amlkoo | Unsorted

Telegram-канал amlkoo - እናመልክሃለን

327

“Speaking to yourselves in psalms and hymns and spiritual songs, singing and making melody in your heart to the Lord;” — Ephesians 5:19

Subscribe to a channel

እናመልክሃለን

Night prayer 👇👇

Gracious Lord,
Thank you for being with me throughout the day.
Thank you for sustaining me and bringing me home in one piece.
Thank you for your guidance and protection.
I couldn't have made it through the day without you.
as I am about to sleep, I pray that you, lord,
will continue to be my shield and protect me from any evil
grant me a good night sleep and woke up in the morning
refreshed and ready for the day.

AMEN
AMEN 🙏

Читать полностью…

እናመልክሃለን

Etemamenalehu
Mezmur by Misikir Meseret.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

Higeh destaye
By kenessa & solomon bula.
New live worship 2022.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

ቤተልሄም ተዘራ አዲስ አልበም
Title : fikir tetsafe
Volume : 4
Total tracks: 16.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

ምነው
ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

Kirb
Zetseat Youth Worship ft. Ayda Abraham.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

አበጀሁ
ዘማሪ አዲስ አለማየሁ
New Gospel Song| Addis Alemayehu With FBI BAND.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

Singer Bereket Lemma | በረከት ለማ anten baye ayne | አንተን ባየ አይኔ New Amharic Protestant Song 2022

Читать полностью…

እናመልክሃለን

| ስሸሽህ እየፈለከኝ "Sisheshi Eyeflekegn" | Misiker Meseret | Ethiopian Protestant Mezmur (Lyric Video)

Читать полностью…

እናመልክሃለን

Today's quotes👇👇

if u ask God to help u grow don't be surprised if it starts raining

Читать полностью…

እናመልክሃለን

መዳኔ ይለምልም
(Daniel Tadesse and Etana Chemeda )
song by Abrham & Eyasu

Читать полностью…

እናመልክሃለን

BIBLE EMERGENCY NUMBERS


When in sorrow .............................................................. John 14
when u have sinned ......................................................psalm 51
when u have worry .......................................................Matthew 6:19-34
when u are in danger..................................................... psalm 91
when God seems far away...........................................Hebrews 11
when u are lonely and fearful.....................................1 cor.13
when u feel down and out...........................................Matthew 11:25-30
when u want peace and rest.......................................psalm 90
when the world seems bigger than God................Romans 8: 1-30
when u want Christian assurance.............................psalm 121
when your prayers grow narrow or selfish............Joshua 1
if people seem unkind...................................................john 15


available 24/7 .... phone number not required
direct petitions heavenward

Читать полностью…

እናመልክሃለን

ዲና{DINA}

{ተከታታይ ልበወለድ}

✍written by Aksan Adane

PRESENT BY #እናመልክሀለን

ክፍል3⃣

እየተመሰጥኩበት ወደ ውስጥ ገባን መቼም ጊቢውን ከነገርኳቹ አንፃር ቤቱን መገመት አያዳግትም እኔ የማውቃቸው ሀብታሞች ከጓረቤቶቻቸው ጋር ብዙ ትስስር የላቸውም ዝናሽ ግን ይሄን የመሰለ ቤት እያላት ከስራ መልስ እንኳን እማዬ ጋር ነው ቡና ምናምን ምትጠጣው በቃ ሰው አትንቅም እናም ገባን እሰይ ያ አዝግ እዮብ ተብዬ የለም ደስ ሲል ዲናዬ ቁጭ በይ ክፍሉ ይሆናል አለችኝ ውይ ክፍሉም ባልኖረ እያልኩ ቲቪ ከፍቼ ማየት ጀመርኩ አይ የኔ ጌታ ከቦርጫሙ ቲቪ ፍላት ቲቪ ለማየት አበቃኸኝ እያልኩ ስጃጃል ዝናሽ ውይ ይሄ ልጅ የት ሄዶ ይሁን ማነሽ መሠረት እያለች ሰራተኛዋን እየቸጣራች ደረጃውን መውረድ ጀመረች አቤት እትይ ስትል መጣች እዮብስ አለቻት ጓደኛው መጥቶ አብረው ወጡ አለቻት እንደው ይሄ ልጅ ምን አለ አርፎ ቢቀመጥ እያለች ተቀመጠችና ስልኳን አውጥታ ልትደውልለት መሠለኝ መንፈሳዊ ቻናል ፈልጌ ሳጣ ዝኑ መንፈሳዊ ቻናል የላቹም እንዴ አልኳት ውይ ይሄ ልጅ እያለ የኢቲዮጵያስ ቻናል አለ ብለሽ ነው? አለችኝ ማለት ምንድነው ምታዩት ስላት እኔ እሁድ እሁድ ባይ ነው ሰራተኛዋና እሱ ይሄ ቃና የተባለ ቻናል እሱን ሲያዩ ነው ሚውሉት እሱም አያጠና እሷም አትሰራ ተቃጠልኩ አለች ፈገግ አስባለችኝ ጠራ ጠራ አለችና አንተ ልጅ የት ነው ያለኸው ምን እንዳላት ባላውቅም በል አሁኑኑ እቤት ና እንግዳ እየጠበቀህ ነው አለችው አይ እንግዳ እንዴት እንደሚጠላኝ ባወቅሽ እያልኩ በሆዴ ዲናዬ መጣሁ ተጫወቺ ብላኝ ሄደች ብዙም አልቆየችም የወተት ሻይ እና ጣፋጭ ብስኩቶች አመጣችልኝ ዛሬ ሆዴ ያለመደበትን በልቶ ጉድ ሊያደርገኝ ነው እያልኩ እሷ ሶፋው ላይ ጋደም ብላለች ብዙም አልቆየም እዮብ መጣ በዚ ሞዛዛ ድምፁ የኢንግሊዘኛ ዘፈን እየዘፈነ ገባ ዝኑም ስላለች ለሠላምታ ቆምኩ ከእግር እስከራሴ አብጠርጥሮ እያየኝ እማ ደሞ ምንሼ እንግዳ ምናምን ብለሽ ለዚች ነው ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ እሷ ተሳቃ ልትሞት እኔ ግን ባህሪውን ስለማውቅ አልከፋኝም አንተ ቆይ እንነጋገራለን እንዴት ብትንቀኝ ነው አለችው ኸረእኔ አልናኩሽም ግን ሙዴን ከነትሽው ብሎአት መጥቶ የስርዓት አልባ አጨባበጥ ጨበጠኝ እሷ አረፍ ያለችበት ሶፋ ላይ አጠገቧ ተቀመጠ ዝም ብሎ እያየኝ የፌዝ ሳቅ ይስቃል ።
ምን እያሰበ ይሁን ብስኩቱን በቅንጦት እየበላ እኔም ዝም ብዬ እየታዘብኩት ተፋጠናል የሆነ ቀበጥ ያለ እድሜው ፊጥ ፊጥ ማለት ይወዳል በጣም ቆንጅዬ ነው ግን እንደኢትዮጵያዊ አያደርገውም እውቀቱም ከእድሜው በላይ የሚያወራው ነገር ሁሉ አውቃለሁ አውቃለሁ ክርስቲያን በመሆኔ አልጠላውም ግን ነገሩ ያናደኛል ።


እሱ ደግሞ ስለእኔ ምን እያሰበ እየሰደበኝ ይሆን ብስኩቶቹን በዝምታ ፊት ለፊት ተፋጠን አደቀቅናቸው ዝኑ እዛው ሶፋ ላይ እንቅልፍ ወሰዳት ሰራተኛዋ ቡና እየቆላች ዝም ብላ ታየናለች አንቺ ግን አይደብርሽም አለኝ በሹክሹክታ ድምፅ ምን ሆንኩ አልኩት 11ኛ ክፍል ሆነሽ እንኳን አትለወጪም አለኝ ማለት አልኩት አለባበስሽ እንደ ህፃናት ሰው ፀጉር አንሶት ሌላ ይቀጥላል አንቺ ይሄን የሚያህል ፀጉር ይዘሽ እንደ አሮጊት ትጠመጥሚዋለሽ እንደ ዘመኑ ቺኮች ለምን አትለወጪም አለኝ ንግግሩ ሳቂ ሳቂ አለኝ ምን አገባህ የሰው ልጅ በአለባበስና በፀጉር ስታየል አይገመትም ደሞ እኔን ነፃነት ከሰጠኝ ለማን ብዬ ነው የማልፈልገውን የማደርገው አልኩት

የፌዝ ሳቅ ስቆ ተይ ባክሽ ለነገሩ ከአያትሽ ጋር እየኖርሽ እንዴት የወጣት አስተሳሰብ ይኖርሻል አለኝ ከሱ ጋር መጨቃጨቅ አልፈለኩም በሱ ቤት የእርድና ጥግ ላይ ነው ሆሆሆሆ ፊቱን ማየት በራሱ ያናድዳል በምን እዳዬ ሰራተኛዋን ዝንዬን ቻው በይልኝ ብያት ወደ ቤት ተመለስኩ ...

...................ይቀጥላል.........

✍written by Aksan Adane

━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @amlkoo
⇨ @amlkoo
⇨ @amlkoo
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

👆👆👆join&shear👆👆👆

Читать полностью…

እናመልክሃለን

እጁን ዘርግቶ | Markos Tewodros
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
⇨ @amlkoo
⇨ @amlkoo

Читать полностью…

እናመልክሃለን

. ቅርቤ
ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ

New Amazing Gospel Song
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
⇨ @amlkoo
⇨ @amlkoo

Читать полностью…

እናመልክሃለን

👇👇
my God says that he has a plan for me to prosper and not to harm me.

so if that relationship isn't it ..... thank you
if that job isn't it..... thank you
if that friendship isn't it ....... thank you
if that school isn't it ...... thank you

because losing things does not always mean missing out.🙏

Читать полностью…

እናመልክሃለን

Etemamenalehu
Mezmur by Misikir Meseret.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

Higeh destaye
By kenessa & solomon bula.
New live worship 2022.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

ምነው
ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

Kirb
Zetseat Youth Worship ft. Ayda Abraham.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

አበጀሁ
ዘማሪ አዲስ አለማየሁ
New Gospel Song| Addis Alemayehu With FBI BAND.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

አንተን ባየ አይኔ 
New amharic mezmur by bereket lemma.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

Reminder:
God didn't bring u this far just to leave u

Читать полностью…

እናመልክሃለን

| ስሸሽህ እየፈለከኝ |
Misiker Meseret | Ethiopian Protestant Mezmur.

Читать полностью…

እናመልክሃለን

መዳኔ ይለምልም
(Daniel Tadesse and Etana Chemeda )
song by Abrham & Eyasu

@amlkoo

Читать полностью…

እናመልክሃለን

10 daily affirmations for Christian women

1. you become a better version of yourself every day.
2. love who u are right now because right now u are exactly who God created u to be.
3. be patient but don't stop working hard. his promises are real and they will come in his time.
4. hold your head high because u are everything God said u are.
5. do everything with an attitude of excellence.
6. speak only with love because there is power in the tongue.
7. Although u may fail,u are not a failure.
8. u do not have to do it all.
9. excellence is not God comparing u to others.
10. don't hold on to what God himself is trying to rip apart.
@amlkoo
@amlkoo
@amlkoo

Читать полностью…

እናመልክሃለን

🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#አዲስ_ሰው
የዘማሪ አብርሃም ሃላኬ
ቁጥር 1 የመዝሙር ሰንዱቅ
@drum4Christ

Читать полностью…

እናመልክሃለን

. "አንተ ማለት ለኔ"
ምናሴ ፍርዳወቅ | Studio Worship
🕒-10:5Min | 💾-42.2MB
Share 📲 Share 📲 Share
⇨ @amlkoo
⇨ @amlkoo

Читать полностью…

እናመልክሃለን

. ቅርቤ
ዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ

New Amazing Gospel Song
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ
SHARE 💯SHARE 💯SHARE💯
✨ ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ ✨
⇨ @amlkoo
⇨ @amlkoo

Читать полностью…

እናመልክሃለን

ዲና{DINA}

{ተከታታይ ልበወለድ}

✍written by Aksan Adane

PRESENT BY #እናመልክሀለን

ክፍል2⃣

.....ምን ሆናብኝ ይሁን የታትዬ አለመመለስ አስጨንቆኛል በዛ ላይ ስልክ የላትም ጊቢው ውስጥ እየተንቆራጠጥኩ ሳለሁ ትግስት የጊቢውን በር ከፍታ ገባች የቤታችን ተከራይ ናት እሷም እንደታትዬ ቤተክርስቲያን ሄዳ ነው ።ቲጂ ታትዬስ አልኳት እንዴ አልመጡም አብረን ወጥተን እኮ የመውጫው በር ላይ ተለየዋቸሁ ወዴት ይሄዳሉ እኔም እህቴ ጋር ቡና ጠጪ ብላኝ እዛ ቆይቼ ነው አለችኝ ታዲያ ታትዬ በእሁድ የትም አትሄድም እኮ አልኳት አይዞሽ ትንሽ እንጠብቃቸውና ወጥተን እንፈልጋቸዋለን አለችኝ ወደ ቤት ስገባ 5:43 ይላል ቸርቹንም ቀረሁ አይ ሰይጣን ምንም ላታመጣ ልፋ እያልኩ በሆዴ በሩን ዘጋሁት ቲጂ አንቺ ልጅ ምን ነክቶሻል እሺ ልከተልሽ አብረን እንሂድ ብላ ተከተለችኝ የጊቢው በርጋ ደርሼ ልወጣ ስል ታትዬ በሩን ከፍታ ተገጣጠምን ደስ አለኝ ተናደድኩም ወዴት ነው ተከታትላችሁ ምትሄዱት አለችን አንቺን ልጠይቅሽ እንጀመ የት ነበርሽ አልኳት ሆሆሆሆሆ ጭራሽ ልጅሽ አደረክሽኝ አደል ብላ ትታኝ ሄደች በረንዳ ላይ ጥጥ ምትፈትልበት መቀመጫ አለ እሱ ላይ ቁጭ ብላ ነይ እስቲ ምጠጣው ውሀ ስጪኝ አለችኝ ውሀውን ላመጣ ገባሁ ስወጣ ቲጂ እኛ ኮ ጨንቆን ነው ማዘር ልክ አልሰሩም አለቻት የኔ ልጅ ወድጄ አደለም አንቺ ጠፍተሽብኝ ስፈልግሽ የድሮ የናቷ ጓደኛ አጊንታኝ ቤቷ እዛው አካባቢ ስለነበር አስገባችኝ እዛው ቡና ጠጥቼ ተጫውቼ መምጣቴ ነው አለች ።
ታትዬ ግን ሁለተኛ በእሁድ ቡና አላፈላም አልኳት አበባዬ ነይ እናቴ ይቅር በይኝ አይለምደኝም ብላ ሳመችኝ ።


ታትዬ አልፎ አልፎ ያማታል ስለዚህ ስር ሳይሰድ የእማ ወንድም አጎቴ ወደ አሜሪካ ሊወስዳት ፕሮሰስ ጀምሯል ያለ ታትዬ መዋል ይከብዳል ።
ምንም በጌታ ባትሆንም ጨዋ አድርጋ ስላሳደገችኝ ነው ከጓደኞቼ ለመለየት የምሞክረው በሙያ በንግግር በስነ ስርአት በቤት አያያዝ በኩራት ማውራት እችላለሁ እድሜ ለታትዬ ባለሙያ ነኝ ብል አይክፋችሁ
ቀለል ያልኩ ሰው ነኝ ሰፋፊ ከጉልበት በታች ቁምጣ ሰፋፊ ቲሸርት ምናምን ስለማደርግ ሰፈር ውስጥ ሱቅ ስሄድ ወንዷ ምናምን ይሉኛል እኔ ግን የሚመቸኝ እና ሰላም የሚሰጠኝ ከሆነ ምን አስጨነቀኝ ስለ ሰው ታትዬ ዛሬ ለሊት ትበራለች እናቴም መጥታለች እኔም ሀዋሳ መመለሴ ነው ቤቱኔ ቲጂ ስላለች የቤት ኪራዩን ሰብስባ በባንክ ልትልክልን ተወስኗል ከታትዬ ጋር ከብዙ ለቅሶ ና ሀዘን ጋር ተለያየን ።
እናቴ መሸኛ እስክትወስድልኝ ሳምንት ተቀመጥን 11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ
እነ ቲጂን እነ ሰገነትን እና ምህረትን ሌሎችም የማውቃቸውን ጓደኞቼን ተሰናብቼ ወደ ሀዋሳ አቀናን እቤት ደርሰን ጎረቤቶቿ ተዘጋጅተው ጠበቁን ፍቅር አላቸው እናቴም ሀይለኛ ክርስቲያን ናት ሁሉም በመምጣቴ ተደሰቱ ዝናሽ ከኛ ጊቤ ቀጥሎ ትልቅ ቤት ያላት ባለሀብት ናት ባለቤቷ ሞቷል ከአንድ ልጇ ጋር ነው ምትኖረው የናጠጡ ሀብታም ናቸው ግን ችግሩ በጌታ አለማመናቸው ነው ።
መአዛ ደግሞ በግራ በኩል ከኛ ጊቢ አጠገብ ቤት አላት እሷም እንደ እናቴ የሰፈር ሱቅ አላት ምሳ በልተን እየተጨዋወትን ወደ 9 ሰአት ዝናሽ እቤት እንሂድ እዮቤንም ሰላም በይው አለችኝ መሄድ አልፈለኩም እዮብ በፊት ክረምት ክረምት ስመጣ አውቀዋለው አንዋደድም በጣም ጉረኛ ነው የልጅ ቀበጥ እሱም እንደ እኔው 11 ክፍል ነው መሄድ ባልፈልግም የሷ ጉትጎታ ለመሄድ አስወሰነኝ እናቴም አረፍ ልበል እዛ ተጫወቺ አለችኝ መአዛም ከኛ ጋር ወጣች በሩን በመጥሪያ አስከፍታ ገባን ጊቢው ተቀይሯል ድሮም ያምራል ብሶበታል በእፅዋት በአበቦች በማንበቢያ መቀመጫዎች ተውቧል ፈዝዤ ቀረሁ ዝናሽ ዲናዬ ምነው ተመቸሽ ነይ እዮቤን ሰላም በይውና ወጥታችሁ እዚ ትሆናላችሁ አለችኝ እየተመሰጥኩበት ወደ ውስጥ ገባን........
............ይቀጥላል...............

✍written by Aksan Adane

━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @amlkoo
⇨ @amlkoo
⇨ @amlkoo
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

👆👆👆join&shear👆👆👆

Читать полностью…
Subscribe to a channel