Amphi Magazine Free,Open, Digital and Trilingual magazine by the students of higher education institutions to students. Amphi Free Arena. Contact us ÷ @0923507547
አምፊ መጽሔት 6ኛ እትም::
Barruulee Amfii Maxxansa 6ffaa.
Amphi Magazine 6th Edition.
@amphimagazine
የመድሃኒት ምንነት እና አጠቃቀም
ዘይነብ መሐመድ
ጤና ይስጥልኝ ስለመድሃኒት እና ጤና እናወጋለን። መድሃኒት ወይም ዕፅ ጠቅለል ባለ አነጋገር በሰውነት አካል ውስጥ ሲገባ መደበኛውን የሰውነት ተግባር የሚቀይር ውህድ ነው ።የተለያዩ ምርመራዎች አድርገን በህክምና ባለሞያ የሚታዘዙትን መድኃኒቶች prescription drug ሲባሉ እንደ ህመም ማስታገሻ (anti pain) ያሉትን ደግሞ Over The Counter (OTC) ይባላሉ ። ምንም እንኳን አሁን ላይ የሰው ልጅ የስልጣኔ ከፍታው ከመቼውም በበለጠ መልኩ አድጓል ቢባልም በየጊዜው በሚፈጠር በወረርሽኝም መልክ ይሁን ረጅም አመታት አብረውን በሚኖሩ በሽታዎች ህይወቱን መቀጠፉ ቀጥሏል። ይባስ ብሎ ደግሞ ከእነዚህ በሽታዎች ይታደጉናል ብለን የምንወስዳቸው መድኃኒቶች ሰውነታችን ላይ ጫና በመፍጠር የህክምና ዘርፉን የበለጠ እንዲወሳሰብ አድርጎታል።
ሙሉ ጽሑፉን ለማንበብ bit.ly/Amphi_5
ለአስተያየት
Mob:0923507547
0935440749
Telegram :-
@Tesfa_Amphi
@Yonas_mohb
Email: amphimagazine8@gmail.com
@amphimagazine
Barumsa Sududaa(Online)
Esron Girma
Yeroo har’aa websaayitonni beekamoo ta’an baay’een gosa barnoota hedduu sududaan barsiisaa jiru. Barsiisuu qofa osoo hin taane ragaa barnootaas kennaa jiru. Haata’u malee Baay’een keenyi websaayitoota kanatti dhimma bahaa hin jirru. Maalif? sababni inni duraa bifa kaffaltii ittiin raawwannu waan hin jirreefi yookaan immoo biyya keenya kessatti tajaajila akkasii argachuun rakkisaa waan ta’efi. Kan biraan Bay’een keenyi tola barachuu waan barbaannuufidha.
Gaazexaa guutuu argachuuf linkii kana tuqaa bit.ly/Amphi_5
Yaada qabdan
Mob:0923507547
0935440749
Telegram :-
@Tesfa_Amphi
@Yonas_moh
Email: amphimagazine8@gmail.com
@amphimagazine
Poor Workmanship
By Helen Tsegaye
I always notice cracks, leaking roofs or twisted columns in most Ethiopian buildings. I wondered the reasons why. After reading some books and researches, I figured out that the main reason is poor workmanship.
To read full article bit.ly/Amphi_5
For Comment
Mob:0923507547
0935440749
Telegram :-
@Tesfa_Amphi
@Yonas_moh
Email: amphimagazine8@gmail.com
@amphimagazine
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1495ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
Duuka buutota amantii islaama hundaaf baga bara dhaloota nabiyyu mohaammadin waggaa 1495ffaatin nagaan isiin gahee. ayyaana gaarii
@amphimagazine
መልዕክተ አምፊ
አሻም
የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዳግም በተገደበ የተማሪዎች ቁጥር እና የጥንቃቄ መመሪያዎች በመተግበር ወደ መደበኛ ስራቸው ሊመለሱ መሆኑ ተገልጿል። እንቅስቃሴዎችም እየተደረጉ ይገኛል። መልካምም አሳሳቢም ጎን አለው።
ባለፈው ዓመት ከደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ ስለተጠለፉ ተማሪዎች ጉዳይ ዛሬም ድረስ የተድበሰበሰ ሆኗል። ሁሉም በየፈርጁ የየራሱን ሀሳብ እና መላምት ሲሰጥ ይደመጣል። ሆኖም የዜጎችን ደህንነት እና መብት የማስከበር ሕገ-መንግስታዊ ግዴታ የመንግስት ነውና መንግስት ደንበኛ እና ግልጽ እልባት ይሰጥበት ዘንድ እንጠይቃለን።
ያለፉት ዓመታት ችግሮቻችን የሰላም እጦት፣ ዘረኝነት፣ የፖለቲካ ሜዳነት ኮቪድ አባ-በትን ደርሶ አለያየን እንጂ በመሠረታዊነት አለመፈታታቸው ከቁጥር ሊገባ ይገባል። አሁን ደግሞ ሌላ ተጨማሪ ባዮሎጂካዊ ችግር ተጨምሯልና ጥንቃቄ እናድርግ ፣ ውሳኔ እና ስራዎቻችንን በአግባቡ ቆም ብለን እንመርምር። ይህንን ዳግም ወደ ተቋማቱ ተማሪዎችን የመመለስ ስራ የምትሰሩ የስራ ኃላፊዎች እና በተለያየ ዘርፍ የምትገኙ ሰራተኞች በታላቅ የሰብዓዊነት ስሜት ትሰሩት ዘንድ እንጠይቃለን። ስራችሁ በመልካም ውጤት የታጀበ ይሆን ዘንድም እንመኛለን። ተማሪዎችም በመከባበር፣ በመፈቃቀር እና በህግ አክበሪነት ይህንን ፈታኝ ግዜ እናልፈው ዘንድ እንጠይቃለን።
አምፊ የጋራ መድረክ።
ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ 👇
👉bit.ly/Amphi_5
@amphimagazine
አምፊ መጽሔት 5ኛ እትም::
Barruulee Amfii Maxxansa 5ffaa.
Amphi Magazine 5th Edition.
@amphimagazine
ነገ ይጠብቁን
በተለያየ ርዕሰ ጉዳዮች
ለጓደኛዎ ያጋሩ
አምፊ የጋራ መድረክ
@amphimagazine
5 Getz Magazine
Hello there! We are GETZ, An online magazine that thrives on telling stories of African creatives. Presenting you creative professionals.
Address
Website: getzmag.com
Telegram: @getz_mag
Telegram Contact @EzraMillion
Facebook: Getz_mag
Instagram: getz_mag
Mobile: 09 21 29 62 76
3 Arts Mailing List
Informing, connecting & showcasing the Ethiopian creative industry with national & international arts competitions/open calls.
Address
Website: www.bruhclub.com
Instagram: artsmailinglist
Facebook: Bruh.club
Telegram contact: @Mahlet_Mairegu
Telegram Channel: @artsmailinglist
1 LinkUp Addis
LinkUp Addis is a digital media company based in Addis Ababa, Ethiopia. Primarily focusing on events and entertainment, LinkUp Addis serves as the leading entertainment media platform for all Ethiopians.
Website: www.linkupaddis.com
Telegram: @LinkUpAddis
Telegram Contact: @LinkupAddisOfficial
Facebook: Linkup Addis
Email: info@linkupaddis.com
Mobile: 0911992684
Book your place on our virtual session now
@artsmailinglist
ሰላም
ውድ የአምፊ መጽሔት ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ።
ከረጅም ጊዜ መቋረጥ እና ውጣ ውረድ በኋላ አምፊ ዳግም ወደ ዲጂታል ህትመቷ ልትመለስ ዝግጅቱ ተጀምሯል። እንኳን ደስ አላችሁ!
በኢትዮጵያ በመንግስት አስተዳደር ስር ብቻ የሚገኙ ከ50 ያላነሱ ዩኒቨርሲቲዎች እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቢኖሩም እነኚህን ተቋማት የሚያስተሳስር ይኼ ነው የሚባል መገናኛ መንገድ የለም። የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም ይኽ ነው የሚባል የግንኙነት ትስስር እና ስራ የላቸውም።
አምፊ መጽሔት ያለሀሳብ ገደብ በስነ-ምግባር ፣ ያለቋንቋ ገደብ፣ በተሻለ የተደራሽነት አድማስ ለመስራት በድጋሚ ቃል ትገባለች።
አብራችሁን ለነበራችሁ በድካማችን ላበረታችሁን ሁሉ ከልብ እናመሠግናለን ።
አምፊ ነጻ፣ ዲጂታላዊ፣ ክፍት እና ባለብዙ ቋንቋ መጽሔት
አምፊ መጽሔት ዝግጅት ክፍል
ውድ የአምፊ ቤተሰቦች ቅዳሜ ታህሳስ 3 ቃል በገባነው መሰረት አምፊ መፅሔትን መልቀቅ ባለመቻላችን ይቅርታ እይጠየቅን 6ኛ እትማችንን እነሆ ብለናችሀኋል።
ሰናይ ንባብ!
ቀናችን የተሳካ ፤ የሰመረ እንዲሆን ሀሳባችን ይቃና። ደግ ደጉን እናስብ። በመንገዳችን ሁሉ እራሳችንን ቤተሰባችንን ሀገራችንን የሚለውጥ ሀሳብ ይዘን እንጓዝ ።
🌞መልካም ቀን
Alliance Ethio-francaise Addis Ababa will host an evening of poetry and prose that promotes augmenting the voices and perspectives of Ethiopian women through written word. The annual event will take place on 06 November 2020 at Alliance under the theme #HerResilience.
Doors will open at 6:00pm. Make sure to take your ID with you to get admitted to the event.
@linkupaddis
Beeksisa
Barattoota fi barsiistota yuunivarsiitii, koolleejjii, akkasumas oogummaa maraaf,
Barruuleen amfii barruulee diijitaalaa ji'aan al tokko afaanota 3n barreeffamee isin bira ga'udha.
Barruulee kana irratti Afaan oromoo, Amaariffa fi lngiliffaan hirmaachuu yoo barbaaddan gammachuun isin simanna.
Miidiyaa
Bil: 0923507547
Telegram: @Tesfa_Amphi
@YoniMoh
Email: amphimagazine8@gmail.com
Amfii waltajjii waliinii!
@amphimagazine
@amphimagazine
ማስታወቂያ
ለዩኒቨርሲቲ፣ለኮሌጅ፣ እንዲሁም ለተለያዩ የሙያ ትምህርት መምህራን እና ተማሪዎች።
አምፊ መጽሔት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተዘጋጅታ በየወሩ የምትቀርብ፣ ነጻ፣ ዲጂታል፣ ክፍት፣ ባለብዙ ቋንቋ መጽሔት ናት።
በዚህች መጽሔት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተጻፉ ጽሑፎች ብትልኩልን በደስታ እንቀበለችኋለን።
አድራሻዎች
በስልክ :- 0923507547
በቴሌግራም :- @Tesfa_Amphi
@Yonas_Moh
ኢሜል:- amphimagazine8@gmail.com
አምፊ የጋራ መድረክ
@amphimagazine
@amphimagazine
Ogeessa guddaa waardiyyaa biyya , imala loltoota akkasumas sochii adda adddattini fi waldaa gamtaa walii galtee kessatti itti-gaafatamummaa fi hirmaannaa cimmadhaan biyya isaaniif tajaajilan. Kanaan caala illee dhalootni hojii fakkiiwwan isaanittiin kan leellisanii fi kan jaalatamaan Artistii fakkii shaambal lammaa guyyaa lubbun darbuun gadda guddaa nutti dhaga'ame ibsa , maatii isaaniif akkasumas hojiiwwan amanamummaan hojjatan kennaa dhaloota kanaaf dabarsaniif hawaasni itiiyoophiyaa abbaa adaraa godhee fudhatuuf jajjabina gudda hawwiina.
Amfii waltajjii waliinii!
በታላቅ የሀገር ዘብነት ሙያ፣ በውትድርና እንዲሁም በተለያዩ እንቅስቃሴ እና ማህበራት ውስጥ በኃላፊነት እና በተሳታፊነት ሀገራቸውን ያገለገሉትን ይልቁንም ትውልዳችን በስዕል ስራዎቻቸው የሚያደንቃቸው እና የሚወዳቸው ሰዓሊ እና ሻምበል ለማ ጉያ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን። ለቤተሰቦቻቸው ይልቁንም በስራቸውና አበርክቷቸው የወል አባት አድርጎ ለሚያያቸው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን።
አምፊ የጋራ መድረክ
@amphimagazine
አምፊ መጽሔት 5ኛ እትም::
Barruulee Amfii Maxxansa 5ffaa.
Amphi Magazine 5th Edition.
ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ 👇
👉bit.ly/Amphi_5
@amphimagazine
አምፊ መጽሔት 5ኛ እትም::
Barruulee Amfii Maxxansa 5ffaa.
Amphi Magazine 5th Edition.
@amphimagazine
6 Shega Magazine
Orginal Stories, Insights, Analysis, News and Events from the tech and startups ecosystem in Ethiopia and from all over the world.
Address
Website: shega.org.
Telegram: @shegahq
Telegram contact: @contact_shega
Facebook: Shega
Mobile: 09 23 69 72 69
Office: Abyssinia plaza, 9th floor, Cameroon Street
4 ከTsenat Magazine
ከTsenat Magazine is a digital lifestyle magazine aiming to address all aspects of life especially life in Africa. We aim to bring authentic content, connect people, and share stories.
Telegram: @KeTsenatMagazine
Facebook: ከ Tsenat
Mobile: 09 85 20 20 69
2 ቅንድል መጽሔት
ቅንድል መፅሔት በ Esquare advertising ታትሞ በፌስቡክ እና በቴሌግራም በወር አንዴ የሚወጣ አዝናኝና አስተማሪ የአማርኛ ዲጂታል መፅሔት ነው!!!
✔ቅንነትን፣መልካምነትን፣በጎነትን፣ ምክንያታዊነትን እንሰብካለን!!
#ቅንነት_ድል_ያደርጋል
አድራሻ
የቴሌግራም ቡት: @KenDelBot
ቴሌግራም: @KenDelM
ፌስቡክ: ቅንድል ዲጂታል መጽሔት
ኢሜል፡ kdigitalmagazine@gmail.com
ስልክ: 09 12 17 85 20
እንደምን አላችሁ የአምፊ ቤተሰቦች በኢትዮጵያ የነጻ ሚዲያ ጉዳይ ፣ የሚዲያ ነጻነት፣ ሀሳብን የመግለጽ ነጻነት እና የመሳሰሉ ሀሳቦች ዛሬም ድረስ መሬት የረገጠ ሁኔታ ላይ አይገኙም።
ሀሳብ ልገድብህ ቢሉት ማይቻል ፈሳሽ ነውና ዘመነኛ ወጣቶች ብዙ አዳዲስ በዲጂታል መላ የሚሰራጩ መጽሔቶችን እያዘጋጁ ነው። እኛስ ማን ሆንና!!
እስኪ እነኚህን መጽሔቶች ተመልከቱ፣ ተወዳጁ፣ አንብቡ፣ ተሳተፉ። እነሆ
አምፊ የጋራ መድረክ
@amphimagazine