰት መመስከር ሐቅን መግደል ነው።
⑨ በደልና አምባገነንነት ሌሎችን መጉዳት ፍትሕን እና ክብርን መግደል ነው።
¹⁰ መጥፎ ጥርጣሬ እርግጠኝነትን እና ተስፋን መግደል ነው።
የተወገዙ መጥፎ ባሕርያት ሁሉ የተመሰገኑ ባሕርያትን የሚገድሉና የሚያቀጭጩ ናቸው። እነዚህን መሠረታዊ ነገሮች ማፍረስ ማለት እሴቶችን መግደል ነው።
ልጄ ሆይ! እነዚህ ጉዳዮች ላይ ወሰን ከማለፍና ግድያ ከመፈጸም ራቅ።
አላህ ያስረዳን 😍
የወቅት ጉልበት!
“በዓለም ላይ ወቅቱ እንደደረሰ ጽንሰ-ሃሳብ ኃይለኛ ነገር ተፈልጎ አይገኝም” – Victor Hugo
የምሽቱ ጊዜ አልፎ የጠዋት ተረኛት ሲመጣና ብርሃን ጨለማውን ሲያስለቅቀው፣ ይህንን የወቅት ለውጥ ሊስቆመው የሚችል ምንም አይነት ኃይል በዓለም ላይ የለም፡፡ በውስጥህም በወቅቱ የሁኔታ ጨለማ ተደብቆ የነበረው ራእይ፣ ሃሳብ፣ ዓላማ ጊዜው ሲደርስ እንዲሁ ነው፤ ሊያስቆመው የሚችል አንዳች ነገር የለም፡፡
አንዲት ሴት ለዘጠኝ ወራት የተሸከመችው ጽንስ የመወለጃው ጊዜ ሲደርስና ልጁ ከጽንስነት ወደ ውጪው አለም ለመውጣት ሲገፋ፣ ያንን የምጥ ኃይል ሊይዘውና ልጁ እንዳይወለደ ሊያደረግ የሚችል ኃይል ተፈልጎ አይገኝም፡፡ በውስጥህም ጊዜው እስኪደርስ ተደብቆ የነበረው የራእይ፣ የሃሳብ፣ የዓላማ ጽንስም ወቅቱ ሲደርስ እንዲሁ ነው፤ ወደገሃዱ ዓለም እንዳይወጣ ሊያስቆመው የሚችል አንዳች ነገር የለም፡፡
ሁሉም ነገር ሁለት ጊዜ ነው የሚፈጠረው፣፤ በመጀመሪያ በሃሳብህ ውስጥ ከዚያም ደግሞ በገሃዱ አለም፡፡ ከዚህ በፊት በውስጥህ ተፈጥሮ የነበረው ጽንሰ-ሃሳብ ራእይም በለው ዓላማ፣ የዚህ ሃሳብ ጊዜው ሲደርስ በዚህ ምድር ላይ ማንም፣ ምንም ሊያስቆመው አይችልም፡፡
ምንም እንኳን በውስጥህ ይዘህ የከረምከው ሃሳብ ከመቆየቱ ወይም ካለህበት የወቅቱ ሁኔታ አንጻር ስታየው የማይደርስ ቢመስልህም፣ ወቅቱ ሲደርስ ግን ምንም ነገር ሊያስቆመው አይችልም፡፡
ምናልባት ለዘመናት በውስጥህ ተጸንሶ የቆውን ሃሳብ በእጅህ ልትይዘውና በአይንህ ልታየው ጊዜው ደርሶ ይሆን???!!!
በሰው እጅ ላይ ያለውን ከመፈለግ ይልቅ በራስህ እጅ ላይ ያለውን ነገር በጥንቃቄ መያዝ በእጅጉ ይበልጣል ፦ ali ibn abu talib
Читать полностью…#ዉሱል
#መድረስ
ብዙዎቻችን ወዳሰብንበት ሥፍራ በድንገትና በአንድ ጊዜ መድረስን እንፈልጋለን። መድረስን መፈለግ ጤናማ ይሆን ይኾናል፤ ግና ትክክለኛውን መንገድ ካልተጠቀምን መውደቂያም ሊኾን ይችላል። ትልቁ መድረስ ማለት በመንፈስ ከፍ ማለትና ውስጣዊ ዕድገት ነው። በዚህም ጥድፊያ ሰዎች የተለያየ በሽታ ውስጥ ይዘፈቃሉ። (አላህ ይጠብቀን)
ይህ ለሁሉም ሕይወታችን የሚኾን ቢኾንም በልዩነት ለማስታወስ የምወደው በእምነት ላይ ለየት ብሎ በመታየት (መድረስን) ለምንሻ ሰዎች መልእክት ለመስደድ ነው። አንዳንድ ሰዎች በጥቂት ንባብና ቅምሻ ታላላቅ የሐዲስ ሊቃውንቶችንና ዐሊሞችን ብሎም ቁርኣናዊና ሐዲሳዊ መልእክቶችን ሳያስቡት አደብ በሌለው መልኩ ይዘረጥጣሉ። እንኳን የሐዲስ ሊቃውንቶችን ቀርቶ ሐዲስንና እስልምናን የተነተኑ ሰዎች ማንበብና መጻፍ ስለቻሉ አልያ የዕውቀት ጥግ ላይ ስለደረሱ አይደለም ባለ ታላቅ ማዕረግ የኾኑት። በከባባድ ከራማዎችም (ተዓምራትም) ታግዘው ስላለፉ ነው።
እነ ኢማሙ ነወዊይ ገና በልጅነት ዕድሜያቸው ለቤተሰባቸው ለይለቱል ቀድር ማየታቸውን ተናገረዋል፣ የማውቃቸው አብዝሐኛው አጂላእ ሻፍዒያ መዝሐብ ሊቃውንቶች ከሚያሰናዷቸው የፊቂህ መዛግብቶች ውጭ በመንፈሳዊ ልምምድ የደረሱባቸው የተሰዉፍ ሽልማቶችም ነበራቸው። (ቀደሰላሁ ሲረሁ)
ይህ እስልምና በመንፈስና ዕውቀት በልኩ የተደራጀ መኾኑ የሚገባን ከላይ ሲፈቀድልን ወይም ትክክለኛው መንገድ ላይ ስንኾን ነው። አለያ ባለን የተደራጀ ጥልቅ እምነትና መረዳት ነው። በሚያሳዝን መልኩ ከመንፈሳዊ ሽልማቶች ውስጥ አይደለም ለሰዎች መትረፍ ቀርቶ ለራሳቸው በማይተርፉ ሰዎች እንደቀልድ ሐዲስ ሲተነተንና አንጋፋዎች ሲሰደቡ ማየት አዲስ አልኾን ብሏል። በዚህ ጉዳይ ላይ ይህችን ታክል ፍንጭ ከሰጠሁ ይበቃል ሌላ አስተማሪ ነገር ላክል።
በልኽ ውስጥ ነው የኑ ሩሚ ቀጠና ማለት ነው።(እነ አፍጋኒስታን አከባቢ ማለት ነው) በጥንቱ የደጋጎቹ ነበር አንዲት ሴት ጥያቄ ለመጠየቅ አንድ አንጋፋ መሻኢኽ ጋር ትገባለች። ሴቲቱ እንደተቀመጠች አየር ያመልጣል። (ማንም ሰው እንደሚገጥመው) እናም እጅግ በጣም አፈረች የምትኾነውን አጣች። በኋላ እኚህ ገራሚ ሸይኽ ምንም እንዳልሰማ ኾኑ (ዲዳ ኾኑ) ቆይተውም በቀላሉ መስማት ስለማልችል ድምጽሽን በደንብ ከፍ አድርጊ አሏት። አሁንም መልሰው እንደ ማይሰማቸው በመናገር ጥያቄዋን በከፍተኛ ድምጽ እንድታቀርብ ጠየቋት። (ውስጣዊ ሰለሟን ሲመልሱላት ልብ በሉ።) በጥያቄዋ ብቻ ሳይኾን የተሰማት ድንጋጤ እርሳቸው ባለመስማታቸው ደስ ብሏት ወጣች። (በአንዳንድ ሐገራት ይህ በጣም እንደነውር ይታያልና።) ሰዎች ውጭ ሲመለከቷት ከየት እንደምትመጣ ጠየቋትና እንዲህ ብላ መለሰችላቸው። « ከዚያ ደንቆሮ ከሆነው ሸይኽ» ብላ መለሰች። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ «ሓቲም ዐሰም» ከመለኢል አዕላ እንደተሸለሙ መሻኢኾች ይናገራሉ። ከነበራቸው ማዕረግ ላይ ሌሎች ታላላቅ ማዕረግን አግኝተዋል።
መሻኢኾቻችን እንዲሁ በሚታወቁ የወረቀት ጋጋታ አልያ ሰዎች ዘንድ በማሰመሰል አይደለም ከፍታቸው የናኘው። ከአላህ ጋር እውነተኞችና ታማኝ በመኾናቸው ነው እስከዛሬም ስማቸውን የምናነሳው።
***
መውጫ
ልጄ ሆይ የት ደርሰሀል? አሉት ሸይኹ
እንዲህ አለ፦ ሸይኼ ሆይ! በመንገዱ ላይ ቆዝሜ ቀርቻለሁ። ወይ አላዋቂዎች የሚያገኙትን ደስታ አላገኘሁ ወይ ዐረፎቹ ያጣጣሙትን ሕይወት አላገኘሁ።
ልጄ ሆይ! ችግር የለውም በመድረስ መንገድ ላይ መሄድ መቻል በራሱ መዳረሻ ነው።
****
የተቆረጡትን መንገዶች የምትቀጥ አላህ ሆይ ወደ አንተ የሚያዳርሰውን መንገድ ቀጥልልን።
ጌታዬ ሆይ! ርቀቱ ረጅም ቢሆንም አንተ ቅርብ ነህና ቅረበን!
ዐሪፎች በደረሱበት መንገድ መሔድን እርዳና ♥
ክህሎት (Competence)
ሶስቱ ለስኬታማነት ግዴታ የሆኑ ነገሮች (ክፍል ሁለት)
በትናንትናው “ፖስቴ” ሶስቱ ለስኬታማ ግዴታ የሆኑትን ነገሮች መግቢያ ሰጥቻችኋለሁ፡፡ ዛሬ የምንመለከተው በተሰማራችሁበት ወይም ወደፊት በምትሰማሩበት የስራው መስክ ስኬታማ ለመሆን የግድ ከሚስፈልጓችሁ ሶስት ነገሮች መካከል የመጀመሪያውን ማለትም ክህሎት (Competence) የተሰኘውን ሃሳብ ነው፡፡
የትም ሄዳችሁ የትም! ክህሎት (Competence) ለስኬታማነታችሁ መሰረታዊ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ በመግቢያው ላይ እንደገለጽነው ክህሎት የሚወክለው የተሰማራንበት መስክ የሚፈልግብንን የሞያና የችሎታ ብቃት የማዳበራችንን ሁኔታና የሚሰራውን ስራ በብቃት የመስራታችንን ጉዳይ ነው፡፡
አንዳንድ ሰዎች ምንም ችሎታ ሳይኖራቸው እንዲሁ ጨዋ ስለሆኑና ደስ የሚል “ማንነት” ስላላቸው ብቻ በስራው ዓለም የሚሳካላቸው ይመስላቸዋል፡፡ ይህ ሁኔታ ለጊዜው የሚያስኬድ ቢመስልም ለብቻው ግን ብዙም ላያዛልቅ ይችላል፡፡
በክህሎት ልቆ ለመገኘት፡-
1. በእጃችን ላይ ሰዎች እኛን እስከመፈለግና ገንዘብንም እስከመክፈል ድረስ እንዲፈልጉን የሚያደርጋቸው ሞያ የመኖሩ ጉዳይ ላይ መስራት፡፡
2. ይህንን ሞያ ወቅቱ የሚፈልገው የእድገት ደረጃ ላይ መሆኑን ማረጋገጥና ተወዳዳሪ መሆን፡፡
3. ለወደፊቱ በሞያው አንጻር አዳዲስ እውቀቶች፣ ግኝቶችና አደራረጎች የመምጣታቸውን ጉዳይ መከታተልና ካለማቋረጥ መሻሻል፡፡
በነገ ማለዳ “ፖስቴ” ባህሪይ (Character) የተሰኘውን ወሳኝ ነጥብ አብራራለሁ፡፡
ፈጣሪ በስራው ዓለምም ሆነ በማህበራዊው ሕይወታችሁ ያሳድጋችሁ!
Manni Maree Bakka Bu'oota Ummataa Ameerikaa labsii fayyadama TikTok guutuu biyyattii keessatti dhorku raggaasiseera.
'TikTok' US keessatti yoo dhorkame, 'bilisummaan dubbii fi yaada lammiilee Ameerikaa miliyoona 170 ni sarbama,' jedhe dhaabbatichi.
Odeeffannoo guutuu Marsariitii irraa dubbisaa👇🏼
https://3fpost.com/if-tiktok-is-banned-the-freedom-of-speech-will-be-violated/
ከሞት ያልተናነሰ ሕይወት!
• እስከ ሕይወታችን ፍጻሜ ድረስ የምንከተለው ዓላማ ሳይኖረን መኖር!
• ራሳችንን፣ ዓላማችንንና ስራችንን በማሻሻል ላይ ከማተኮር ይልቅ ስለሰዎች ስናስብና ስናወራ መኖር!
• ቢያንስ በአንድ ሰው ላይ መልካም ተጽእኖ ሳያሳድሩ መኖር!
• በየእለቱ ሳይለወጡ ሁልጊዜ በአንድ አይነት አመለካከት፣ ስፍራና ልምምድ እየረገጡ መኖር!
• መንቀሳቀስ እስከማንችን ድረስ በፍርሃት ታስሮ መኖር!
• በሰዎች ላይ ቂም ይዘን እነሱን ካልተበቀልን በስተቀር ውስጣችን አላርፍ እያለንና እየነደደ መኖር!
• አንድ ሰው ስለገፋንና ትቶን ስለሄደ ብቻ ነገን ማየት እስከማንችል ድረስ የወደቀ ስሜት ይዞ መኖር!
• እንደዚህ አይነት አነቃቂ መልእክት ከሰሙና ካነበቡ በኋላ ከመፈክር ባላለፈ ሁኔታ ለውጥን ሳናመጣ ራሳችንን እዚያው ነገር ላይ እያገኙ መኖር
« ሁሉም ሰው ሞትን እንደሚቀምስ ተማርኩ፤ ነገር ግን ሕይወትን የሚቀምሱት ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው።»
መውላና ጀላሉዲን ሩሚ (ቀደሰላሁ ሲረሁ)
ሕይወትን የሚያጣጥሙት አላህን ያወቁትና እርሱን የተረዱ ናቸው። አላህን ያወቁ ሰዎች ከዚህች ምድር በሞት ቢለዩ እንኳን ሕያው ናቸው። ሰዎች ለአላህ ባርነታቸውን ባረጋገጡበት ልክ እርሱን ያገኛሉ። ከባርነት በሸሹና ወደ ነፍሳቸው በተጠጉ ቁጥር ከሕይወት የሚገኘውን ዘውቅ ያጣሉ። ለዝንት ዓለም የምናወሳቸው ዐሪፎች፣ ሙሒቦች፣ ዐሊሞች ከሕይወት ስለቀመሱ ነው። ረመዳን ይበልጥ የመቃረቢያ እና ፈትሕ የሚገኝበት ነው። የአላህ እዝነትና ምሕረት ይጎብኘና።
🤲🤲🤲
#ኢስነይን
#ረመዳን_20
« ሁሉንም ነገር በልብህ ሥራ አንዳንድ ሰዎች የምታደርገውን ነገር አይረዱም። ... መልእክቱ ለእነርሱ አይደለም።»
ሰይድና ሩሚ (ቁዲሰ ሲረሁ)
የልብ ሥራዎች ተጨማሪ ማብራሪያ አያሻቸውም። ልባቸውን የከፈቱ ሰዎች የሚመጥናቸው ነገር ይደርሳቸዋል። ከልብ ያልተወጠኑ ተግባራት ኹሉ ልብ አይደርሱም። ልብ ለልብ የገጠመ ጥሪ ኹሉ በውስጥ ላይ ኢማንን ይዘራል።
***
በታላቁ የረመዳን ወር መውጫ ደጃፎች ላይ እንገኛለን። "ጥቂቶቹ ቀናት " የተባሉት የረመዳን ውብ ጊዜያት በማለቂያዎቹ ቀናት ባሮች ከፈጣሪያቸው ጋር የሚነጠሉበት ጊዜ ነው። ሰዎች ከተለመደ የዕለት ተዕለት ውሎ በመውጣት የበለጠ ከዱንያ ስበት ወደ አኺራቸው የሚዘልቁበት ጊዜ ነው። ልቦች ኹሉ ወደ እርሱ (አላህ) ይነጠላሉ። ከፍጡራኑ ጥቅም የለሽ መንገድ ወደ አላህ ጋር መነጠል የሚዘወተርበት ቀናቶች ናቸው። ሁሌም የሚተገበር ቢኾንም በእነዚህ ቀናት የበለጠ ለአምልኮ ምቹ ሥፍራ ወደኾነ ቦታ ኢዕቲካፍ ነይቶ ኸልዋን አስቦ ከተቻለ ለቀናት አልያም በቀን ውስጥ ለተወሰኑ ሰዓታት ወደ አላህ በልብ መገለልን መለማመድ ይገባናል። በዚህ ልምምድ ውስጥ ከአላህ ጋር በፍጹም ተመስጦ ለመቃረብ መሞከር በመኾኑ መልካም መስለው ከመንገድ ከሚያርቁ ምግባራት መቆጠብ መልካም ነው።
ለዚህ ታላቅ ተግባር አላህ ይወፍቀና 🤲🤲
በጋዛ ሦስት እህትማማቾች በወላጆቻቸው ቤት በፍቅር፣ ጧት ማታ ሳይለያዩ ይኖሩ ነበር። በዘንድሮው የፂዮናዉያን መቅሰፍት አንዷ እህታቸው ተገደለች። ቀሪዎቹ ሁለቱ ሃዘናቸው መሪር ሆነ። ያሳዝናል ከቀናት በኋላ ሁለተኛዋንም(የሁሉንም ታናሽ) የአይሁዶች አረር አሳረራት። አነሆ አሁን አንዷ ብቻዋን ለዓይን በምትሳሳላቸው እህቶቿና ጓደኞቿ ሃዘን እርር ኩምትር ብላለች። ምናልባትም ማን ያውቃል ጨቃኞቹ የእርሷንም ህይወት ነጥቀው ከእህቶቿ ጋር ይቀላቅሏት ይሆናል። እስከዚያው ግና በፍርስራሾቹ መሃል ታገኛቸው ይመስል ወዲያና ወዲህ እየባከነች እንባዋን ታዘራለች። ይህ የጋዛዉያን የሠርክ ክስተት ነው። ሃዘን ላዩን ለሚያዩትና ለተሸከሙት ለየቅል ነው…………! አላህ ሶብሩን ይስጣት፣ ሟቾችንም ለጀነት ይፃፋቸው። አሚን‼
Читать полностью…🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
ሰታፈቅርም ሰትጠላም ወሰን አትለፍ። ጓደኛህ ወደ ጠላትነት ፣ ጠላትህ ወደ ወዳጅነት ሊለወጥ ይችላልና ። ( ዐሊ ኢብን አቢ ጣሊብ)
oroflixmovie/video/7348619594094955781?_t=8kqlLhjpQjW&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@oroflixmovie/video/7348619594094955781?_t=8kqlLhjpQjW&_r=1
Читать полностью…Hindiin Addunyaa Ajab Jechisiifte🤭🥰💪💪
Dubbichi akkasi👇🏽
Dubartiin tokko ergan du'ee booda qaamakoo namoota barbaadaniif nan kenna jechuun waadaa seente, erga isheen duutee qaamoonni ishee garaa garaa tiruu fi kalee ishee dabalatee namoota qabni kun jalaa hubameef jijjiramanii jiru.
Kana gidduutti namichi aartiistii Fakkii kaasu tokko balaa baaburaan harka lameen dhaba.
Namni kun aartist fakkii waan taheef harki hangam barbaachisaa akka ta’e beektu, dooktooronni Hindii maaliif seenaa guddaa tokko hin hojjennu jechuun imala eegalan.
Doktooronni Hospitaala #Sir_Ganga_Ram jedhamu aartisti umurii 45 harki irraa cite waamuun yaalii baqaqsanii suphuu sa'aatii 12 ol fudhateen harka isaa jijjiiruun milkii dansaan bakka buusuu danda’aniiru🙌🏼.
jalqabaa raawwachuu danda'aniiru.
Biyya Hindii keessatti seenaa ajaa’ibaa, addunyaafis hojii dinqii tahuu isaatu gabaafame
Yaaliun baqaqsanii yaaluun kun baayyee rakkisaa akka ta'ee fi ujummoo dhiigaa, maashaa fi narvii hunda harka arjoomtootaa fi harka fudhataa gidduutti walitti hidhuu kan of keessaa qabu ta'uu ibsaniiru.
Namichi fayyaa guutuu argatee mana isaati galeera jedhan
Maddi #TimesNow .
የድሮ ምኞታችሁና የዛሬ ኑሯችሁ ሲለያዩ!
ያን ጊዜ፣ ድሮ፣ ስለወደፊቱ ስታስቡ እኖረዋለሁ ብላችሁ ታስቡት የነበረውን ኑሮ አሁን እየኖራችሁ ካልሆነ ይህንን ፈጽሞ እኖረዋለሁ ብላችሁ ያልጠበቃችሁትን የወቅቱን የኑሮ ሁኔታ ለመለወጥ ከመቻላችሁ በፊት በቅድሚያ መውሰድ ያለባችሁ እርማጃዎች አሉ፡፡
1. ያላችሁበትን የኑሮ ሁኔታ ባትቀበሉም እውነታውን ግን በፍጹም ሳትክዱ መቀበል . . .
2. ያን ጊዜ ያለማችሁትን ሕይወት አሁን ላለመኖራችሁ ዋነኛ ምክንያት ምን እንደሆነ ለይቶ ለማወቅ መሞከር . . .
3. በአሁን ጊዜ ስላላችሁበት የኑሮ ሁኔታ ራስን ወይም ሰውን መውቀስ በማቆም ሃላፊነት መውሰድ . . .
4. ትንሽ ብታቅዱና ብትሰሩ ልትለውጡት በምትችሉትና ምንም ብትታገሉ በማትችሉት ሁኔታ መካከል መለየት . . .
5. ምንም ብትታገሉ በፍጹም ልትለውጡት የማትችሉትን ነገር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በመወሰን መቀበል . . .
6. በሚገባ አስባችሁበትና አቅዳችሁ ብትሰሩ ልትለውጡ በምትችሉት ነገር ላይ ትእግስት የተሞላበት የለውጥ እርምጃ መጀመር፡፡
7. የሚስከፍላችሁን ዋጋ ከፍላችሁ ስልጠናን፣ ኮቺንግን፣ ሜንቶርሺፕና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች መጠቀም፡፡
አሁን ያላችሁበት ሁኔታ ቀሪውን ዘመናችሁን የምታሳልፉበት የመጨረሻው ምእራፍ አይደለምና አይዟችሁ! ፈጣሪ ይረዳችኋል