ደግ ነህ (የመዝሙር ግጥም)
1 ከአባትነትህ መርጦ ድሎት
ደክርቶ ሲመለስ ከሸፈተበት
እየሮጠክ ሄደህ አንገቱን ሳምከው
ስታየው ራርተህ አንጀትህ ተላውሶ
ምህረትን ሰጠኸው
እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፈቅር
እንዲያው ተችሎ ቦታ እንቀያየር
አትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር
እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር
አዝማች
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
2.ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቀህ እንዳዳንከኝ የጭንቅ ቀን ጩኸቴን እንደሰማኸኝ
ልቤ አስታውስ ስላለፈው
ሊያመሰግን ሲል እምባ ቀደመው
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህ
ሰተህ ሰተህ አልደከመህ
የሰው መውደድ ዛሬ ቢያበቃ
ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ
አዝማች
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
3 .ለሚወዱህ ለጠሉህም
ለቀረቡህ ለራቁህም ቢፈለግ ቢፈለግ እንደእግዚአብሔር የታል ደግ |×2
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
04. YeEgiziabiher Lij
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ የእግዚአብሔር ልጅ Live Concert
13. YeEyesus dem
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አዳራሽ የኢየሱስ ደም Live Concert
02. Yitawekilign
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ ይታወቅልኝ Live Concert
This is the husband of the young lady that was killed Saturday night in a car accident.
My understanding is he woke up this morning and already knew his wife and baby girl were gone.
Many prayers went up for God to prepare his heart for the news he would hear when he woke up BUT nobody had to tell him.
He said he already knew.
GOD had told him.
His whole life has crumbled and he is laying in that hospital bed, arm raised, praising God. How dare I sit down when I have an opportunity to worship. How dare I have a pity party when things don’t go exactly as I want. What an example this man is going to be for so many.
06. Yale Gizeye
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ ያለ ጊዜዬ Live Concert
7 Yeweha Bereha
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ የውሃ በረሃ Live Concert
05. Aba Ewedhalew
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አባ እወድሃለው Live Concert
11. Abet Mihiretih
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አቤት ምህረትህ Live Concert
ዛሬ ከተማረኩት
ትልቅነት ??
አንድ ነገር ትልቅ ነው ለማለት
1.አንፃራዊነት ሊኖረው ይገባል። ማለትም አንድ ነገር(ዕቃ) ትልቅ የሚሆነው ከሱ ከሚያንስ ነገር ጋር ሲነፃፀር ነው።
2. የቅርበትና የርቀት ቦታ ይወስነዋል ማለትም አንድን ተራራ ከሩቅ ስንመለከት ትንሽ ይሆናል ነገር ግን አጠገቡ(ስንቀርበው) ትልቅ መሆኑን እናያለን።
ነገር ግን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስንል ከሱ ጋር የሚወዳደር ነገር አግኝተን ወይም አነፃፅረነው አይደለም በተጨማሪም እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስንል በመቅረብና በመራቅ ውስጥ አይደለም እግዚአብሔር በዚህ ሁሉ ነገር አይለካም።
ያለ የነበረ የሚኖር ሁሉንም የሚገዛ ህያው አምላክ ነው።
ጥያቄ ??
በህይወታችሁ ምንድንነው የተለቀው??
ለተለቀባችሁ ነገር ስለ ትልቁ አምላካችሁ ንገሩት።
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 🙏
መልካም አዳር