amu6380 | Unsorted

Telegram-канал amu6380 - Amir Abdo official 📸📸📸

-

አሰላሙኣለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙሂቦች በዚ ቻናል ላይ ሙሂቦች ይዳሰሳሉ የተለያዩ ቁምነገር የሚያስጨብጡ ምስሎች ፣ ፁፎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማዎች ይለቀቃሉ የናንተው አሚር @Ame6380 @amirabdo1

Subscribe to a channel

Amir Abdo official 📸📸📸

“መረሃባ”- መንዙማ በወንድማማቾቹ ሳላሃዲን ሁሴንና አሚር ሁሴን
⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/2F_82Gp8eKs

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

Watch "“መረሃባ”- መንዙማ በወንድማማቾቹ ሳላሃዲን ሁሴንና አሚር ሁሴን" on YouTube
https://youtu.be/2F_82Gp8eKs

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

ታላቅ የድጋፍ ጥሪ ለአንዋር
ለወገን ደራሽ ወገን ነው!
አንዋር ሁሴን ይባላል፣ የሀያ አመት ወጣት ነው። የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት ተማሪ ነበር። ለረጅም ጊዜ በደም አፕላስቲክ አኒሚያ(የደም መመረት ማቆም በሽታ) ሲሰቃይ ቆይቷል፣ አሁን ግን ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ ካልታከመ በህይወት መቆየት እንደማይችልና ለተጨማሪ ህክምና ወደ ውጭ ሄዶ መታከም እንዳለበት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቦርድ ተወስኗል። ይህንን ጨቅላ ወጣት እንታደገው
/የባንክ ሂሳብ ቁጥ
ንግድ ባንክ 1000018555992/1000337570918
ኦሮሚያ ህ/ሥ/ባንክ 1000077415096

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

{ መርሐባ } 2ቱ ወንድማማቾች አዲስ መንዙማ ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/DbafnvXXZrw

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

Watch "{ መርሀባ } በቅርብ ቀን የ 2ቱ ወንድማማቾች አዲስ መንዙማ ይጠብቁ! ⬇️⬇️
https://youtu.be/YfpO3sCGQMQ

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

"መርሀባ" ምርጥ መንዙማ በቅርብ ቀን በ Selehadin Hussen official ላይ ይጠብቁ።
⬇️ Subscribe 🔔 ⬇️
https://www.youtube.com/selehadinhussenofficial

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

{ ሚስባሁ ዘላም } ማዲህ ኢስማኢል አደም አዲስ የነሺዳ ቪዲዮ ክሊፕ ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/O3kg5JTYzWI

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

🔰🟢ምርጥ የኸሚስ ስጦታ🟢🔰

ሚስባሁ ዘላም

በዒብኑ አደም

@ETHIO_NESHIDA

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

#ሚስባሁ_ዘላም ነሺዳ በቅርብ ቀን ⬇️
https://youtu.be/1sojgynOBoM

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

ሚስባሁ ዘላም አዲስ የነሺዳ ቪዲዮ ክሊፕ በማዲህ ኢስማኢል አደም
⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/1sojgynOBoM

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

{ ስላንቱማ } ማዲህ አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ ቪድዮ ክሊፕ ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/INZKGbbO02c

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

በቅርብ ቀን! || ሚስባሁ ዘላም አዲስ የነሺዳ ቪዲዮ ክሊፕ በማዲህ ኢስማኢል አደም
⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/1sojgynOBoM

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

አዲስ ቻናል ይቀላቀሉ! ⬇️
https://t.me/joinchat/SGv3gI4hzXRt0dYq

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

ሠላም ዐለይኩም ሠይዲ
አንጀቴም የሚላወሠዉ
ባር ባርም የሚሙዉሆዴ
ባንቱ ነዉ ባንቱ ዉዴ

ያረሱላለህ እጅጉን ቢጠናብኝ ናፍቆት እና መዉደዶ እንግዲህ ትቡዕ ብዕሬን አሹዬ በኪነ ፍቅር ላዘምር በአላህ ስም በሰመዱ አሀዱ ብዬ አዉዴንዘርግቻለዉ
#ያሀቢብላህ ያንቱ ወስፍና ሲፋዎ በእኔ አቅም በአረዳድ ዉስንነት ዉስጥ እንኳን ናፍቆቶ ድንቁርናዬን ፈንቅሎ በቁሜ ሊቀብረኝ ሊዶለኝ እየቃጣ ይኸዉ ሀበሻ ላይ ሆኜ ናፍቆቶ አርጎኝ ቡለሀ ደግፉኝ ዛዲ እያልኩ እማጠንኀለዉ
ዉዴዋ ምን ያህል ሆዴ እንደባባ ያረሱላህ ይድረሶ ብያለወ ትዝታዬ :ናፍቆቴ እና እንግልቴ በእንባ ታጅበዉ ለርሶ እያልኮት አባ ዘይነባ
በማላዉቀዉ ቀን እና ሰዐት ፈሶብኝ ድንገት የፍቅሮ አባይ ከጅስሜ አልፎም ሩሄም ላይ ዘልቆ ለዚህ ነዉ እንግዲ ዉዴዋ አስጩሆ ሚያስብለኝ ዋይ ዋይ ሌላም አይደለ ሠይዲ ያንቱ ናፍቆት ነዉ
#ነቢዋ የዉዴታዎ ናፍቆት ቅናቱ ሀይሎ አንጀቴም እንደ ክር መቅጠኑን ተደያይዞታል የልቤን የሙሀባ ሊጥ ቡኮ የመዉደድ እርሾ ነስንሶበት ፍቅሩ ሀይሎ በልቤ እጅጉን ከፍ ቢል የፍቅር ስካር ብዛት እግሮቼን ዉሀ ልካቸዉ አስቶ በከተማ አስፋልት መሀል መንገዳገድ ጀምሬያለዉ
#ሀቢበላህ ያንቱ መሂቦች በስመ መሐመድ ሳሱ በናፍቆት እየታረዙ ዳኢም ሀዘንተኛ ሆነዉ ቀጠኑ ፈዘዉም ተከዙ የትዝታዉ ንዳድ ሀያልነቱ ከእሳት ጎመራም በላይ ብሶ የእንፋሎቱ ግብር የሙሂቡን ሁላ ሰዉነት ጠባሳ አስፍሮባቸዉ የማዕና ንቅሳት መለያቸዉ አድርገዉ ይዘዉታል
#ያረሱለላህ ለኛ ለፅልመታችን ወጋገን ፋኖስ ኖት ለድክመታችን ምርኩዝ የጉድለታችን እንከን ሙላት ተስፋችን እና ግባችን አላማችንም ሰንደቃችን ብቻ ምን ልበሎት" ሐያቴ"
ቋንቋዬም ኖት አንደበቴ ቂብላዬም ኖት ለሠላቴ እንዲሁም ዚክሬም ኖት አዉራዴም ዐመታት ወራት ቀናት ፍርቅርቅ ዉስጥ አንቱ ብቻ ኖት መልካም ዘመኔ እኔም ላንቱ እና ላንቱ ብቻ የዳኢም ባሪያ መሆን ብቻ ነዉ ዋና ሙራዴ ዉዴዋ
#ያሀቢበላህ በሁለቱም ዐለሞ ለስብራቴ መካሻ ካንቱ ሌላ ለኔ ወጌሻ ሚሆን ከቶ የለም በናፍቆት ልቤ እንዳይፈስ በፍቅሮ ፈረስ በቶሎ ተጭኜ ከሀገሮ እንድደረስ ማሬዋ የመቻልን አቅም ስጡኝ አላብሱኝ በራህመት ፍቅር በማገዶዋቹ ያልበሰለዉን ልቤን ጥሬ ስንዴ ሆኖ እንዳየቀር ንፍሮ አርጉት አብስሉልኝ ሠይዲ
#ሠይዲ ተኳርፎል እና ከምድር ዐለም አንቱ አሰታርቁት በፍቅሮ የእሳት ላንቃ ተማግዳ ሩሁ ካንቱ ዉጭ የለኝም ዘመድ አይከጅልም
ባደፈ በወንጀል አፉ ከመኝታ ተራርቆ አንቱን ብቻ በማለም ጠፍቶታል መላዉም ዘዴ በናፍቆት ከዐይኑ እምባ ዘለላ እየረገፉ : ሳስቶ እና ጎምዥቶ አንቱን ለማየት ለከሳ ለሟሟ ገላ አንቱ ኖት እያለ መደዲ አደራ ያረሱለላህ እዳትሉት ችላ ምክንያቱም ያላንቱ ከቶም አይችልበትም ያላንቱ መኖርም አይመኝም አይስቅም አይጫወትም
#ፍቅረ ሙሐመድ የበዛ ጉድ አለዉ የማይጨረስ የደጎች ሠነድ :የአሪፎች አስራር: መዛግብት ነዉ እኔም እንግዲ ዉዴዋ በፍቅሮ ታግሼ ልፅና ህይወቴ ላድርገዉ ልምዴ
ብዕሬ ብዙ እየተፋ
አንቱን ካጣሁኝ ሙስጠፋ
ምናለ ከዚ የከፋ
አይቀርም ጨርቄን መቅደዴ ::

✍ጎራዉ ነኝ

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

{ ያ ዘይኑ } አል ዋህዳ የሃድራ ጀመዓ የመንዙማ ቪዲዮ ክሊፕ ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/iywqm3bKKPg

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

“አልፊ ሰላት” ነሺዳ በወንድማማቾቹ ሳላሃዲን ሁሴንና አሚር ሁሴን

⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/xchNzOZhTWc

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

Watch "“አልፊ ሰላት” ነሺዳ በወንድማማቾቹ ሳላሃዲን ሁሴንና አሚር ሁሴን" on YouTube
https://youtu.be/xchNzOZhTWc

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

አንዋር ሁሴን ይባላል፣ የሀያ አመት የጀማ ልጅ ወጣት ነው። የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት ተማሪ ነበር። ለረጅም ጊዜ በደም አፕላስቲክ አኒሚያ(የደም መመረት ማቆም በሽታ) ሲሰቃይ ቆይቷል።

Aplastic Anemia ተብሎ በሚጠራው የደም በሽታ በመያዙ የአጥንት መቅኔው ሙሉ በሙሉ ደም ማምረት ስላቆመ ግዴታ ወደ ውጭ ወቶ መታከም ስላለበት ወደ 2.5 ሚሊየን ብር ተጠይቋል።

ቤተሰቦቹ ይህንን ወጪ መሸፈን ስላልቻሉ ድጋፋችንን ይፈልጋሉ። ሁላችንም ለፈጣሪ ስንል እንተባበር።

ወንድማችን አንዋርን በገንዘንም በጉልበትም በሀሳብም መርዳት ለምትፈልጉ ሰዎች

0917322524
0927708670
0905290549

የባንክ ሂሳብ ቁጥር
ንግድ ባንክ 1000018555992/1000337570918

ኦሮሚያ ህ/ሥ/ባንክ 1000077415096

https://www.facebook.com/የ-እርዳታ-ጥሪ-ለ-አኑዋር-call-for-help-for-Anuwar-108889728043534/

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

{ መርሐባ } 2ቱ ወንድማማቾች አዲስ መንዙማ ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/DbafnvXXZrw

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ከ 10 አልበም የመጨረሻ (track) መርሀባ አህለን ወሳህላ የተሰኘው ምርጥ የመንዙማ ቪዲዬ (clip) ከሚስ ምሽት ላይ selehadin hussen official ላይ ይጠብቁን።

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

{ ሚስባሁ ዘላም } ማዲህ ኢስማኢል አደም አዲስ የነሺዳ ቪዲዮ ክሊፕ ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/O3kg5JTYzWI

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

{ ሚስባሁ ዘላም } ማዲህ ኢስማኢል አደም አዲስ የነሺዳ ቪዲዮ ክሊፕ ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/O3kg5JTYzWI

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ
{ ታጣሎት አምሳያ } አዲስ ለረመዳን የወጣ መንዙማ በ ካሊድ ኡመር ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/ETV4GPErT8E

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

የተከበራችሁ ሙሂብ ወንድም እህቶቻችን ኢስማኢል አደም ወይም ኢብኑ አደም በመባል ሚታወቀው ማዲህ ወንድማችን #ሚስባሁ_ዘላም የተሰኘ አዲስ ነሺዳ በ Ethio Neshida and Menzuma በቅርብ ቀን ለአድማጭ ተመልካቹ ለ ማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል።
በዚህ ነሺዳ ነብያችንን ﷺ ለማወደስ ቃላት ቢያጥርም እውቁ የግጥም እና ዜማ ደራሲ አብዱልማሊክ ላሊ (ጎራው) የበኩሉን ጥሯል።
የቪድዮ ክሊፑም ሙሂቡን በሚመጥን መልኩ የተሻለ እና የተለየ ለማድረግ ተለፍቷል።
ለወደፊትም የተሻለ ለመስራት ሃሳብ አስተያየታቹ ለኛ እጅግ ጠቃሚ ነው እና አይለየን እንላለን።
#ሚስባሁ_ዘላም ነሺዳ በቅርብ ቀን
https://youtu.be/1sojgynOBoM

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

{ ስላንቱማ } ማዲህ አሚር ሁሴን አዲስ የመንዙማ ቪድዮ ክሊፕ ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/INZKGbbO02c

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

በቅርብ ቀን! || ሚስባሁ ዘላም አዲስ የነሺዳ ቪዲዮ ክሊፕ በማዲህ ኢስማኢል አደም
⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/1sojgynOBoM

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

ዛሬ ማታ በ Amir Hussen official YouTube ቻንል ይጠብቁ!⬇️
https://www.youtube.com/AmirHussenofficial

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

ዛሬ ማታ በ Amir Hussen official YouTube ቻንል ይጠብቁ!⬇️
https://www.youtube.com/AmirHussenofficial

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

{ አንጀቴም የሚላወሰው } ማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን አዲስ የመንዙማ ቪድዮ ክሊፕ || Selehadin Hussen New Menzuma Video Clip ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/HYFAv_ieIOg

Читать полностью…

Amir Abdo official 📸📸📸

ተለቀቀ!
{ መልኩ ሸጋ } 2ቱ ወንድማማቾች አዲስ ነሺዳ ቪድዮ ክሊፕ ⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/hl8BxKy6PLI

Читать полностью…
Subscribe to a channel