“Speaking to yourselves in psalms and hymns and spiritual songs, singing and making melody in your heart to the Lord;” — Ephesians 5:19
New Ethiopian Gospel cover song "ስንፍናዬም ይራቅ" | እየሩሳሌም ወርቁ | እያሱ እንዳልካቸው||Eyrusalem Worku
Читать полностью…😭😭❤️🔥It's finally out❤️🔥😭😭
https://youtu.be/VMo-R8nHdsU
ከእግርህ ስር
Ke Egrih Sir
Rahel Wendwesen
New Ethiopian Gospel song 2022 G.C
"ስንፍናዬም ይራቅ"
| እየሩሳሌም ወርቁ |
New Ethiopian Gospel cover song.
ቀና ሲባል
Kefa Mideksa
Vol 8 Full new Album
ኬፋ ሚደቅሳ ሙሉ አልበም.
ለ እህታችን ዘማሪት Meklit Girma በቻልነው አቅም እንደርስላት ዘንድ የቀረበ ጥሪ
ማዳን #የእግዚአብሔር ነው ምህረቱ አያልቅም እና
ሰላም የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም ወዲያውኑ ህክምና ማግኘት ባለመቻሏ እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል ::
ምንችል 👇
በፀሎት በገንዘብ
1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት)
2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት)
3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና
@drum4Christ
ከእግርህ ስር
Rahel Wendwesen
New Ethiopian Gospel song 2022 G.C