“Speaking to yourselves in psalms and hymns and spiritual songs, singing and making melody in your heart to the Lord;” — Ephesians 5:19
Bekur album
By SOZO Acoustic Band
| በኩር አዲስ የመዝሙር አልበም |
ደግ ነህ (የመዝሙር ግጥም)
1 ከአባትነትህ መርጦ ድሎት
ደክርቶ ሲመለስ ከሸፈተበት
እየሮጠክ ሄደህ አንገቱን ሳምከው
ስታየው ራርተህ አንጀትህ ተላውሶ
ምህረትን ሰጠኸው
እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፈቅር
እንዲያው ተችሎ ቦታ እንቀያየር
አትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር
እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር
አዝማች
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
2.ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቀህ እንዳዳንከኝ የጭንቅ ቀን ጩኸቴን እንደሰማኸኝ
ልቤ አስታውስ ስላለፈው
ሊያመሰግን ሲል እምባ ቀደመው
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህ
ሰተህ ሰተህ አልደከመህ
የሰው መውደድ ዛሬ ቢያበቃ
ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ
አዝማች
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
3 .ለሚወዱህ ለጠሉህም
ለቀረቡህ ለራቁህም ቢፈለግ ቢፈለግ እንደእግዚአብሔር የታል ደግ |×2
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
04. YeEgiziabiher Lij
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ የእግዚአብሔር ልጅ Live Concert
03. Yiwedegnal
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ ይወደኛል
9. Amen Amen
Bereket tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አሜን አሜን Live Concert
13. YeEyesus dem
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አዳራሽ የኢየሱስ ደም Live Concert
8. Kibir Ale
በረከት ተስፋዬ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ በስሙ ላይ Live Concert
10. Yekirbe
በረከት ተስፋዬ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ የቅርቤ Live Concert
This is the husband of the young lady that was killed Saturday night in a car accident.
My understanding is he woke up this morning and already knew his wife and baby girl were gone.
Many prayers went up for God to prepare his heart for the news he would hear when he woke up BUT nobody had to tell him.
He said he already knew.
GOD had told him.
His whole life has crumbled and he is laying in that hospital bed, arm raised, praising God. How dare I sit down when I have an opportunity to worship. How dare I have a pity party when things don’t go exactly as I want. What an example this man is going to be for so many.
✨አይወድማ - Aywedema - 😍😍😍.
Pastor Teddy Tadesse - ፩ ምዕራፍ concert 2024
06. Yale Gizeye
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ ያለ ጊዜዬ Live Concert
7 Yeweha Bereha
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ የውሃ በረሃ Live Concert
05. Aba Ewedhalew
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አባ እወድሃለው Live Concert
11. Abet Mihiretih
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አቤት ምህረትህ Live Concert
15 Memiheru
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ Live Concert
14. Alew
በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አለው Live Concert